በውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያዊን በጎሳ መክፈል ያውም በመንግስትነት ከተቀመጠ አካል ሲሆን እንዴት ያሳዝናል።አምና ”የትግራይ ዲያስፖራ” በዓል ተብሎ ሲከበር ታዝበናል። ዘንድሮ የመከፋፈሉ ሂደት ቀጠለ እና ዶ/ር ቴዎድሮስ ”የኦሮሞ ዲያስፖራ” የሚል ዝግጅት በፌስ ቡክ ገፃቸው ይዘው ብቅ አሉ።የዶ/ር ቴዎድሮስ መስርያቤት የኢትዮጵያ የሚል ስም ከያዘ በኃላ ዲያስፖራን በጎጥ የመከፋፈል ሥራ ላይ ለምን ይደክማል? አምናየመስርያቤታቸው ቃል አቀባይ ስሙ የኢትዮያ ይሁን […]
