Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

! …. የህወሓት የድሮ ታጋይ ‘አሸባሪ’ተባለ ….! Abraha Desta

$
0
0
ስዒድ አሕመድ ይባላል። የድሮ የህወሓት ታጋይ ነው። በትጥቅ ትግሉ ወቅት የትግራይ ህዝብ ለትግሉ በማነሳሳትና ትግሉ በመምራት ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል። የደርግ ስርዓት ከተገረሰሰ በኋላ እንደሌሎች ታጋዮች ከውትድርና ተቀንሶ በግል ስራ ተሰማርቶ ህይወቱ ሲመራ ቆየ። ባለፈው ሓሙስ (ሓምሌ 18) የፌደራል ፖሊሶች የትጥቅ መሳርያው እንዲያስረክብ ይጠይቁታል። ስዒድ ደግሞ አሁን ምንም ዓይነት መሳርያ እንደሌለውና የድሮ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles