Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መድረክ የእሁዱን ምርጫ ውጤት አልቀበልም አለ

መድረክ የእሁዱን ምርጫ ውጤት አልቀበልም አለ ‪ የኢትዮጵያ ፌዴራሊያዊ አንድነት መድረክ ባለፈው እሁድ የተካሄደውን አምስተኛው አገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ ውጤትን እንደማይቀበል ገለፀ። የመደረክ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ በምርጫው ሂደት ላይ ችግሮች የነበሩ በመሆኑ ውጤቱን አንቀበልም ብለዋል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቻይናው ቢሊየነር ኢትዮጵያንን ጨምሮ 6,400 የሽያጭ ወኪሎችን በፈረንሳይ አዝናኑ

በባህር ዳርቻዎቹ ፓሪስና ኒስ ከተሞች ውስጥ የሚገኙ 140 የፈረንሳይ ሆቴሎች 4700 ክፍሎቻቸውን ለአንድ አዲስ ክስተት ማሰናዳት ነበረባቸው፡፡ ባለፈው ሳምንት በተካሔደ ሥነ ሥርዓት ከመላው ዓለም የተውጣጡ 6,400 ሰዎች በፓሪስና በኒስ ከተሞች ለአራት ቀናት ጎዳናዎችንና መዝናኛ ሥፍራዎችን አጣበው ሰንብተዋል፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍ/ቤቱ በጦማርያኑ እና ጋዜጠኞች ላይ የቀረቡ የሲ.ዲ መረጃዎችን ውድቅ አደረገ

በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ሶስቱ ጋዜጠኞች ዛሬ ግንቦት 19/2007 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ የተቀጠረው አቃቤ ህግ አሉኝ ባላቸው ሲ.ዲዎች እና ቀሪ ምስክሮቹን በተመለከተ ፍርድ ቤቱ ብይን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞ አንድነት ፓርቲ የብሄራዊ ምክር ቤት አባል እና የፋይናንስ ጉዳይ ምክትል ሃላፊ አቶ አዲሱ ካሳሁን ከ ሀገር ተሰደዱ.

አንድነት ፓርቲ በህዝብ ዘንድ እያገኘ በመጣው ከፍተኛ የህዝብ ተቃባይነት ስርአቱ ለስልጣኑ አንደ ሚያሰጋው በመገንዘብ ፓርቲውን ማፍረሱ የቅርብ ግዜ ትዝታ ነው:: ፓርቲውን አፍርሶ ጠንካራ የሚባሉ ለፓርቲው ብዙ ያገለገሉ ሰዎችን እያሳደደ በማሰር በመደብደብ ላይ ይገኛል …… አቶ አዲሱ ካሳሁን ለረዥም ግዜ በፓለቲከው ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫውን ውጤት እንደማይቀበለው አስታወቀ

‹‹በኃይል በተቀማ ድምፅ የሚመሰረት መንግስት በህዝብ ተቀባይነት የለውም›› • ‹‹በሂደቱ በመቆየታችን የኢህአዴግን አውሬነት አሳይተናል›› ኢ/ር ይልቃል • ‹‹የአፍሪካ ህብረት ራሱንም ሌላም ማዳን የማይችል የእንጨት ድስት ነው›› አቶ ስለሽ ሰማያዊ ፓርቲ የ2007 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ ሂደቱንም ሆነ ውጤቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና …በሳምንቱ ሌላ የአጥፍቶ አጥፊ ጥቃት በሳውዲ ደማም

* ጥቃቱ በአኑድ መስጊድ ለአርቡ እኩለ ቀን ጸሎት የተሰበሰቡትን ለማጥቃት የታለመ ነበር ተብሏል * ፍንዳታው ከመስጊዱ መኪና ማቆሚያ በመፈንዳቱ አደጋው ሊቀንስ ችሏል * በጥቃቱ አራት ሰዎች ሲሞቱ በርካታዎች ቆስለዋል ፣ ንብረት ወድሟል * አጥፍቶ አጥፊው የሴት አበያ ለብሶ ተደብቆ ማለፉ ተጠቁሟል ባሳለፍነው ሳምን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎች ወቅታዊ ዝግጂቶችን ከDCESON ሬዲዮ ያዳምጡ

የአሜሪካን መንግስትና የአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ የተካሄደውን ምርጫን አጣጣሉ በነቀምቴ የወያኔ ታጣቂዎች በተማሪዎች ላይ ጉዳት አደረሱ ምርጫውን ተከትሎ አዲስ አበባ በክልል ፖሊስ፤ ፌዴራል ፖሊስ፤ና መከላከያ ሰራዊት ተከባለች፡ልዩ ሃይል በወልመራ በድብቅ ሰፍሯል የዓለም እግር ኳስ ማሕበራት ፌደሬሽን ባለሥልጣናት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ብዙዎቹን የትግራይ ተወላጆችን 1 ለ 5 በሚል አደራጀ

ምንጮቻችን እንደገለጹልን ወያኔ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ብዙዎቹን የትግራይ ተወላጆችን 1 ለ 5 በሚል አደራጅቷል:: ይህም በአሻንጉሊቶቹ የተከበበት ኢህአዲግ ካለው መሰል አደረጃጀት ጎን ለጎን ነው:: እነኝሁ 1 ለ 5 የተደራጁት የወያኔ አባላትም ወደዱም ጠሉም ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ ለሚመደብላቸው ሰው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታ ለመያዝ በኢህአዴግ ውስጥ ሀይለኛ የሆነ የስልጣን ሽኩቻና አለመግባባት መፈጠሩ ታወቀ

የወያኔ ባለስልጣኖች ብዙ ሰዓት የፈጀ የውስጥ ስብሰባ ማድረጋቸው እና በስብሰባው ሀይለኛ የሆነ የእርስ በእርስ የቃላት ሽኩቻ ማድረጋቸውንና የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታውን ማን ይያዘው በሚለው ጉዳይ በመካከላቸው አለመግባባት መፈጠሩ የደረሰን ዜና ያስረዳል:: በደረሰን ዜና መሰረት በስብሰባው አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዳር እስከ ዳር የሚገነፍል እና የማያቋርጥ ሕዝባዊ አመጽ ወያኔን ለማስወገድ አማራጭ የሌለው መፍትሄ —ይነበብ!!!

አወ – የተግባር እርምጃ አማራጭ የሌለው መፍትሔ ስለሆነ እኔ በበኩሌ ትግሌን በተግባር ጀምሬአለሁ፡፡ ከታች ለዘረዘርኳቸው እርምጃዎች እናንተም ጨምሩበትና ወደ ተግባር እንግባ!!! «ጠብታ ውሃ ነው ደንጋይ የሚበሳ፣ እንጩህ ዝም ብለን – ሕዝብ እስከሚነቃ፣ አገር እስኪነሳ፡፡» – ሜሮን ጌትነት እውነት ነው ሜሮን –...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ወይንሸት ሞላ ለሰኔ 8 ተቀጠሩ •የፓርቲ አመራሮችን በመከላከያ ምስክርነት ጠርተዋል

መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም መስቀል አደባባይ ጠርቶት ከነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው ክስ ላይ መከላከያ ምስክሮቻቸውን ለማሰማት ለሰኔ 8/2007 ዓ.ም ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡ በእነ ወይንሸት ሞላ የክስ መዝገብ የተካተቱት ወይንሸት ሞላ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያና ኤርትራ ለማስታረቅ ሱዳንና ኳታር እቅድ መያዛቸውን ተሰምተዋል።

የሱዳኑ ፕሬዝደንት ዑማር ልበሽር የአገሪቱን ምርጫ በማሸነፋቸው በነገው ዕለት የቃለመሃላ ሥነ ሥርዓት ያካሂዳሉ። በዚህ በዓል የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝና የኤርትራው ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ አፍወርቂ ፊት ለፊት ይገናኛሉ። የሱዳንና የኳታር መሪዎች ይህን አጋጣሚ በመጠቀም በከረረ ጥላቻ የሚገኙት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አምባገነኑ የህወሓት አገዛዝ ለስልጣኑ መጠበቂያ ያቋቋመው መከላከያ ሠራዊት እየፈረሰ የትጥቅ ትግሉን በመቀላቀል ላይ ነው፡፡

የህዝብ ጠላት የሆነው ህወሓት ከህዝብ አብራክ የተከፈለውን መከላከያ ሠራዊት በፀረ-ህዝብነት ሙሉ ለሙሉ የማሰለፉ ዓላማው ሲከሽፍ በዓይኖቹ በብረቱ በመመልከት ላይ ነው፡፡ ምክንያቱም ሰሞኑን በርካታ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው በመኮብለል አርበኞች ግንቦት ሰባትን ተቀላቅለዋል፡፡ ህዝብን ለማጥፋት የቆመውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፎቶ ላይ የምትታየው ሴት ካትሊይን ጄነር የምትባል ሲሆን , ብሩስ ጄነር ፆታውን በቀዶ ጥገና በመቀየሩ ምክንያት የተፈጠረች...

በመጀመርያው ምስል ላይ የሚታየው ሰው ብሩስ ጄነር ይባላል, በፈረንጆቹ 1976 በክረምት ኦሎምፒክ ለአሜሪካ በዴካትሎን ስፖርት የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኘ ስፖርተኛ ነው :: በሁለተኛም ምስል ላይም ሙሉ ልብስ ለብሶ የሚታየው ይኸው ብሩስ ጄነር ሸምገል ብሎ ነው , ከኦሎምፒክ ስፖርቱ በሁውላ , በቀጣይ ህይወቱ የመኪና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በቀዶ ጥገና ስህተት የ 5 ልጆች እናት ህይወት አለፈ

ዘውዲቱ ሆስፒታል የመህፀን እጢ እንዳለባቸው የተነገራቸው የ 5 ልጆች እናት እጢው ወደ ካንሰር እንዳይለወጥ አስቸኳይ ቀዶ ጥገና እንዲደረጉ ይታዘዛሉ ። ለዚህም ቀዶ ጥገና ሆስፒታሉ መሳሪያ ስለሌለው ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የምርመራ ውጤታቸውን አባሪ በማድረግ ይልካቸዋል። የተጠቀስው ሆስፒታል እደደረሱም እናት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፊፋው ፕሬዝዳንት ሴፕ ብላተር ስልጣን ለቀቁ!

ለ17 ዓመታት ያህል ፊፋን በፕሬዝዳንትነት የመሩት ስዊዘርላንዳዊው ሴፕ ብላተር አሁን ስልጣናቸውን እንደሚለቁ አስታውቀዋል። በሳቸውና በተቀሩት ጓደኞቻቸው ላይ አሜሪካ የሙስና ወንጀል ፈፅመዋል በማለት ከቀናት በፊት ምርመራ መጀመሯን ተከትሎ ፊፋ እየታመሰ ነው። ደቡብ አፍሪካም የዓለም ዋንጫን በሃገሯ ለማካሄድ ለፊፋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኢትዮዽያዊው በአሜሪካ 122 አመት ተፈረደበት!”

በአሜሪካን ሀገር በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮዽያዊያን ስደተኞች ይኖራሉ! እነዚህ ስደተኞች ከጥቃቅን ስራዎች አንስቶ እስከ_ታላላቅ ካምፓኒዎች በወዛቸው ያገኙዋትን ዶላር አጠራቅመው… አንድ ቀን ሀገሬ እገባለው ከሚል ተስፋ ጋር ሕይወትን ይገፋሉ! ህልሙ የሞላለት ጥቂቱ ጠቅልሎ ሲመጣ አብዛኛው ግን በዥዋዥዌው የአሜሪካ ህይወት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአለም ሀገራት ባሰፈኑት የህግና ፍትህ ስርአት ምዘና ኢትዮጵያ ከ102 የአለም ሀገራት 94ተኛ ደረጃ ተሰጥቷታል

ዎርልድ ጀስቲስ ፕሮጀክት የተባለው በአለም ላይ ፍትህና የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ እሰራለሁ የሚል ተቋም የ 102 የአለም ሀገራትን የፍትህና ህግ ስርአት ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡ ከተለያዩ ሀገራት ከ 100 ሺህ የማያንሱ ህዝቦችን መጠይቅ በማድረግ ጭምር የተጠናቀረው ይህ የተቋሙ ሪፖርት በዚህ ረገድ የኢትዮጵያችንንም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦህዴድ፣ብአዴንና ደኢህዴን የሚባሉ ህያዋን የሉም

መቶ ከመቶ ደፈንኩ ያለን ‹‹ሰነፉ››ተማሪ ኢህአዴግ በቀጣይ በሚያደርገው የግምባሩ ጠቅላላ ጉባኤ በኃይለማርያም ደሳለኝ ወንበር ላይ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል ፡፡ወርሃ መስከረም የሚሰየመው ‹‹የኢህአዴግ መንግስታዊ ጉባኤም››(ፓርላማ ለማለት ቢቸግረኝ ያወጣሁለት ስያሜ ነው) የሚቀርብለትን እንደወረደ ያጸድቃል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ከአገር የሚሰደዱት ገጠሬ ወጣቶች ናቸው”ዲና ሙፍቲ

አሸባሪነት በኢትዮጵያ ሊስፋፋ ያልቻለው ሕዝቡ በሙሉ ሰላይ በመሆኑን ዲና ሙፍቲ አስታወቁ፡፡ ከአገር ተሰድደው የሚውጡት አብዛኛዎቹ ገጠሬ ወጣቶች እንደሆኑና ሟቹ መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ህዳሴ አባት በጣም እንደሚናፍቋቸው ተናገሩ፡፡ ቀድሞ በቃል አቀባይነት ሲሰሩ የነበሩት በአሁኑ ወቅት ደግሞ በኬኒያ ተወካይ የሆኑት አቶ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live