Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ . አርበኞች ግንቦት ሰባት ባሳቻ በሰነዘረው ጥቃት ስፍር ቁጥር የሌለው የወያኔ ጋሻጃግሬዎች ተደመሰሱ

ሰበር መረጃ “ዛሬ ጠዋት አርበኞች ግንቦት ሰባት ባሳቻ በሰነዘረው ጥቃት ስፍር ቁጥር የሌለው የወያኔ ጋሻጃግሬዎች ሲደመሰሱ ገሚሱ ትግራይ ቦርደር ሆስፒታል እየተባለ ወደ ሚጠራዉ የህክምና ተቋም ቁስለኛ ወታደሮች ለህክምና ሲትም መዋሉን ከስፍራው ያይን ምስክር በተለይም ለ አፈትላኪ ዜና ምንጭ ዘግይቶ አድርሶናል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተሰዶም ለስደት ያልበቃ እድል

አብዛኛው ሰው በሀገሩ ኑሮ ሲጠበው፣ በሀገሩ ሰላም ሲያጣ ፣ በሀገሩ ነገሮች አልሆኑለት ሲሉ ራሱን ሊለውጥ አለያም ይደርስብኛል ሲል የሚሰጋበት ሰብአዊ መብት ረገጣ ሽሽት ወደስደት ይወጣል። አንዳንዱ እድለኛ ታስጠልለኛለች ብሎ ያላት ምድር ስቃ ትቀበለዋለች አንዳንዱን ደግሞ ህይወቱ የባሰ ቅጥአንባሩ ይጠፋውና ምነው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

100 አመት መኪና ሊያስነዳ የሚችል ማዕድን በኢትዮጵያ

በስምንት ግራም ቶሪየም 100 አመት ያህል መኪና ሊያስነዳ የሚችል ማዕድን አግኝቼያለሁ. ሃኪም ንጉሴ አሰፋ. “አገር አቀፍ የባህል መድኃኒትና የህክምና ቀን” በኢትዮጵያ የምግብ መድሃኒትንና የጤና እንክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ከአለም የጤናድርጅት ጋር በመተባበር ከትላንት በስቲያን በሃርመኒ ሆቴል ባካሄደው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሶማሊያ እየሞቱ ያሉት የኢትዮጵያ ወታደሮች

በሶማሊያ ሀገር ህይወታቸው እያለፈ ያሉ የኢትዮጵያ ወታደሮች ቁጥራቸው እየጨመረ ነው እየተላኩና ህይወታቸው እያለፈ የሚገኙትን የኢትዮጵያ ወታደሮች ከቀን ወደ ቀን ቁጥራቸው እየጨመረ እንደሆነ ከተለያዩ ያገራችን አካባቢዎች የደረሰን መረጃ አስታወቀ.በሶማሊያ ሃገር እየሞቱ ያሉትን የኢትዮጵያ ወታደሮች ቁጥራቸው ከግዜ ወደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ ዜና ሀብታሙ አያሌው ነገ ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው

  የቀድሞው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወጣት ሀብታሙ አያሌውና ሌሎች የፖለቲካ አመራሮች የልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት ከተመሰረተባቸው ክስ በነፃ ካሰናበታቸው በኋላ ነገ በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተለይ ሀብታሙ አያሌው እንደሚቀርብ ባለቤቱ ወ/ሮ ቤተልሔም ገለፀች፡፡ ቤተልሔም እንደተናገረችው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስብሰባ በማወክና በማነሳሳት የተከሰሱት መከላከያ ምስክሮቻቸውን ለማሰማት ለ3ኛ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው

᎐ተከላከሉ ከተባሉት ተከሳሾች መካከል አራቱ ሴቶች በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጠርቶት በነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ወቅት ለእስር ተዳርገው ‹‹ስብሰባ በማወክና በማነሳሳት›› የተከሰሱት እነ ሚካኤል ያሬድ ለሦስተኛ ጊዜ መከላከያ ምስክሮቻቸውን አቅርበው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእንግሊዝ ቪዛ የተከለከሉት ፕሮፌስር መስፍን ወ/ማርያም አሜሪካ ገቡ

ወደ እንግሊዝ ሃገር የሚያስኬዳቸውን ቪዛ ተከልክለው ወደዚያው ሊያደርጉት የነበረው ጉዞ የተስተጓጎለባቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ፕሮፌሰር መስፍን ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ መግባታቸውን በስፍራው የሚገኙ የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች አስታወቁ:: በቅርቡ ‘አዳፍኔ’ የተሰኘ ‘አወዛጋቢ’ መጽሐፍ ለንባብ ያበቁት እኚሁ ፕሮፌሰር ዛሬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና በሁሉም ጣቅጣጫዎች ጦርነቱን በሐላፊነት የሚወስደዉ አካል ጠፍቷል!!!

