ዛሬ ቤተ እስራኤላዊያን ሰላማዊ ስልፍ በቴል አቪብ ያደርጋሉ ምክንያቱም ባለፍው ቤተ እስራኤላዊ በፖሊስ ተመቶ ነበር ፖሊሱ እስር ቤት መግባት አለበት ብለው ሲጠይቁ የተሰጠው መልስ መጀመሪያ የተማታው ቤተ እስራኤላዊ ነው ፖሊሱ አይድለም የሚል ነበር ይህን ያስቆጣቸው ቤተ እስራኤላዊያን ዝም ብለው አልተመለከቱም በዛሬው እለት በአደባባይ ይወጣሉ አንድ ፍክራ አላቸው ይህም አንድ ሰው ለሁሉም ነው ሁሉም ለአንድ ሰው […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
