የኢሕአዴግ ብሄራዊ ምክር ቤት ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ይሰበሰባል። ኢሕአዴጎች የ2007 ምርጫ በአለም ዙሪያ መሳቂያ እንዳደረጋቸው ፣ ከምርጫውም የተነሳ ሌጂቲማሲ እንዳጡ የተረዱት ይመስለኛል። “በሰላማዊ መንገድ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም” በሚል ዜጎች ወደ አመጽና ወደ ትጥቅ ትግል እየሄዱ እንደሆነ ፣ ላይ ላዩን ባያምኑም፣ ዉስጥ ዉስጡን ግን ጠንቅቀው ሳያወቁ እንደማይቀር ነው። በርግጠኝነት መናገር የምንችለው ነገር አለ። እርሱም ገዢዎች እያሰሩ፣ […]
