Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን የመከፋፈል ሴራ

በውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያዊን በጎሳ መክፈል ያውም በመንግስትነት ከተቀመጠ አካል ሲሆን እንዴት ያሳዝናል።አምና ”የትግራይ ዲያስፖራ” በዓል ተብሎ ሲከበር ታዝበናል። ዘንድሮ የመከፋፈሉ ሂደት ቀጠለ እና ዶ/ር ቴዎድሮስ ”የኦሮሞ ዲያስፖራ” የሚል ዝግጅት በፌስ ቡክ ገፃቸው ይዘው ብቅ አሉ።የዶ/ር ቴዎድሮስ መስርያቤት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Breaking News የወያኔው ካንጋሮ ፍርድቤት በእነ አቡበክር አህመድ የክስ መዝገብ የተጠቀሱ 18 ተከሳሾች ከ22 እስ...

22 አመት የተቀጡት ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀሉከፍተኛ ሚና ነበራቸው ያላቸው አቡበክር አህመድ፣ አህመዲን ጀበል፣ ያሲን ኑሩ እና ከሚል ሸምሱ ናቸው ። ችሎቱ በመዝገቡ የተጠቀሱ 5ኛ፣ 7ኛ፣ 8ኛ፣ 11ኛ እና 15ኛ ተከሳሾችን፥ በድሩ ሁሴን፣ ሳቢር ይርጉ፣ መሃመድ አባተ፣ አቡበክር አለሙ እና ሙኒር ሁሴንን እያንዳንዳቸውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችንና ስለወቅታዊ የሀገራችን ፖለቲካ እንቅስቃሴን የሚዳስሱ ዝግጅቶችን በDCESON ራዲዮ ያድምጡ

በትግራይ የወያኔ ሰራዊት ላይ በደረሰ ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተነገረ የባህርዳር ከተማ ከንቲባ በሙስና ተጠርጥሮ ከተያዘ በዋላ መፈታቱ ህዝብን አስቆጣ የወያኔ ወታደሮች ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር እና በተለያየ ስፍራ በተደረጉ ጦርነቶች እየተፍረከረኩ ነው!!!! አምስት የነጻነት ሐይሎች ተዋሐዱ በትግራይ ምዕራባዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ የፍርድ ቤት ውሎ

መኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ ሰኔ 27 /2007 ዓም ፍርድ ቤት ቀጠሮ እንዳለው ገልጬ ነበር በቀጠሮው መሠረት ዛሬ አቅርበውታል ሰኔ 15 / 2007 ዓም በቀረበበት ወቅት ምስክሮቹ አልቀረቡም ተብሎ ለዛሬ ምስክሮቹ ታስረው እንዲቀርቡ ነበር ታዞ የነበረው ዛሬ ሰኔ 27/2007 ዓም 4 :00 አካባቢ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቀንደኛዉ የወያኔ ተቃዋሚ ግብረ ሐይል የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በደቡብ አፍሪካ ታሪክ መዝገብ ላይ ስሙን አጻፈ።

ዜና ከወደ ደቡብ አፍሪካ በትናንትናዉ እለት 02/08/2015 እሁድ ዘ ፋርም ኦፍ ሆፕ የተባለ ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በደቡብ አፍሪካ ኤ. ኤን.ሲ ወይም አፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ፣ የሃዉተን አስተዳደር፣ የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ አገልግሎት፣ የደቡብ አፍሪካ ሜትሮ ፖሊስ አገልግሎት፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስድስት የወያኔ ከፍተኛ ባለስልጣን ስርሃቱን መክዳታቸው ተነገረ

ስድስት በከፍተኛ ሃላፊነት ቦታ ላይ ይሰሩ የነበሩ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መራሹ ጉጀሌ መንግስት ዲፕሎማቶች ባሉበት ሃገር የወያነን ስርዓት ከዱ ! 1.አቶ ዪሃንስ ጌታሁን የሚንስተር አማካሪ ዋሽግተን ዲሲ 2.ወ/ሮ እመቤት ብሩ ዋሽግተን ዲሲ 3.አቶ ኤልያስ ወርቁ ደቡብ አፍሪካ 4.አቶ ጌታቸው ሙሉአለም ደቡብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሴራው ሲጋለጥ አጭር መልዕክት!

