ኖርዌጂያዊው የሒልተን ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ ነሐሴ 28 ቀን 2007 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በቂርቆስ ፖሊስ መምርያ ታስረው ከቆዩ ከሰዓታት በኋላ ቃላቸውን ሰጥተው በዋስ ተለቀቁ፡፡ ሚስተር ሀኮን ጋርደር ላርሰን በሆቴሉ በሥራ ላይ እያሉ የፍርድ ቤት የእስር ትዕዛዝ በያዙ ፖሊሶች የተወሰዱት፣ ላለፉት 15 ዓመታት ከሆቴሉ ጋር ይሠራ ከነበረ ኢትዮ ናሽናል ትራቭል ኤንድ ኦርግ (ኢንቶ) ድርጅት ጋር በተፈጠረ […]
