መድረክ የእሁዱን ምርጫ ውጤት አልቀበልም አለ የኢትዮጵያ ፌዴራሊያዊ አንድነት መድረክ ባለፈው እሁድ የተካሄደውን አምስተኛው አገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ ውጤትን እንደማይቀበል ገለፀ። የመደረክ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ በምርጫው ሂደት ላይ ችግሮች የነበሩ በመሆኑ ውጤቱን አንቀበልም ብለዋል። መድረክ በምርጫው አጋጥመውኛል ያላቸውን ችግሮች ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ማሳወቁን ነው ያመለከቱት። ማምሻውን አዲስ አበባ አፍንጮ በር […]