የወያኔ ድብቅ አጀንዳና በስመ አንዳርጋቸው የሚወጣው መጽሀፍ ከአንድ ወደ አሳትታሚው ድርጅት ውስጥ ቤተኛ የሆነ ሰው ስለ አዲሱ የ አንዳርጋቸው መጽሃፍ ነው ተብየው ያደረሰኝ አጭር መልዕክት:- “ወንድሜ የ ዚህ መጽሃፍ ሰባ አምስት በመቶው ሻብያ እጅ ከፈንጅ አስያዘኝ፥፥ ሻብያ ስንት ታጋዮቻችንን በስውር በልቶብናል፥፥...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምናልባት ጫካ መግባት ነበራባቸው

እነዚህ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንዳማንም ኢትዮጵያዊ በአከባቢያቸው ከሚቀርቧቸው አብሯቸው ከሚማሩ ከሚሰሩ ጓደኞቻቸው ማናችንም እንደምንዝናናው በገሃድ የምናያቸው ድንቅ ውብ ኢትዮጵያውያን አሻባሪ ያላቸው አካል ጫካ መግባት የአሻባሪነት ተቃራኒ መስሎት ይመሥለኛል። ግን ይህ በሰላም ባደጉበት በኖሩበት ሀገር አሸባሪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለ3ኛ ጊዜ አቶ አንዳርጋቸውን ፍርድ ቤት አላቀረበም

‹‹ቤተሰቦቼ አሸባሪ ተብለው ቤት የሚያከራያቸው አጥተዋል፤ ልጆቼ በረንዳ ላይ ወድቀዋል፤ ቤተሰባችን ተበትኗል›› ም/ኢንስፔክተር ሙልዬ ማናዬ ረታ (7ኛ ተከሳሽ) በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገሮች የምግብ ዘይት እጥረት በከፍተኛ ደረጃ ተባብሶ ቀጥሏል

የወያኔ መንግስት 3 ሊትር ዘይት በ72 ብር አቀርባለው ቢልም ከእጥረቱ በተጨማሪ ደረጃውን ያልጠበቀና ለምግብነት የማይውል መሆኑን ዘይቱን ያገኙ ሰዎች እየተናገሩ ነው። ከግለሰብ ሱቅ የ1 ሊትር ዘይት በ75 ብር እየተሸጠ ቢሆንም ይህም ከኮሌትሮል ነፃ ያልሆነ እና ለጤና ጠንቅ ነው።ይህ የተበላሸ ዘይት በጉምሩክ በኩል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7:የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ በሙስሊም እንቅስቃሴ መሪዎች ላይ የተሰጠውን ፍርደገምድል ፍርድን አወገዘ

የህወሓት አገዛዝ የሚዘውረው የይስሙላ ፍርድ ቤት ዛሬ ሀምሌ 27 ቀን 2007 ዓ.ም. በሙስሊም ወገኖቻችን መሪዎች ላይ ፍርደገምድል ውሳኔ ሰጥቷል። በዚህ ውሳኔ መሠረትም የእምነት መብቶቻቸው እንዲከበሩላቸው በሰላማዊ በሆነ መንገድ የጠየቁ ወገኖቻችን መሪዎች እስከ 22 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ወስኗል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ኢንተሊጀንስ/የስለላና የመረጃ ድርጅቶ

የወያኔ ብሔራዊ የስለላና የመረጃ ድርጅቶች የብሄራዊ የስለላና መረጃ አገልግሎት፤ በእንግሊዝኛ አጠራሩ፤ (National Intelligence Security Services ብለው የሚጠሩት የወያኔዎቹ የአፈና፤ የመጨቆኛና የግድያ ድርጅት፤ መረቡን ከዳር እስከዳር ዘርግቶ፤ ህዝቡን በአሸባሪነት አስፈራርቶ የሚቆጣጠር የስለላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ መንግስት በአለም አቀፍ ዙሪያ የሚገኙ የራሱ ደጋፊ ዲያስፖራዎችን ሰበሰበ

ዜና ዲያስፖራ ከወደ አዲስ አበባ በቅርቡ ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ የሚመራዉ መንግስት በአለም አቀፍ ዙሪያ የሚገኙ ዲያስፖራዎችን በተለይም በሰዉ ሐገር ለፍተዉ ነዋየ ሐብት ያካበቱ የራሱ ደጋፊዎችን ወደ ሐገር ቤ/ት በመጥራት የዲያስፖራ እለት በሚል ብሂል ለ 5 ቀናት አክብሯል። እነዚሁ የወያኔ ጀሌዎች ወይም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ወያኔ ቀኝ እጇን አጣች

ከወደ አስመራ አዳዲስ ወሬዎች እየተሰሙ ነው የመላዋ ኤርትሪያ የፀጥታ ኃላፊ በቁጥጥር ስራ ውለዋል ከዚህ በፊት ፕሬዝዳንት ኢሳይያስን ከስልጣን ለማውረድ አሲረዋል በሚል አስራ አምስት ባለስልጣናት ወህኒ አስገብተው የነበሩት የኤርትሪው የፀጥታ ሹም ተራቸው ደርሶ ወህኒ ወርደዋል፡፡ከአስመራ እየወጡ ያሉ መረጃዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሕአዴግ ጉባኤ ሁለት ምርጫ በፊት አለ –ግርማ ካሳ

የኢሕአዴግ ብሄራዊ ምክር ቤት ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ይሰበሰባል። ኢሕአዴጎች የ2007 ምርጫ በአለም ዙሪያ መሳቂያ እንዳደረጋቸው ፣ ከምርጫውም የተነሳ ሌጂቲማሲ እንዳጡ የተረዱት ይመስለኛል። “በሰላማዊ መንገድ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም” በሚል ዜጎች ወደ አመጽና ወደ ትጥቅ ትግል እየሄዱ እንደሆነ ፣ ላይ ላዩን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለሁለት የተከፈሉት ህወሀቶች በከባድ ፍጥጫ ውስጥ መሆናቸው ተሰማ

(Amdom Gebresla) ህወሓት የሚመራው መንግስት በትግራይ ህዝብ፣ ሙሁራን፣ ተማሪዎች፣ የፖለቲካ ኣክቲቪስቶች፣ የህወሓት ኣባሎች ሳይቀሩ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰው ይገኛል። ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ ህወሓት የነበረት ግርማ ሞገስ ያጥች ስትሆን በጦርነቱ ምክንያት ለሁለት የተከፈለችው ህወሓት ጠበንጃዋ ኣንግባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አለም የመሰከረለት የ11% ያልተቋረጠ እድገት ያስከተለው ድርቅ

ዳግም ድርቅ በድብቅ…! በሀገራችን ከፍተኛ የሆነ ድርቅ መከሰቱ ተነገረ እነሆ ዳግም በሀገራችን ምድር ድረቅ ተከሰቶ ከብቶች በየመንገደዳቸው እየሞቱ እንደሆነ ከአይን እማኞች እየሰማን በፎቶገራፈም እያየን ነው፡፡ ይህ ሰዕል በሀገራችን አፋር አካባቢ የተነሳ ፎቶገራፍ ነው፡፡ ድርቁ በተለያየ የሀገራችን ክፍልም መከሰቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአርባምንጭ ከተማ ደማቅ ተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

ታሪካዊና እጅግ በጣም አስደማሚ የሆነ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ከ 80 – 100, 000 የሚቆጠሩ የጋሞ ብሔር ተወላጆችና ሌሎች ነዋሪዎች በተገኙበት ዛሬ በውቧ አርባ ምንጭ ከተማ በደማቅ መልክ ተደረገ፡፡ በሰልፉ አያሌ መልዕክቶች ከመሰማታቸውም በላይ ስለ ጋሞ ብሔር ጀግንነትና ከሌሎች የኢትዮጵያ ብሔር ልጆች ጋር ተከባብሮና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ ዜና፡!!!!

የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ የብሔራዊ መረጃ ስብሰባ ያደረገ መሆኑን መረጃዎቻችን በርግጠኝነት ተናግረዋል ” የአርበኞች ግንቦት 7 የስለላ መረብ እንዴት ከዉስጣችን ሊገባ ቻለ? የሚለዉ ትልቅ መነጋገሪያ የነበረ ሲሆን ” በተለይ የኤርትራዉ የጸጥታ ሐይል ሐላፊ መያዝ ክፉኛ አስደንግጧል! እነዚህንና መሰል የተዛመዱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና …በሳውዲ አሲር በአጥፍቶ ጠፊ 15 ተገደሉ፣ 7 ቆሰሉ !

በሳውዲ ምዕራባዊ የሀሪቱ ክፍል የአሲር ግዛት 15 ያህም ሲገደሉ 7 ያህል መቁሰላቸውን የሳወዲ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር አስታውቋል ። ከሞቱት 15 ነዋሪዎች መካከል 12 ያህሉ ልዩ ኮማንዶ የጸጥታ ኋላፊዎች ሲሆኑ 3 ያህሉ ደግሞ የጸጥታ ክፍሉ ሲቪል ሰራተኞች መሆናቸው የጠቆመው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መግለጫ ከቆሰሉት...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live