Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በደቡብ አፍሪካ የጆሀንስበርግ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአንድ ወንጀለኛ ላይ ያሳለፈበት የ1535 አመት የእስር ውሳኔ ፍርድ

$
0
0
ጴትሮስ አሸናፊ በቅዱስ መጽሐፍ በአለማችን ረጅሙን እድሜ ማቱሳላ( 969 ዓመት )መኖሩን አንብበናል። (ዘፍ 5፣27) ከዚያም ለጥፋት ውሃ ምክንያት በሆነው የሰው ኃጢአት ምክንያት 120 መድረሱን ብናነብም ይስሐቅ 180 ዓመት መኖር ችሏል። ከዚያም ወርዶ 70 ከበዛም 80 ዓመት ሲሆን ይህንን ካለፈ ትርፉ ድካምና መከራ እንደሆነ ነግሮናል። «የዘመኖቻችንም ዕድሜ ሰባ ዓመት፥ ቢበረታም ሰማንያ ዓመት ነው ቢበዛ ግን ድካምና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles