Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የኢህአዴግ ግብጻዊነት፤ የግብጽ ኢህአዴጋዊነት

$
0
0
በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያውያን ሁለት ሰልፎችን አድርገዋል፡፡ በካይሮና ቤንሻንጉል፡፡ እንደ እኔ እምነት ኢትዮጵያውያን ሁለቱንም ሰልፎች የወጡት ተገደው ነው፡፡ በእርግጥ ባይወጡ መልካም ነበር፡፡ ሆኖም በሁለቱ አምባገነኖች ስር ባይተዋር የሆኑት ህዝቦች አማራጭ እንደሌላቸው ያሰቡ ይመስላል፡፡ የ85 በመቶው ውሃ ባለቤት ኢትዮጵያ አንዲት ጠብታ ውሃ እንዳትጠቀም የምትፈልገው አምባገነኗ ግብጽ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ስቃይ እየደረሰባቸው ነው፡፡ አንዳንዶቹ እንዲያውም ‹‹እኛ ጅቡቲያዊያን ነን!›› እያሉ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles