የኢትዮጵያ መንግስት በዲሞክራሲያዊ ምርጫ የመጣ ነው በማለት እጅጉን አስቀይሞን የነበረው ኦባማ ዛሬ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ልዩ ሆኖ ቀረበ። ኦባማ “ዴሞክራሲ ማለት ፎርማል ምርጫ ማለት ብቻ አይደለም” ሲል አዳራሹ በአንድ እግሩ ቆመ ጭብጨባው ቀለጠ ፉጨቱ አስተጋባ ሁሉም በዚህች ሰበብ ምርጫ እያጭበረበሩ እዴሜ ያራዝሙ ስለነበር እውቅና ያገኙ መሰላቸው የኦባማ ንግግር ግን ባላሰቡት መንገድ ነበር የቀጠለው “ጋዜጠኞች ስራቸውን […]
