ሀገራችን ኢህአዴግ አክራሪነትን እንደሚያሰሰጋት ተሰጋ!
ሀገራችን ኢህአዴግ አክራሪነትን እንደሚያሰሰጋት ተሰጋ! ይቺ ጨዋታ ፍትህ ጋዜጣ አዲስ ታምስ መጽሄት ከዛም ልዕልና ጋዜጣ ባደረጉት መተካካት አሁን ተራውን ለተቀበለችው አዲሲቱ ፋክት መፅሄት የተላከ ነው፡፡ እስቲ የድረ ገፃችን አንባቢዎች ደግሞ ከተመቻቸው ያንበቧት ተብላ የተለጠፈች ናት! ርዕሴ እንዳይረዝምብኝ ሰግቼ ነው...
View Articleከነመላኩ ፈንታ በኋላ የቆመ መርከብ የሆነው ፀረ – ሙስና ኮሚሽን(ከሰናይ ቃል)
በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አስከፊ እየሆኑ ከመጡት ነገሮች መካከል የሙስና ተግባር በጣም በጣም አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ሰዎች በአንድ ጀምበር የሚመነጠቁበት ይህ የሙስና ተግባር ታዲያ በአግባቡ ቁጥጥር ተደርጐበታል ወይም ክትትሉ የሁሉንም አካል ጥያቄ ያማከለ ነው ለሚለው ብዙ አሻሚ የሆኑነገሮች አሉበት፡፡ ለዋቢነት...
View Articleሻለቃ ኅይሌ ገብረስላሴ ከሀገር አቋራጭ(ማራቶን) ወደ መተካካት የዱላ ቅብብል የብሔር ማሟያ ሆኖ ሊሾም ነው!።
*ኢህአዴግን(ራዕይና ሌጋሲውን)የሚያውቀው የለም።ኢትዮጵያም አውሮፕላን እንዳላት ደሪምላነርም ገዝተን ለምነን እንደምንበላ ‘ደሮነርም’ የሚሠራ አትራፊ የመከላከያ ኅይል እንዳለን የሚመሠክረውና የሚያውቀው ያው የፓርላማ አባል፣አርቲስቱ፣ የኤምባሲ ካድሬና ቤተሰቦች ተሰብስበው ቡና በማፍላትና በመጨፈር ነው። ስለዚህ ፖለቲካን...
View Articleየመንግስትን የሃይማኖት ጣልቃ ገብነት የሚያሳይ ተጨማሪ ሰነድ ተገኘ
የመንግስትን የሃይማኖት ጣልቃ ገብነት የሚገልጹ ተጨማሪ ሰነዶች በእጃችን ገቡ፡፡ ሰነዶቹ በ2004 መጀመሪያ አካባቢ ሲደረጉ የነበሩ የአሕባሽ ስልጠናዎች ዋነኛ አስተባባሪ እና አዘጋጅ መንግስት መሆኑን ያሳያሉ፡፡ በሰነዱ ላይ እንደተመለከተው በወቅቱ ይሰጥ ነበረው ስልጠና በመንግስት ሚዲያዎች እንደተገለጸው በኢትዮጵያ...
View Articleግብጽ ኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ ጀርባዋን ሰጠችኝ ስትል ስጋቷን ገለጸች
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 14 ቀን 2005 ፕሮግራም << …ጆርጅ ዚመርማን ተኩሶ በገደለው የትራይቮን ማርቲን ጉዳይ በተሰጠው ጠቅላላ ውሳኔ ቅሬታ አለኝ …ይሄ ነገር የተገላቢጦሽ ቢሆንና ጥቁር ጎልማሳ መሳሪያ ያልያዘን ምንም ጥፋት ያላጠፋን የ17 ዓመት ነጭ ወጣት ገሎ አይ እኔ ፈርቼ ነው የገደልኩት ቢል...
View Articleከመምህር ግርማ ይልቅ የሕዝብ መፈተኛ የሆነው የሰሞኑ ድርጊት
በተላያዩ ብዙ ፈተናዎች መሀከል አልፈው መምህሩ ዛሬ ያሉበት ደረጃ ደረሱ፡፡ ዛሬ እንደድሮው የሚታለል ሕዝብ እያነሰ በእሳቸው ትምህርሕርት ራሱን እያወቀ ለእግዚአብሔር የሚንበረከክ ሕዝብ እየበዛ መጣ፡፡ ፈታኞቹ ግን ዛሬም ተስፋ አልቆረጡም፡፡ ፈተናው ግን የአንዱ የመምህር ግርማ ሳይሆን የሕዝብ ነበር፡፡ ከዚህ በኋላም...
View Articleሰበር ዜና: ኢህአዴግ አንድነት ፓርቲን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ
በደቡብ ወሎ ዞን በሚገኘው ኩታበር ወረዳ አንድነት ፓርቲ ሐምሌ 7 ቀን 2005ዓ.ም. በደሴ ያካሄደውን ህዝባዊ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ በመቃወም ህዝቡ ሰላማዊ እንዲወጣ ኢህአዴግ እያስገደደ መሆኑን ምንጮቻችን በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ የኩታበር ወረዳ ነዋሪ ሰልፍ እንዲወጣ የተደረገው ነገ ረቡዕ ሐምሌ 17 ቀን...
View Articleየኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ETV ከዩቲዩብ (Youtube) ተባረረ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በዩቱዩብ የተለያየ ፕሮፓጋንዳዎቹን የሚያስተላልፍበት የዩቲብ ቻናል ተዘጋ። ዩቲዩብ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥንን ማባረሩን የገለጸበት መልዕክት “YouTube account ethiopiantv has been terminated because we received multiple third-party...
View Articleኢንጂነር ሐይሉ ሻዉል የመኢአድ መሪነት ሥልጣናቸዉን ለቅቀዉ አማካሪ ሆኑ
አዳዲሶቹ መሪዎች የአመራር ለዉጥ የተደረገዉ ዴሞክራሲያዊ በሆነ ምርጫ ነዉ ሲሉ፥ ከሥልጣን የተወገዱት ባንፃሩ የምርጫዉን ሒደት «የፓርቲዉን ደንብ የጣሳ» በማለት ተቃዉመዉታል። ከኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲዎች አንዱ የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የእስካሁን መሪዎች ከሥልጣን ተወግደዉ አዳዲስ መሪዎች...
View Articleአርቲስት ዓለምአየሁ ፋንታ እጅጋየሁ ሽባባውን(ጂጂን) ሊከስ ነው
አርቲስት ዓለምአየሁ ፋንታ እጅጋየሁ ሽባባውን(ጂጂን) ሊከስ ነው ጂጂ ያለ አርቲስት ዓለምአየሁ ፋንታ ፍቃድ የሰራችውን አሪፍ ሙዝቃ @ ያድምጡት posted by Aseged Tamene Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, Africa, Amhara National...
View Articleዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ እና ዶ/ር በያን ሱባ -በገበየሁ ባልቻ
በገበየሁ ባልቻ ባለፈዉ ጊዜ ሁለቱ ልሁቃን ዶፍቶሮች በፈረንጂ እዉቀታቸዉ የተመሰከረላቸዉ ምሁራን (በኢትዮሚዲያ) የተመላለሱትን በመመልከት የበኩሌን በጉዳዩ ዙሪያ ሀሳብ ልሰጥ አስቤ የአባይ ጉዳይ በረድ ይበል በማለት በጋዉን ስጠብቅ ባጀሁ። ዶ/ር ፍቅሬ ዶ/ር በያን የሚመሩት ድርጅት ኢትዮጵያዊ ይዘት ያለዉ መስሎ...
View Article“እኛም ስንወለድ እንዲህ አልተቀወጠ”አለ የእኛ ሰፈሩ አጩሌ!
በወር አስራ ምናምን ብር ለቴሌቪዥን ግብር እከፍላለሁ፡፡ እንግዲህ ይህንን የምከፍለው ቢቢሲን ስለምመለከት ነው፡፡ ቢቢሲ ደግሞ ከማስታወቂያ ገቢ ስለማያገኝ ወይም ማስታወቂያ ስለማይሰራ የእኛን ወርሃዊ ግብር አሰፍስፎ ነው የሚጠባበቀው፡፡ በዚህ አጋጣሚ ኢቲቪን እንጠይቃት ከሁለት ወገን ገቢ መሰብሰብ ነውር አይደለም...
View Articleዶ/ር ነጋሶ መድረክን በተመለከተ ከፓርቲያቸው የተለየ አቋም ይዘዋል
v መድረክን ወደ ጥምረት /ቅንጅት ማውረድ አይጠቅምም v መድረክን ወደ ውህድ ፓርቲ መግፋቱ ጠቀሜታው አልታየኝም በዘሪሁን ሙሉጌታ የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በመድረክና አንድነት መካከል ስላለው ግንኙነት ለመጀመሪያ ጊዜ የግል አቋማቸውን ይፋ...
View Articleየፓርላማው ውይይት መታፈኑን በይፋ ያጋለጠው ጋዜጠኛ ከስራ ተሰናበተ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “የዴሞክራሲ ተቋማት ሚናና የአስፈፃሚ ተቋማት ኃላፊነት” በሚል ጥቅምት 23 ቀን 2005 ዓ.ም ያደረገውን ውይይት በኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በኩል ተቆራርጦና ተዛብቶ እንዲተላለፍ ተደርጓል በሚል አንድ ዜና መዘገቡ ይታወሳል። ይህን ዜና በሰንደቅ ጋዜጣ የህዳር 5 ቀን 2005 ዓ.ም...
