የ<ሪፖርተር> ጋዜጠኛ የማነ ናግሽ ባወጣው አንድ ዘገባ በተለይ « ያላነበቡ ገምጋሚዎች» በሚል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን የሚመለከት አደገኛ ሃተታ አስፍሯል። ተመስገን የነበረውን እውነታ በመግለፅ መልስ ሰጥቷል። ዋናው ትኩረቴ ወዲህ ነው፤ « አደገኛ» ያልኩበት እስክንድር ነጋ በአንድነት ፓርቲ ስብሰባ ላይ ተገኝቶ ንግግር ስላደረገ ብቻ «አሸባሪ» የሚል የነበረከት/ሽመልስ የተለመደ የፈጠራ ክስ ተለጥፎበት እንዲፈረድበት ተደርጓል። አሁን ደግሞ የማነ ይህን […]
