የሰማያዊ ፓርቲ የምስራቅ ጎጃም ዞን ፀኃፊ ሳሙኤል አወቀ በወያኔ ጭፍሮች ተገደለ
የሰማያዊ ፓርቲ የምስራቅ ጎጃም ዞን ፀኃፊና በ2007 ዓ.ም ምርጫ የፓርቲው ዕጩ ተወዳዳሪ የነበረው ወጣት ሳሙኤል አወቀ ተገደለ፡፡ ወጣት ሳሙኤል አወቀ ትናንት ሰኔ 8/2007 ዓ.ም ምሽት ላይ ወደ ቤቱ እየገባ በነበረበት ወቅት በሁለት ግለሰቦች ከፍተኛ ድብዳባ ከተፈፀመበት በኋላ ሆስፒታል ውስጥ ነፍሱ አልፋለች፡፡...
View Articleአንድ የፌደራል ፖሊስ 3 ባልደረቦቹንና አንድ ቻይናዊ ገደለ
የትውልድ ቦታው አሶሳ አከባቢ የሆነ የፌዴራል ፖሊስ አባል ሌሎች ሶስት የፌዴራል ፖሊስ አባላትን እና አንድ ቻይናዊን በምዕራብ ሀረርጌ ሚኤሶ ወረዳ ልዩ ስሙ ቦርደዴ በተባለ ቦታ በጥይት ተኩሶ ከገደላቸዉ በሃላ መሰወሩን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል:: የፌደራል ፖሊሶችና የኦሮምያ ፖሊስ ገዳዩን ለመያዝ በጭሮ፣ ሚኤሶ፣...
View Articleእባብ ሲደበደብ ራሱን ይከላከላል፡፡ ለምን?
አማካሪዎቹ ከቤተ መንግሥቱ ወጥተው ለአራት ወራት ያህል መከሩ፡፡ አነሡ ጣሉ፤ በመጨረሻም የደረሱበትን ሐሳብ በብራና ጽፈው ወደ ንጉሡ ዘንድ መጡ፡፡ የተጠቀለለውንም ብራና ሰጡት፡፡ ንጉሡም ገለጠና አነበበው፡፡ እንዲህ ይል ነበር ‹‹ይህም ያልፋል››፡፡ ለምን? አላቸው ንጉሡ፡፡ በየትኛውም የሥልጣንና የሀብት ከፍታ ላይ...
View Articleበኬንያ ስደተኞችን ይሰልሉ ነበር የተባሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ
ባሳለፍነው እሁድ ናይሮቢ ኢስሊ የተበለ ቦታ የከተሙ የኢትዮጵያ መንግስት ያሰማራቸው ሲቪል የለበሱ ደህንነቶች ከተለያዩ የመገናኛ መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ያገኘሁት መረጃ ያመለክታል፡፡ በአካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ግለሰቦቹን በተመለከተ ሲያቀርቡት የነበረው ጥቆማ...
View Articleከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ጥልቅ የሐዘን መግለጫ!
አንድ በስልጣን ላይ የተቀመጠ አካል ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ መሆኑን ጤነኛ አዕምሮ ያለው የሰው ልጅ የሚገነዘበው ጥሬ ሃቅ ነው፡፡ እንደ እርግማን ዛሬ በኢትዮጵያ የስልጣን እርካቡን የተቆጣጠረው ቡድን የሚገዛቸውን ዜጎች የሚያያቸው እንደጠላት እንጅ የመንግስትን ጥበቃ እንደሚፈልጉ፤ በጠላትነት...
View Articleበደቡብ አፍሪካ የጆሀንስበርግ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአንድ ወንጀለኛ ላይ ያሳለፈበት የ1535 አመት የእስር ውሳኔ ፍርድ
ጴትሮስ አሸናፊ በቅዱስ መጽሐፍ በአለማችን ረጅሙን እድሜ ማቱሳላ( 969 ዓመት )መኖሩን አንብበናል። (ዘፍ 5፣27) ከዚያም ለጥፋት ውሃ ምክንያት በሆነው የሰው ኃጢአት ምክንያት 120 መድረሱን ብናነብም ይስሐቅ 180 ዓመት መኖር ችሏል። ከዚያም ወርዶ 70 ከበዛም 80 ዓመት ሲሆን ይህንን ካለፈ ትርፉ ድካምና መከራ...
View Articleሰበር ዜና ለቀስተኞቹ ታገቱ
የሳሙኤል አወቀ ስርዓተ ቀብር ላይ ደርሰው ወደ ደብረማርቆስ ሲመለሱ የነበሩት ለቀስተኞች ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ ወደ ደብረማርቆስ እንዳይመለሱ መታገታቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ለቀስተኞቹ በመኪና እየተመለሱ በነበረበት ወቅት ከቢቸና ወደ ደብረማርቆስ 80 ኪሎሜትር አካባቢ የምትገኝ የትመን የተባለች ቦታ ላይ...
View Articleበሽብርተኝነት የተከሰሱ የአየር ኃይል አባላት ነገ ፍ/ቤት ይቀርባሉ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ከግንቦት ሰባት ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል የሽብርተኝነት ክስ የቀረበባቸው ሰባት የአየር ኃይል አባላት ነገ ሰኔ 12/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ይቀርባሉ፡፡ አቃቤ ህግ በሰኔ 7/2007 ዓ.ም ባቀረበባቸው ክስ ላይ እንደተመለከተው፣ ተከሳሾቹ የወንጀል ህጉ አንቀጽ...
View Articleየወያኔ መከላከያ ሰራዊት መካከል አለመግባባቱ ተባብሶ ቀጥላል
በመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ አባላት የሆኑት ወታደሮች በአገልግሎት ማብቂያ በሚል ምክንያት ያልተፈለጉትን ለማሰናበት ተብሎ በተካሄደ ስብሰባ ላይ ብዛት ያላቸው ወታደሮች አገልግሎታችን ግዜ ያበቃ በመሆኑ መሰናበት አለብን በማለታቸው የተነሳ ስብሰባው እንደተቋረጠ ታወቀ። ምንጮቻችን በላኩልን መረጃ መሰረት- በሰሜን እዝ...
View Articleባህርዳር ስራ አጥ ምሩቃን በህወሃት ደህንነቶች ታፍነው እየተወሰዱ ነው
በባህርዳር ከተማ ትምህርታቸው ጨርሰው መንገድ ላይ ሲንቀሳቀሱ የተገኙት ወጣቶች ቦዞኔ እየተባሉ በጸጥታ አካላት ተገፈው ቤሻንጉል ወደሚገኘው የመንግስት እርሻ እንዲሰሩ መወሰዳቸው የተገኘው መረጃ አስታወቀ። ምንጮቻችን ከቦታው እንደገለፁት በባህርዳር ከተማ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ተመርቀው ስራ ያላገኙት ወጣቶች...
View Articleአንጋፋው ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ በ67 ዓመታቸው አረፉ
ጋዜጠኛ ዳሪዮስ ሞዲ ከዚህ አለም በሞት ተለየ:-ዳሪዮስ ሞዲ በ1940 ዓ/ም አዲስ አበባ ከተማ ራስ መኮንን ድልድይ አካባቢ ተወለደ:: አባቱ የፓሪሲ (የጥንታዊቷ ኢራን) ደም ያላቸው ህንዳዊያን ተወላጅ ሲሆኑ ለልጃቸው ዳሪዮስ የሚለውን ስም የሠጡት “ዳሪዮስ” የሚባለውን ዝነኛ የፋርስ ንጉሰ ነገስት ለማሥታወስ ነው...
View Articleበደቡብ ኢትዮጵያ የመድረክ አባል ተደብድበው መገደላቸውን ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ በደቡብ ክልል አንድ የምርጫ አስተባባሪው አርብለት ተገድለው መገኘታቸውን አስታወቀ። የተቃዋሚ ፓርቲም በምርጫ 2007 ዙሪያ የዛሬውን ጨምሮ 4 አባላቱና ደጋፊዎቹ መገደላቸውን አስታውቋል። በዚህ ሳምንት እንደተገደሉ ተቃዋሚዎች ከገለጿቸው ሶስት ሰዎች በተጨማሪ በኦሮሚያና ደቡብ ክልል...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ከሳሙኤል አወቀ ለቅሶ እንዳይደርሱ ታገዱ
ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም ለሌላ ለቅሶ በመሄድ ላይ የነበሩ ዜጎች ተደብድበው ተመልሰዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ሰኔ 8/2007 ዓ.ም ደብረማርቆስ ከተማ የተገደለው የሳሙኤል አወቀ ለቅሶ እንዳይደርሱ ታገዱ፡፡ አመራሮቹና አባላቱ ዛሬ ሰኔ 13/2007 ዓ.ም በጠዋት ከአዲስ...
View Articleየመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ማካሄዳቸው ታወቀ።
በኦሮሚያ ክልል፤ ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎች ድምፃችን ተሰረቀ በማለት ወደ ዩኒቨርሲቲ አስተዳዳሪዎች አቤቱታቸው ስላቀረቡ ብቻ በስርዓቱ ታጣቂዎች ጥይት እንደተተኮሰባቸው ተገለፀ። በምንጮቻችን መረጃ መሰረት በመቱ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደውን ምርጫ አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ለተቃዋሚ ድርጅቶች መምረጣቸውን የተረዱት የስርዓቱ ካድሬዎች...
View Articleበኬንያ ፖሊስ ተይዘው ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው ሊሰጡ ነበር የተባሉ በህዝብ አቤቱታ ተለቀቁ
የኢትዮጵያ መንግስት ያሰማራቸው ሰላዮች በህዝብ ጥቆማ ቢያዙም መለቀቃቸው ህዝቡን አስቆጥቷል ትናንት ረፋድ አካባቢ በናይሮቢ ነዋሪ የሆኑ ሶስት የፖለቲካ ስደተኛ ኢትዮጵያዊያን በኬንያ ፖሊስ ለጥያቄ እንደሚፈለጉ ተነግሯቸው ሲወሰዱ በዛ ያሉ ሰዎች ተፈላጊዎቹን በመከተል ፖሊስ ጣብያ ድረስ በማምራት የተያዙት እንዲለቀቁ...
View Articleዛሬ ቤተ እስራኤላዊያን ሰላማዊ ስልፍ በቴል አቪብ ያደርጋሉ
ዛሬ ቤተ እስራኤላዊያን ሰላማዊ ስልፍ በቴል አቪብ ያደርጋሉ ምክንያቱም ባለፍው ቤተ እስራኤላዊ በፖሊስ ተመቶ ነበር ፖሊሱ እስር ቤት መግባት አለበት ብለው ሲጠይቁ የተሰጠው መልስ መጀመሪያ የተማታው ቤተ እስራኤላዊ ነው ፖሊሱ አይድለም የሚል ነበር ይህን ያስቆጣቸው ቤተ እስራኤላዊያን ዝም ብለው አልተመለከቱም በዛሬው...
View Articleእነ ወይንሸት ሞላ ከእስር እንደተለቀቁ ታፈነው ታሰሩ
መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ ታስረው ሰኔ 15/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት እንዲፈቱ የተወሰነላቸው ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና ቤትሄልየም አካለ ወርቅ ዛሬ ሰኔ 16/2007 ከእስር ተፈትተው ሲወጡ በፖሊስና ደህንነቶች ታፍነው ታስረዋል፡፡ ቂሊንጦ...
View Articleየሳምንቱ አበይት ዜናዎች ከDCESON ሬዲዮ ቁምነገር ይጨብጡበታል ያዳምጡት
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ አሁንም ስቃይ ላይ መሆናቸው በኬንያ ወያነ የላካቸው ደህንነቶች ከተለያዩ የመገናኛ መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸው የአቢሲኒያ ባንክ ሰራተኞች የተቃዋሚ ድርጅት ደጋፊ ናቸው ተብሎ በኢሕ አዴግ ባለስልጣናት መፈረጃቸው በሁመራ አሸባሪዎች ገቡ በሚል ሽፋን ህወሃት ህዝቡን እያሸበረ መሆኑን...
View Articleሃይ ባይ ያጣው የአለም ህዝቦች ስጋት!
አለም ዝም ያለው, ታላላቅ ሀያላን ሀገራት ሁሉ ፀጥ ብለው ተመልካች የሁኑበት አረመኔያዊው እውነተኛው ትርኢት በጭራሽ አላባራም. እንዲያውም ብሶበታል. ሶሪያ ደበነች, ኢራቅን ፈጁት, ሊቢያ ን አናወዟት, ግብፆችን አረዱ, ኢትዮጵያዊንኑ ወንድሞቻችን ደገሙ. ኮሪያ, አሜሪካ, ኤርትራ ብቻ ያልነካኩት የለም ግን ዝም...
View Articleየወያኔ ሰላይ ስደተኞችን መግደሉ ተሰማ
ከሀገር ውጭም በስደት በሕውሓት ሰላዮች ክትትል ይደረግባቸው የነበሩ ኢትዮጵያውያኖች ከሰዳን ወደሊቢያ ገዞ ላይ እንዳሉ የሕውሓት ሰው ከሱዳን አቻው ጋር በመሆን በሱዳን ወታደራዊ ተሽከርካሪ ስደተኞቹ የተሳፈሩበትን ተሽከርካሪ በመግጨት አና እንዲገለበጥ በማድረግ አዳጋ ከደረሰባቸው መካከል የሥርዓቱ ሰው የነበረን ቁስለኛ...
View Article