View Articleደቡብ ሱዳን በስልጣን ሽኩቻ ትናጥ ይዛለች ።
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር የሃገሪቱን ካቢኔ ካገዱ በኋላ ዋና ዋና የመንግሥት ተቋማት አካባቢ ጥበቃው ተጠናክሯል ። ከፕሬዝዳንቱ እርምጃ በኋላ ህዝቡ እንዲረጋጋ በራድዮ ጥሪ ተላልፏል ። ከሥልጣን ከተወገዱት ባለሥልጣናት መካከል ተሰሚነት ያላቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቼርና የገዥው የሱዳን ህዝቦች ነፃ አውጭ...
View Articleየአልአሙዲ ልጅ ነኝ ባይዋ ሳራ አልአሙዲ በማጭበርበር ወንጀል ተከሰሰች
*የአልአሙዲ ልጅ ነኝ ባይዋ ሳራ በጣም ሀብታም እንደሆነችና ለሽቶ ብቻ 1,000,000 ዶላር እንዳወጣች ተናገረች * ንጋት አሊ የተባለች የቤት ቁሳቁስ ኢትዮጵያዊ ነጋዴ በፍርድ ቤቱ በሰጠችው ምስክርነት መሰረት ሳራ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ሴተኛ አዳሪ እንደነበረች ተናግራለች፡፡ የሳውዲ ልዕልት ነኝ ባይዋ...
View Articleየመንግሥትን ስም ማጥፋት ማለት የክቡርነታቸውን …?
መስፍን ወልደ ማርያም ፋክት፤ ሰኔ 2005 ስም ምንድን ነው? መታወቂያ ነው፤ መጠሪያ ነው፤ ስም ማጥፋት ሲባል ስም አለ ማለት ነው፤ ከስምም አልፎ የገነነ ስም አለ ማለት ነው፤ ስለዚህም ሊጠፋ የሚችለው የገነነ ስም ሲኖር ብቻ ነው ማለት ነው፤ ደራርቱ ቱሉ፣ ፋጡማ ሮባ፣ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የገነኑ ስሞች ናቸው፤ አንድ...
View Articleለመለስ ሙት አመት ማስታወሻ (ከፋሲል የኔአለም) ጋዜጠኛ
ከመለስ ሞት በሁዋላ ያለው የኢትዮጵያ ሁኔታ ከሌኒን ሞት በሁዋላ የነበረውን የሩስያ ሁኔታ ያስታውሰኛል። ሌኒን በቦልሼቪክ ፓርቲ ውስጥ የገዘፈ ስም ነበረው፣ በፓርቲው ውስጥ ያሰፈነው የዲሞክራሲያዊ ማእከላዊነት አሰራር የምእራቡን ዲሞክራሲን ለማይቀበለው የኮሚኒስት ታጋይ ሁሉ የሚመች ነበር ፤ በዲሞክራሲያዊ ማእከላዊነት...
View Articleውጤት አልባው ፀረ ሽብር ትግል በሶማሊያ የኬንያ፣ የታንዛኒያና የብሩንዲ አክራሪዎችም ከአልሸባብ ጐን ቆመዋል
- ኤርትራ የጦር መሣሪያ ድጋፏን ቀጥላለች - የኬንያ፣ የታንዛኒያና የብሩንዲ አክራሪዎችም ከአልሸባብ ጐን ቆመዋል - ቻይናን ያቋረጡ ፈንጂዎች አልሸባብ እጅ ደርሰዋል ከ16 ዓመታት በላይ መንግሥት አልባ ሆና የቆየችው ሶማሊያ በእርስ በእርስ ግጭትና በጐሣ መሪዎች የበላይነት ሽኩቻ ምክንያት ዜጐቿ በሰላም...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ጥያቄ እና የመንግስት ምላሽ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 3 (አጀንዳ)
የሰማያዊው ፓርቲ ጥቁር ተግባራት ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሕዝባዊ ሰልፍ ላይ ያቀረባቸው ጥያቄዎች የተሰላፊዎች ጥንቅርና መሰረታዊ ዓላማ በእጅጉ አነጋጋሪ ለሆኑ ጉዳዮች መነሻና መንደርደሪያ ሆነውኛል። ሰማያዊ ፓርቲ ከአንድነት ፓርቲ ባለመስማማትና በልዩነት ራሳቸውን ያገለሉ፣ መርህ ይከበር በሚል ተሰባስበው የነበሩ ግለሰቦች...
View Article