Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታፍኖ የታሰረው መምህር የት እንዳለ አልታወቀም

ታፍኖ የታሰረው መምህር የት እንዳለ አልታወቀም ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም ጎንደር ከተማ ውስጥ በፖሊስና ደህንነቶች ታፍኖ የታሰረው የሰማያዊ ፓርቲ አባል መምህር አለላቸው አታለለ የት እንደሚገኝ ለማወቅ እንዳልቻሉ ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በጎንደር መምህራን ኮሌጅ የአይ ሲቲ መምህርና የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጥቃት ቀጥሏል

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጥቃት ቀጥሏል ከወለጋ ቄለም 160 ኪ/ሜትር እርቀት ላይ በኢትዮጵያና በሱዳን አዋሳኝ ልዩ ስሙ ቢልበል ተብሎ በሚጠራዉ ስፍራ በትናንትናዉ እለት ከምሽቱ 6፡45 ጀምሮ ከባድ ዉጊያ በማድረግ ከ 60 በላይ የወያኔ ሰራዊት አባላትን በመደምሰስ 18 ወታደሮችን ማቁሰሉ ተረጋገጠ። በቦንሳ ሰባ ፣ በዶ/...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የኬኒያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በከፍተኛ ሁኔታ በመቃወም ምላሻቸውን ያዳምጡ..

የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ከኬኒያው አቻቸው ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ኦባማ የግብረሰዶም ጉዳይን ቢያነሱም የኬኒያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በከፍተኛ ሁኔታ በመቃወም ምላሻቸውን እዛው በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት ተናግረዋል። ሁለቱም የተናገሩትን መታየት የሚገባውን ቪዲዮ ያዳምጡ… posted by...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ የሱፍ ጌታቸው ፍርድ ቤት በቀረበበት ወቅት የደረሰበትን አሰቃቂ ድርጊት

ሐምሌ 2 /2004 ለሊት ሰባት ሰዓት ማዕከላዊ የደረሰው ጋዜጠኛ የሱፍ ጌታቸው ፍርድ ቤት በቀረበበት ወቅት የደረሰበትን አሰቃቂ ድርጊት አስረድቷል፡፡ በዚህ የተበሳጩት የማዕከላዊ ቢሮ ቁጥር 49 መርማሪዎች ኢንስፔክተር አለማየሁ፣ዘመድኩንና ጸጋዬ የተባሉ የሱፍን ከፍርድ ቤት መልስ ቢሯቸው ድረስ በማስመጣት ‹‹ፍርድ ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስከዳርና እስክንድርን መለየት የተሳናቸው ደህንነቶች

የ1997 ምርጫ በኢህአዴግ ኮሮጆ ገልባጭነት ወደ ሁከት ከተቀየረ በኋላ አገሪቱ ወደ ወህኒ ማዕከልነት ተለወጠች፡፡እፍርታሙ ኢህአዴግ ከቅንጅት አመራሮች አንስቶ ጋዜጠኞችን፣የሲቪክ ተቋማት አመራሮችንና ተራውን የህብረተሰብ ክፍል ጭምር በጊዜያዊነት ወዳዘጋጃቸው ማጎሪያቸው ወሰደ፡፡ መች በዚህ ብቻ በቃቸው፡፡አልያዝናቸውም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹አልሸባብ ሀብታሙን ቢያገኘው ኖሮ ይገድለው ነበር፡፡”ተማም

”…ፍትሕ ሚኒስቴር በቅርቡ ‹‹በሥነምግባር ችግር›› በሚል የተማምን የጥብቅና ፍቃድ በመሰረዝ ለአንድ ዓመት ከሰባት ወራት እንዳገደው የሚታወቅ ነው፡፡….ተማም ብዙ ጊዜውን በቤቱ በማንበብ ነበር ጊዜውን የሚያሳልፈው፡፡ በጨዋታ መካከል ስለባልደረባችን ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ መታሰር ነገርኩት፡፡ ደነገጠ፡፡ ‹‹አጃኢብ››...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሓት መራሹ ጦርና የሱዳን መከላከያ ሀይል ድንበር ላይ ተፋጠው እንደሚገኙ ተዘገበ፡፡

የአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች የህወሓት ፀረ ሽምቅ የተባለ ታጣቂ ሀይል ላይ ጥቃት ማድረሱን አስታወቀ ባሳለፍነው ሳምንት ነበር አርበኞች ግንቦት 7 የሱር ኮንስትራክሽንን ንብረት ማውደሙ የተነገረው አልሸባብ 80 ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች መግደሉ ተነገረ ህወሓት መራሹ ጦርና የሱዳን መከላከያ ሀይል ድንበር ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ሓርነት ትግራይ በሚቆጣጠረው መከላከያ ሰራዊት ውስጥ እርስበርስ አለመተማመንና ጥርጣሬ አይሏል፡፡

የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት ‪#‎ህዝባዊ‬ ወያኔ ሓርነት ትግራይ በሚቆጣጠረው መከላከያ ሰራዊት ውስጥ እርስበርስ አለመተማመንና ጥርጣሬ አይሏል፡፡ ‪#‎የህወሓት‬ አገዛዝ ከሱዳን ጋር የተፈጠረውን ወታደራዊ ግጭት የህዝቡን ትኩረት ሊያስቀይርበት በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ #የህወሓት አገልጋይ የሆኑ “የአማራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና የሰሜኑ ወታደርዊ ደህንነት ቢሮ ከጸረ ሽምቅ ሰራዊት የደረሰው መረጃ ! ! !

የወያኔ ቅጥር ሰራዊት የሽምቅ ሐይል ስምሪት ክፍል በሶስት አቅጣጫዎች በተለይም በትግራይ ጠረፍ በአብረሐ ጅራ፣ በጎንደር ወልቃይት ጠገዴ በባሌ በኩል ከባድ ዉግያ እንደገጠመዉ የሚጠቁሙ መረጃዎች ትናንት ማምሻዉን በአስቸኳይ መልዕክት ለበላይ አካላት የተላለፉ ሲሆን፥ እንዲሁም በአርማጭሆ ህዝብ እና በሰራዊቱ መካከል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ዳግም ብሔራዊ የዉርደት ቀን !!

መቼም የአሜሪካን ፕሬስደንት ባራክ ኦባማን ለመቀበል ምስራቅ አፍሪካ ሺር ጉድ ስትል ከርማለች በተለይ አገራቺን ኢትዮጵያ የህነን ጉብኝት ያማረና የተሳካ እንዲሆን ከአቅሟ በላይ ስትጥር ስታፀዳ ከርማለች በተለይም በ100% ሙሉ በሙሉ በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመርጠዉ(እረ ጎበዝ ሳቄ አመለጠኝ ) ገዢዉ ኢህአዴግ ለከሰረ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ታጣቂዎች በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን እርስ በራሳቸው ተዋጉ

በታህታይ አድያቦ ወረዳ አካባቢ የሚገኙ የገዢው የኢህአዴግ ስርዓት ወታደሮች እርሰ በራሳቸው እየተገዳደሉ እንደሚገኙ ተገለፀ። በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን ታህታይ አድያቦ ወረዳ ተሰማርተው የሚገኙ የኢህአዴግ መከላከያ ሰራዊት በመካከላቸው አንድነትና ፍቅር እንደሌላቸው የገለፀው መረጃው በተለይ ደግሞ በአባላትና በአዛዦች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና! ኮማንደር ወልደሚካኤል ገ/እዝጊአብሄር እና ካሕሳይ ነጋሽ እርምጃ ተወሰደባቸው

በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ማይ-ሰገን በተባለው አካባቢ የሚገኙትን የኢህአዴግ የሰራዊት አባላት በግንቦት 7 አርበኞች ግንባር ሰራዊት በደረሰባቸው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃ ምክንያት ሙትና ቁስለኛ መሆናቸውን ተገለፀ። ባለፈው ቀናት በሑመራ አካባቢ ማይ ሰገን በተባለው ቦታ ላይ የግንቦት 7 አርበኞች ግንባር ሰራዊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሱዛን ሳቅ ምርጫ መቶ በመቶ ማሸነፍ ምን ያስቃል?

ፕሬዚዳንት ኦባማ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን ከመጀመራቸው በፊት የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ የሆኑት ሱዛን ራይስ ወደኬኒያ እና ኢትዮጵያ ስለሚደረገው ጉብኝት መግለጫና ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሸ ሰጥተው ነበር፡፡ የጉብኝት ዝርዝር መርሃ ግብር በማስረዳት ንግግር የጀመሩት ራይስ ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከኢህአዴ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢ/ር ይልቃል መንግስት ለፕሬዝደንት ኦባማ ያዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ እንደማይገኙ አስታወቁ

‹‹ኦባማ ኢህአዴግን በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጠ ነው ማለታቸው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ግንባታ ላይ ውሃ የሚቸልስ ነው›› • ‹‹ኢህአዴግ የጠራው የቅንጦት ግብዣ ላይ መገኘት የህዝቡን ሰቆቃ እንደመርሳት እቆጥረዋለሁ›› የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የኢትዮጵያ መንግስት ዛሬ ሀምሌ 20/2007 ዓ.ም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕ/ት ኦባማ «ኤርትራ ያለ ተቃዋሚ ድርጅትን በአሸባሪነት ለመፈረጅ» የሚያስችል በቂ መረጃ የለንም አሉ፤

የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ ይህን የተናገሩት ” በአሜሪካና በኤርትራ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ሽብርተኝነትን ለመወጋት የምታደርገውን ጥረት እያደናቀፉ በመሆኑ የእርስዎ መንግስት የኢትዮጵያን መንግስት ለመርዳት ምን ያክል ዝግጁ ነው ተብሎ ከኢቢሲ ጋዜጠኛ ጥያቄ መቅረቡን ተከትሎ ነው። ጋዜጠኛው የድርጅቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአምባገነኖቹ ምኞት የነጻነት ትግልና ኦባማ

በህብረት ለመብታችን በሁለት እግራችን በትክክል ስንቆም ማንም ከስራችን አይጠፋም!!! እንደ ወያኔ አይነት መንግስት አለም ላይ ቢዞር ሃይማኖተኞችን፡ጋዜጠኞችን፡ተቃዋሚዎችን፡እንዲሁም ማንኛውም የነሱን አመለካከት የማይደግፉ ዜጎችን አሸባሪ ብሎ ካለጥፋታቸው የወነጀለ አንድም መንግስት የለም። 100% አሸናፊ አምባገነኖቹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮያና የኬንያ ገዢዎች ሶማሊያን ለአራት ቦታ በመክፈል ለመቀራመት በሚስጥር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ዊክሊክስ አጋለጠ

ዊክሊክስ ባወጣው መረጃ ላይ የኢትዮያና የኬንያ ገዢዎች ሶማሊያን ለአራት ቦታ በመክፈል ለመቀራመት በሚስጥር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስነብቧል። ሶማሊያ ለም እና በማዕድን የበለጸገ ምድር ባለቤት በመሆንዋ የብዙ ሀገራትን ፍላጎትን ትስባለች።ዊክሊክስ ጅቡቲ ከሚገኘው የሳዑዲ አረቢያ ኤንባሲ መረጃውን እንዳገኘው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መንግስት በዲሞክራሲያዊ ምርጫ የመጣ ነው በማለት እጅጉን አስቀይሞን የነበረው ኦባማ ዛሬ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ...

የኢትዮጵያ መንግስት በዲሞክራሲያዊ ምርጫ የመጣ ነው በማለት እጅጉን አስቀይሞን የነበረው ኦባማ ዛሬ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ልዩ ሆኖ ቀረበ። ኦባማ “ዴሞክራሲ ማለት ፎርማል ምርጫ ማለት ብቻ አይደለም” ሲል አዳራሹ በአንድ እግሩ ቆመ ጭብጨባው ቀለጠ ፉጨቱ አስተጋባ ሁሉም በዚህች ሰበብ ምርጫ እያጭበረበሩ እዴሜ ያራዝሙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተሽከርካሪ አደጋ የ21 ሰዎች ህይወት አለፈ

ከአክሱም ወደ አዲስ አበባ 63 መንገደኞች አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥሩ 51672 ኢትዮጵያ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ነጋሽ በተባለ ቀበሌ አቅጣጫ ስቶ 300 ሜትር ጥልቀት ባለው ገደል በመግባቱ መሆኑን በክልሉ የትራፊክ ደህንነትና ቁጥጥር የግንዛቤ ማሳደጊያ አስተባባሪ ምክትል ኢንስፔክተር አበበ ሙላው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 የቴፒ ወጣቶች ላሳዩት ተግባራዊ መነሳሳት አድናቆት እና ለከፈሉት መስዋዕትነት ያለውን ክብር እየገለፀ

በደቡብ ኢትዮጵያ ሸካ ዞን የሚገኙ የቴፒ ወጣቶች በህወሓት አገዛዝ የሚደርስባቸው በደል አንገሽግሿቸው ራሳቸውን አደራጅተው በአገዛዙ ላይ እርምጃ መውሰድ ከጀመሩ በርካታ ወራት ተቆጥረዋል። እነዚህ ወጣቶች ግንቦት 27 ቀን 2007 ዓ.ም. በአካባቢያቸው የሚገኝን አንድ የፓሊስ ጣቢያ ወረው እስረኞችን ማስፈታታቸው በመላው...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live