Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ በኢትዮጵያ ታሪክ የት-መጣነት(origin) ጉዳይ ባደረጉት ጥናት ላይ የተደረገ ቃለ መጠይቅ (ኦድዮ)

”እኛ ኢትዮጵያውያን ታላቅ ሕዝብ ነን።እራሳችንን ዝቅ ማድረግ አይገባንም።ለምን ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አለች አሁን? ይህ ማለት ኢትዮጵያን ያስጠሩ ሰዎች ቀድመው ነበሩ ማለት ነው።……ቀድሞ ‘ኢትዮጵ’ የሚባል ሰው ስለነበረ ነው።ለሀገር ሲሆን ‘ኢትዮጵያ’ አሰኛት እናም ከእርሱ ዘር የተወለድነው ሁሉ ኢትዮጵያውያን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የናሳ ተመራማሪ የዶክተር ጥላዬ የህይወት ጉዞ –“ከእረኝነት ወደ ናሳ ተመራማሪነት”

source – shegarmedia posted by Aseged Tamene Filed under: Uncategorized Tagged: Addis Ababa, Africa, Amhara National Democratic Movement, Amharic language, Battle of Adwa, EPRDF, Eritrea, Ethiopia,...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመለስ ዜናዊ የመጀመሪያ ልጅ ሰመሃል መለስ ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኝ አንድ ባንክ ውስጥ 5 ቢሊዮን ዶላር በ2011...

የመለስ ዜናዊ የመጀመሪያ ልጅ ሰመሃል መለስ ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኝ አንድ ባንክ ውስጥ 5 ቢሊዮን ዶላር በ2011 ኣስገብታለች። ይህን ያሉት እንግሊዝ አገር እሚገኙት ምሁር እና የመንግስት ተቃዋሚ የሆኑት ዶክተር ወንድሙ መኮንን ናቸው። ዶክተር ወንድሙ የቼኩን ኮፒ አያይዘው ለእንግሊዝ ፓርላማ ሃውስ ኦፍ ኮመንስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ 27 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ይጠይቃል የተባለ የቴሌኮሙኒኬሽን ማስፋፊያ ሥራ ለቻይና ኩባንያ ተሰጠ።

ኢሳት ዜና :- ከስልክ ኔትወርክ ጥራት ጋር በተያያዘ በየጊዜው የሚነሳውን ቅሬታ ይፈታል የተባለ እና 1ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ወይም ከ 27 ቢሊዮን ብር በላይ  ወጪ የጠየቀ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሥራ ”ሁዋዌ”ለተሰኘው  የቻይና ኩባንያ ትናንት ተሰጠ። የፕሮጀክቱን ውል ስምምነት ትናንት ማምሻውን ኢትዮ ቴሌኮም  እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘንድሮ ከቀረቡት የሙስና ጥቆማዎች መካከል ከግማሽ በላይ ኮምሽኑን የሚመለከቱ አይደሉም

በጋዜጣው ሪፖርተር ለፌዴራል የሥነምግባርና የጸረ ሙስና ኮምሽን በ2005 በጀት ዓመት ከቀረቡት የሙስና ጥቆማዎች መካከል በኮምሽኑ ሥልጣን ሥር የሚወድቁት ከግማሽ በታች መሆናቸው ተጠቆመ። ከኮምሽኑ የተገኘ ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እንዳመለከተው በበጀት ዓመቱ ለኮሚሽኑ የቀረቡት 3ሺ710 ጥቆማዎች ሲሆኑ ጥቆማዎቹን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትዝታ ዘ ባንዲራ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዘቀዘቁት ባንዲራ

  ትዝታ ዘ ባንዲራ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዘቀዘቁት ባንዲራ ትላንት በሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ላይ ኢቲቪ አንድ ግለሰብ የሆነ ነገር ሲያውለበልብ አሳየንናተቃዋሚዎቹ  ለባንዲራ የሚሰጠውን ክብር በማንቋሸሽ የተቀዳደደ ባንዲራ ሲያውለበልቡ ነበር ብሎ አሳየን… 1ኛ … ያ ሰውዬ የተቃዋሚዎቹ ተወካይ ስለመሆኑ ምንም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሙስና የተጠረጠሩ ዋና ሃላፊዎች እየተፈለጉ ነው

በማሽኖች ግዢና ኪራይ ከፍተኛ ሙስና ፈጽመዋል ተብለው ከሚፈለጉ 25 የኦሮሚያ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ባለስልጣናት መካከል 13ቱ የተያዙ ሲሆን፤ የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅና ምክትላቸውን ጨምሮ ዋና ዋና ሃላፊዎች እስካሁን አልተያዙም፡፡ ዘንድሮ አንድ ሺህ የሚጠጉ ጥቆማዎች እንደቀረቡ የኦሮሚያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነጀማነሽ ማህበር ከነብዩ ኤልያስ ለፓትርያርኩ አመጣን ያሉትን መልእክት ይፋ አደረጉ

አርቲስት ጀማነሽ ሰሎሞንን ያካተተው የማህበረ ሥላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ አባላት፣ ለፓትርያርኩ ያመጣነውን “የቅዱስ ኤልያስ” መልእክት የሚቀበለን አጥተናል በማለት ለመገናኛ ብዙሃን ይፋ አደረጉ፡፡ በብሔረ ሕያዋን ይኖራል ከተባለው ነብዩ ኤልያስ ተልከን መልእክታችንን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

*ዶ/ር ነጋሶ ለአትሌት ኃይሌ ሃሳብ አቀረቡ -“ አንድነት ፓርቲ ይሻልሃል!”

*ዶ/ር ነጋሶ ለአትሌት ኃይሌ ሃሳብ አቀረቡ -“ አንድነት ፓርቲ ይሻልሃል!” ፖለቲካዊ ወጋችንን የምንጀምረው ሰሞኑን የተፈጠረች አንድ “ህዝባዊ ቀልድ” በመጋራት ነው፡፡ ምን ሆነ መሰላችሁ? ባለፈው ሳምንት የኦሮምያ ክልል ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ሃላፊዎች በሙስና ተጠርጥረው መያዛቸውን ተከትሎ በአካባቢው ውሃ ጠፍቶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

114 ኪሎ ሜትር የሐዲድ መስመር ለመዘርጋት ለባከነው 60 ሚሊዮን ዩሮ ተጠያቂው ማነው?

በአገራችን ለትራንስፖርቱ ዘርፍ ከፍተኛ ጠቀሜታ ሲሰጡ ከነበሩ አንጋፋና ታላላቅ ድርጅቶች መካከል የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት አንዱና በሁለት እህትማማቾች አገሮችና (በኢትዮጵያና በጂቡቲ) ሕዝቦች መካከል ዲፕሎማሲያዊ ትስስሩ የማይበጠስ የጋራ መገናኛ ድርጅት እንደነበረ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡ ድርጅቱ ከዚህም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተጠርጣሪ ባለሥልጣናት ባለድርሻ የሆኑበት ‹‹ልማት በዕድገት›› የሚባል ድርጅት መገኘቱ ተጠቆመ

በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከሚገኙት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ኃላፊዎችና ሌሎች ተጠርጣሪዎች ጋር በተጠረጠሩበት ወንጀል ታስረው የሚገኙት የትራንዚት ሠራተኛ በነበሩት አቶ ማሞ ኪሮስ ስም የተቋቋመና የባለሥልጣኑ ከፍተኛ ኃላፊዎች ባለድርሻ የሆኑበት ‹‹ልማት በዕድገት›› የሚባል ድርጅት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ አበባ ውስት ወሲብ መኪና ውስጥ የፈጽሙ ፍቅረኛሞች ተያዙ

couples caught for having sex in the car in Addis  posted by Aseged Tamene Filed under: NEWS Tagged: Abune Petros, Addis Ababa, Addis Ababa University, Africa, Amhara National Democratic Movement,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

! …. የህወሓት የድሮ ታጋይ ‘አሸባሪ’ተባለ ….! Abraha Desta

ስዒድ አሕመድ ይባላል። የድሮ የህወሓት ታጋይ ነው። በትጥቅ ትግሉ ወቅት የትግራይ ህዝብ ለትግሉ በማነሳሳትና ትግሉ በመምራት ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል። የደርግ ስርዓት ከተገረሰሰ በኋላ እንደሌሎች ታጋዮች ከውትድርና ተቀንሶ በግል ስራ ተሰማርቶ ህይወቱ ሲመራ ቆየ። ባለፈው ሓሙስ (ሓምሌ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባገራችን ባሁኑ ጊዜ ብዙ ተከታይ ያለው ሃይማኖት ብሄርተኝነት

እውቀቱ ስዩም ባገራችን ባሁኑ ጊዜ ብዙ ተከታይ ያለው ሃይማኖት ብሄርተኝነት ይባላል፡፡የብሄርተኝነት ምእመን ከሆንክ የነፍስ አባት ይኖርሀል፣በጭፍን የምትቀበለው ቀኖና ይኖርሀል፣ነገ የምትገባባት የተስፋ ምድር ይኖርሀል፣ከሁሉ በላይ ደግሞ ብርቱ ችግርህን የምትደፈድፍበት የመስዋእት በግ ይኖርሀል፡፡ ሃይማኖቶች ምእመናንን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአቶ መለስ ልጅ ስም በኒዮርክ ባንክ አለ የተባለውን 5 ቢሊዮን ዶላር የሚያሳየው ቼክ ጉዳይ እንዲጣራ ለአሜሪካ መንግስት...

