Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ኢንጂነር ሐይሉ ሻዉል የመኢአድ መሪነት ሥልጣናቸዉን ለቅቀዉ አማካሪ ሆኑ

$
0
0
አዳዲሶቹ መሪዎች የአመራር ለዉጥ የተደረገዉ ዴሞክራሲያዊ በሆነ ምርጫ ነዉ ሲሉ፥ ከሥልጣን የተወገዱት ባንፃሩ የምርጫዉን ሒደት «የፓርቲዉን ደንብ የጣሳ» በማለት ተቃዉመዉታል። ከኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲዎች አንዱ የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የእስካሁን መሪዎች ከሥልጣን ተወግደዉ አዳዲስ መሪዎች ተመረጡ።በአዲሱ ለዉጥ መሠረት የድርጅቱ መሥራችና የረጅም ጊዜ ፕሬዝዳት ኢንጂነር ሐይሉ ሻዉል የመሪነት ሥልጣናቸዉን ለቅቀዉ አማካሪ ሆነዋል።አዳዲሶቹ መሪዎች የአመራር ለዉጥ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles