- ኤርትራ የጦር መሣሪያ ድጋፏን ቀጥላለች - የኬንያ፣ የታንዛኒያና የብሩንዲ አክራሪዎችም ከአልሸባብ ጐን ቆመዋል - ቻይናን ያቋረጡ ፈንጂዎች አልሸባብ እጅ ደርሰዋል ከ16 ዓመታት በላይ መንግሥት አልባ ሆና የቆየችው ሶማሊያ በእርስ በእርስ ግጭትና በጐሣ መሪዎች የበላይነት ሽኩቻ ምክንያት ዜጐቿ በሰላም እጦት ከመሳቀቃቸው ባለፈ፣ የአሸባሪዎች ምቹ መጠለያና መደራጃ በመሆን በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የደኅንነት ሥጋትን ፈጥራለች፡፡ […]