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 21 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…በግብጽ አዲሱን ሕዝባዊ አብዮት ያስነሱት ሻይ ቤት እንደ ቀልድ የመከሩ፤ ከኮምፒዩተር በስተቀር መሳሪያ የሌላቸው፤ በዕምነታቸው ሙስሊም የሆኑ የሙርሲ መራጮች ነበሩ። በአንድ ዓመት አገዛዙ የተማረሩ ናቸው። እነዚህ ወጣቶች ሚሊዮኖችን አደባባይ አውጥተው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡነ ጴጥሮስ መንፈስና ጴጥሮሳዊነት (ፕ/ር መሰፍን ወልደማርያም)

ቀደም ሲል « እግዚአብሔርና እኛ» በሚለው ርዕስ ስር የተነገረውን አንዳንድ ሰዎች ሌላ ትርጉም በመስጠት ጸረ ሃይማኖት ሊያስመስሉት ይሞክሩ ይሆናል። አይደለም ። እንዲያውም ሃይማኖትንና ሃይማኖተኛነትን የሚያጸና ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ምንም ዓይነት ሃይማኖት ቢኖረው ለእግዚአብሔር ያለው ፍቅርና በእግዚአብሔርም ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና == በጂንካ ነዋሪዎች ለእሁዱ የተቃውሞ ሰልፍ መዘጋጀታቸውን ገለፁ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሚልዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መሪ ቃል እያከናወነ በሚገኘው የህዝባዊ ንቅናቄ መርሃ ግብር መሰረት ሐምሌ 28 ቀን 2005 በጂንካ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማከናወን በበራሪ ወረቀትና ፖስተሮችን በመለጠፍ ህዝቡን ሲያነቃቃ ቆይቷል፡፡ የጂንካና የአካባቢው ነዋሪዎችም በዕለቱ አደባባይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ከፍተኛ አመራር የህይወት ታሪክ እንዳይነበብ የቤተክርስቲያኗ አስተዳዳሪዎች ከለከሉ

የአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት አባል የነበሩት አቶ ግርማ ወ/ሰንበት የቀብር ስነስርዓት ላይ የህይወት ታሪካቸው እንዳይነበብ የፈለገህይወት አቡነ ገ/መንፈስቅዱስ ቤ/ክ አስተዳደር ከለከለ፡፡ ዛሬ ሐምሌ 23 ቀን 2005 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት የአንድነት ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባላትና ደጋፊዎች እንዲሁም ወዳጅ ዘመድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሳዛኝ ዜና ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ ራሷን አጠፋች

  በሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ በአሰሪዎቿ ቤት በኤሌክትሪክ ገመድ አንገቷን በማነቅ እና ከወንበር በመዝለል ራሷን ማጥፋቷን ኤሚሬትስ 247 የተሰኘ ድረ ገፅ ዘገበ፡፡አፍላጅ በተሰኘ አካባቢ የሚኖረው አሰሪዋ ሰራተኛው በመኝታ ክፍሏ ውስጥ ታንቃ እንዳገኛት ለፖሊስ መናገሩን ድረ ገፁ ዘግቧል፡፡የኢትዮጵያዊቷ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለ ኦቦ አዩ ቀናቴ ኖርዌዬ፤ ጉዳዩ… ቪዲዮዎትን መመልከቴን ስለመግለፅ

  ለ ኦቦ አዩ ቀናቴ ኖርዌዬ፤ ጉዳዩ… ቪዲዮዎትን መመልከቴን ስለመግለፅ እኔ አቤ ቶኪቻው የተባልኩ ግለሰብ፤ በነገራችን ላይ አቤ ቶኪቻው የሚለው ስም ከየት የመጣ መሰልዎ… አባቴ ብዙ ጊዜ ሲተርት፣ ሲያንጎራጉር፣ ሲፎክር፣ አንዳንዴም ሲሳደብ፣ እንዲሁም ሲወድ… የሚጠቀመው ኦሮምኛ ነበር፡፡ ታድያ እኔን ሲወደኝ ቶኪቻው...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live