የግብፅ መሪዎች ካላበዱ በስተቀር ወደ ጦርነት አይገቡም- ጠ/ሚ ኃይለማርያም
ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን ግንባታ ይፋ ካደረገችበት ግዜ ጀምሮ የጋራ ተጠቃሚነትን የማረጋገጥ አቋም ይዛ ስትንቀሳቀስ መቆየቷን ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በተግባርም ይህንኑ የሚያንፀባርቅ እርምጃ እየወሰደች መቆየቷን ገልፀዋል፡፡ የግድቡን ግንባታ በተመለከተ በተለይ በኢትዮጵያ፤ ሱዳንና ግብፅ መካከል...
View Articleየኢህአዴግ ግብጻዊነት፤ የግብጽ ኢህአዴጋዊነት
በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያውያን ሁለት ሰልፎችን አድርገዋል፡፡ በካይሮና ቤንሻንጉል፡፡ እንደ እኔ እምነት ኢትዮጵያውያን ሁለቱንም ሰልፎች የወጡት ተገደው ነው፡፡ በእርግጥ ባይወጡ መልካም ነበር፡፡ ሆኖም በሁለቱ አምባገነኖች ስር ባይተዋር የሆኑት ህዝቦች አማራጭ እንደሌላቸው ያሰቡ ይመስላል፡፡ የ85 በመቶው ውሃ ባለቤት...
View Articleመንግሥት ሕዝቡ ለአገሩ ዘብ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ
የግብፅ ፖለቲከኞች ከአፍራሽ ድርጊታቸው ይቆጠቡ ብሏል የግብፅ ፕሬዚዳንት፣ ጠቅላይ ሚኒስትርና ሌሎች የአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት ባለፈው ሰኞ በተካሄደው ብሔራዊ የናይል ኮንፈረንስ ላይ ታላቁን የህዳሴ ግድብ በተመለከተ በተንፀባረቀው አፍራሽ መልዕክት የተበሳጨው የኢትዮጵያ መንግሥት፣ “ሕዝቡ ለአገሩ ዘብ...
View Articleሕ.ወ.ሀ.ት የትግራይ C.I.A
ክፍል አንድ ሕ.ወ.ሀ.ት የትግራይ C.I.A በያዝኩት ቀጠሮ መሰረት ዛሬ እየው በሳቴ ከተፍ ብያለው ቀጠሮ በማክበር እንካን አልታማም እና ወደ ፅሁፌ ስገባ ይህ ፅሁፍ የማንኛውንም ሰው መብት ለመጋፋት ወይም ለመቃወም ሳይሆን በምድር ላይ ያለውን እውነታ በመመርኮዝ ነው ለምሳሌ ይህን ፅሁፍ ያጠቀስኩት መፅሀፍ ሳይኦን...
View Articleየግብፅ ተቃዋሚዎች ”ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ሞሪስ የአባይን ጉዳይ የውስጥ ተቃውሞን ለማድበስበስና የህዝብ ድጋፍ ለማግኘት...
የግብፅ ተቃዋሚዎች ”ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ሞሪስ የአባይን ጉዳይ የሚያነሱት የውስጥ ተቃውሞን ለማድበስበስ እና የህዝብ ድጋፍ ለማግኘት እየተጠቀሙበት ነው።” አሉ። በግንቦት ወር ተቃዋሚዎች ፕሬዝዳንቱ ስልጣን እንዲለቁ የሚጠይቅ 15 ሚልዮን ፊርማ ለማሰባሰብ አቅደው በግንቦት 29/2013 ዓም እ.ኤ.አቆጣጠር ብቻ የ 7...
View Articleኢሀዋዴግ በሰሜን በኩል ውጊያ መካሄዱን አስታወቀ
EPPF also said on June 1 and June 2, 2013, it killed 192 government soldiers injuring 440. Both sides did not report the casualties on their sides, however. State TV’s Amharic report follows, የሻዕቢያ...
View Article“ማንም ያኮረፈ ሲያስታጥቀን አይደለም ትግል የምናደርገው”
የአንዳንድ የግብፅ ፖለቲከኞችን ጥሪ ተቀብሎ የትጥቅ ትግል ያነሳ ሃይል የህዳሴ ግደብ ግንባታ አደናቃፊ ነው – የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችየአባይ ወንዘን አስመልክቶ በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ዙሪያ በአገራችን የሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮችን ጣቢያችን ያናገረ ሲሆን ፥...
View Articleየሰቆቃ እንባ በሚሊንየሙ አዳራሽ . . .
ከአረብ ሃገራት ሰማይ እስከ ሚሊንየም አዳራሽ! ከነቢዩ ሲራክ እኔን ያሰፈራኝ ጎርበጥባጣው መንገድ . . . ኢትዮጵያውያን በግብጽ . . . ሰሞነኛ የማለዳ ወጌን ወደ እናንተ ላደርስ አንዱን አንስቼ አንዱን ስጥል አንድ ወዳጀ ስልክ ደውሎ በግብጵ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአባይን ግድብ ውዝግብ ተከትሎ አደጋ ላይ...
View Articleግብፅና ሱዳን አባይ የእኛ ነው ለምን ይላሉ?
ዘላለም ማልኮም ክብረት የሰሞኑ የሚዲያ ትኩረት ሁሉ ለወትሮውም እሰጥ አገባ ላልተለየው የኢትዮጵያ-ግብፅ-ሱዳን የአባይ ዙሪያ ግንኙነት ሆኗል፡፡ አትዮጵያ ‹በአባይ የመጠቀም መብት አለኝ› በማለት ለዘመናት ስትጠይቅ የነበረውን መብቷን የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ በመስራት ‹መጠቀም ጀምሬያለሁ› ካለች ጊዜ ጀምሮ እየጋለ...
View Articleበደቡብ ጎንደር ዞን መምህራን በደህንነት ሀይሎች ታፍነው ተወሰዱ
ሰኔ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በደብረ ታቦር ከተማ ከአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ እና ከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላችሁ የተባሉ መምህራን ትናንት ማታ እና ዛሬ ጠዋት በደህንነት ሐይሎች ታፍሰው ወዳልታወቀ ቦታ መወሰዳቸውን ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል።...
View Articleአቶ አብርሃም ያዬህ የምላስዎትን አፈሙዝ በአቶ ገ/መድኅን አርአያ ላይ አያዙሩ!
ከሸግዬ ነብሮ የዚህ ጽሑፍ መነሻ በቅርቡ አውራምባ ታይምስ የተባለው ድረ-ገጽ ከአቶ አብርሃም ያዬህ ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስና ማለዳ ታይምስ የተባለው ሌላው ድረ-ገጽ “መደመጥ ያለበት ቪዲዮ” በማለት ያናፈሰው ነው። አብርሃም ያዬህ ወደ አቶ አብርሃም ቃለ – መጠይቅ በዝርዝር ከመግባታችን በፊት “ማን ያርዳ የቀበረ፣...
View Articleገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ “አጼ ምኒልክን ለሸዋ እንጂ ለኢትዮጵያ አልቆሙም ነበር” በሚል በጻፉት መጽሐፍ ላይ የሕዝብ...
መምህር ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ በጻፉት ባለ533 ገጽ መጽሐፍ የአጼ ዮሐንስን ታሪክ ከፍ አድርገው፤ የአጼ ምኒልክን ታሪክ በሚያንኳስ መልኩ ማቅረባቸውን በርከት ያሉ ታዛቢዎች እየተቃወሙ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ እየገለጹ ነው። መምህሩ በቪኦኤ ላይ ቀርበው በድፍረት ወይም እኔ የማውቀውን ታሪክ ነው የምጽፈው በሚል “ምኒልክ...
View Articleበዋሽንግተን ዲሲ የወያኔ ኤምባሲ ባለስልጣናት ላይ የወንጀል ምርመራ ተጀመረ::
በአባይ ግድብ ስም የቦንድ ሽያጭ በማድረግ ዲያስፖራውን ለመበዝበዝ ሲሉ የአሜሪካን የንግድ ህግ ከሚፈቅደው ውጭ ሲንቀሳቀሱ ከሁለት ወራት በፊት በኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት የተጋለጡት እና በሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ለአሜሪካ መንግስት በደረሰው ጥቆማ መሰረት ህገወጥ የቦንድ ሽያጭ በተለያዩ የኣሜሪካ ግዛቶች...
View Articleአንድነት ፓርቲ ለመድረክ ምላሽ ሰጠ፤ የተደበቀውን አፍረጠረጠው
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ በመሠረቱ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) መድረክ እንዲመሠረትና አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ ድርጅት ነው፡፡ ለመድረክ መፈጠርና መጎልበት በአደረገው ጉልህ ተሳትፎ ከፍተኛ ዋጋ የከፈለበት መሆኑን...
View Article…. ግብፅ ጦርነት አያዋጣትም abreha desta
የግብፅ ፖለቲከኞች ‘አምልጧቸው’ በቲቪ ሲያሙን ሰማን። ‘አምልጧቸው’ ነው ለማለት ግን አልደፍርም። ምክንያቱም ስለ ዓባይ ጉዳይ (Which is very politically sensitive issue) እየተወራ (ፖለቲከኞቹ ቢሸወዱ እንኳ) የሀገሪቱ የሚድያ ሰዎች እንዴት በቀጥታ ያስተላልፋሉ (የፈለገ ይዘት ቢኖረው)???...
View Articleአገር በቤተሰብ ስትዘረፍ ኢህአዴግ የት ነበር?
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት ባለስልጣናት፣ ባለሃብት፣ ደላሎችና ባለድርጅቶች በልጆቻቸውና በቤተሰቦቻቸው ስም “ዘርፈው አስቀመጡት” የተባለው ንብረታቸውና የባንክ ሂሳባቸው መታገዱ ታወቀ። የዜናውን ይፋ መሆን ተከትሎ አዲስ አበባን ያጥለቀለቋት ህንጻዎችና የንግድ ድርጅቶች ጉዳይ ለምን ዝም ተባሉ የሚል...
View Articleበ“ፍትህ ሳምንት” ስለፍትህ ምን ተባለ?
ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በአገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ የሚገኘውን “የፍትህ ሳምንት” ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የህግ ባለሙያዎችን የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታን ጨምሮ የተለያዩ የፍትህ አካላትን ሃላፊዎች እንዲሁም የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች አነጋግረናል – በፍትህ ዙሪያ፡፡ “የህግ የበላይነት ለመልካም አስተዳደር...
View Articleየግብፅ ነገር “አንተ አብራ፤ እኔ ልብላ!” ሆነ እኮ! (ከባልሽ ባሌ ይበልጣል!)
የዛሬውን ፖለቲካዊ ወግ የምጀምረው ባለፈው ሳምንት እዚሁ ጋዜጣ ላይ በወጣ አንድ አሳዛኝ ዜና ነው፡፡ እውነቱን ልንገራችሁ አይደል—-እንደው ዝም ብለን እንፍጨረጨራለን እንጂ ገና ብዙ እኮ ነው የሚቀረን፡፡ (በሁሉም ነገር!) ከዚህ ቀደም አዲስ አበባ የአፍሪካ መዲና ሆና እንዴት የቆሻሻ ክምር...
View Articleየታሠርኩት ከሕግ ውጭ መኾኑን ተረድታችሁ በሁሉም መንገድ እንድፈታ ለወተወታችሁ፣የከበረ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ፡፡
ሰው ገብቶ እንዲጠይቀው ተፈቅዶለታል ‹‹ስላደረጋችኹልኝ እና ስለምታደርጉልኝ ኹሉ አመሰግናለሁ›› ብሏል ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ቃሊቲ የሚገኘው እስር ቤት ከገባ ከዐሥራ ስምንት ወራት በላይ አስቆጥሯል፡፡ ለዚህን ያህል ጊዜም ከባለቤቱ ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እና ከልጁ ናፍቆት በስተቀር አንድም ሰው ገብቶ እንዲጠይቀው...
View Article‹‹የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት ከአሜሪካ ተፅዕኖ መላቀቅ የሚችለው ዓለም በሙሉ ከአሜሪካ ተፅዕኖ ሲላቀቅ ነው››
ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለ ማርያም፣ የዓለም አቀፍ ወንጀል ሕግ ባለሙያና መምህር ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለ ማርያም 50ኛ ዓመቱን ለማክበር በዝግጅት ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት የመጀመርያ ዙር ተመራቂ ናቸው፡፡ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን አሜሪካ ከሚገኘው የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ያገኙ ሲሆን፣...
View Article