ከሰሞኑ የተቆሰቆሰዉን ጦርነት ለመከታተልና ለማጥራት በሚል የተንቀሳቀሱ የወያኔ አንጃ ወታደሮች ቡድን ጥቃት እየደረሰባቸዉ ይገኛሉ፡ ወያኔ በአዲግራትና ከማይ ጻይ ተወርዋሪ አየር መንደርደሪያ ሰፈሮች ባሻገር በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች እያለፈና እየዘለለ የሚደርስበትን ጥቃት ለማድበስበስ በየስፍራዉ የመከላከያ ሰራዊቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአባይ ፀሃየ በ11 ኛ ው ሰኣት ኑዛዜ

ዓባይ ፀሃየ ለሀ ወ ሓ ት ኢ ህ ኣ ደ ግ በሊቀመንበር በድርጅት ሃላፊነት እጅግ ብዙ ኣጃቢና የህወሓት ሎሌ ፓርቲዎች ፈጥረዋል:: በመንግስት መዋቅር በፈደራል ጉዳዮች በስኳር ኢንዱስትሪዎች በጠቅላይ ምኒስቴር አማካሪነት ሰርተዋል:: 40 ዓመት ሙሉ በስልጣን በነበሩበት ቡዙ ስራዎች ፈፅመዋል:: በተለይ በሀወሓት ኢህአደግ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእስር ላይ የሚገኙ ሦስት የሰማያዊ አባላት ሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች የአንድ ወር ዘመቻ ሊያደርጉላቸው ነው

በአሜሪካ መንግስት ኦፊሳላዊ ድረ ገጽ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ጉዳይ አስተባባሪነት በዓለም ላይ ለተመረጡ 20 ሴት የፖለቲካ እስረኞች ለአንድ ወር የሚቆይ ዘመቻና ማስታወሻ ሊደረግላቸው ነው፡፡ ከ20ዎቹ ሴት የፖለቲካ እስረኞች መካከል ሦስቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፣ ሁሉም የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ናቸው፡፡ ከዛሬ 20...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሀብታሙ አያሌው ቂሊንጦ እስር ቤት ላይ ያቀረበው አቤቱታ ውድቅ ተደረገ

‹‹ችሎቱ ታሪካዊ ስህተት እየሰራ ነው›› አቶ ሀብታሙ አያሌው በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር አቶ ሀብታሙ አያሌው ነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ከተከሰሰበት የሽብር ወንጀል ነጻ ነው በማለት ከእስር እንዲፈታ የሰጠው ትዕዛዝ ተከብሮ እንዲፈታ ትዕዛዝ እንዲሰጥለት ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ የውስጥ አርበኞች በህወሓት አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት...

የአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች ህወሓት “ክልል አንድ” እያለ በሚጠራው በጎንደር-ወልቃይት ደጃች ሜዳ ወረዳ አቤራ ቀበሌ ስልኪ ዳግባ በተባለው ቦታ ነሃሴ 23 2007 ዓ.ም በህወሓት መከላከያ ኃይል ላይ ድንገተኛ የተኩስ ውርጅብኝ በመክፈት ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ ወታደሮችን ገድለውና አቁስለው ድል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወኃት ፀገዴ ላይ ያካሄደው ስብሰባ ከሸፈ፣

የትግራይ ነፃነት ግንባር /ህወኃት/ ገና ከፅንስሱ ሲነሳ ለሙን የሰሜን ወሎን፣ ምዕራባዊ ጎንደርን እና ምዕራባዊ ጎጃምን በማካተት ታላቁን የትግራይ ሪፐብሊክ መመስረት ግብ አድርጎ መመስረቱና ለዚህም አላማው ስኬት የቻለውን ሁሉ በማድረግ ላይ እንድሚገኝ የሚታወቅ ነገር ነው። በተለይም በወልቃይት፣ ፀገዴና አርማጭሆ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኖርዌጂያዊው የሒልተን ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ ታስረው በዋስ ተፈቱ

ኖርዌጂያዊው የሒልተን ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ ነሐሴ 28 ቀን 2007 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በቂርቆስ ፖሊስ መምርያ ታስረው ከቆዩ ከሰዓታት በኋላ ቃላቸውን ሰጥተው በዋስ ተለቀቁ፡፡ ሚስተር ሀኮን ጋርደር ላርሰን በሆቴሉ በሥራ ላይ እያሉ የፍርድ ቤት የእስር ትዕዛዝ በያዙ ፖሊሶች የተወሰዱት፣ ላለፉት 15 ዓመታት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ወንድ ከወንድ፣ሴት ከሴት ጋር አላጋባም” ያሉ የህግ ሹም ወደ እስር ቤት ተወረወሩ

አንዳንዴ የዚህች አማሪካን ‘ገደብ የለሽ ‘ የሰብአዊ መብቶች ጎተራነቷን ለተመለከተ መገረሙ እና መበረገጉ አይቀረም። ለምሳሌ ንብረቴን፣ቤተሰቤን እና እራሴን እጠብቃለሁ ያለ አሜሪካዊ የጦር መሳሪያ ለመታጠቅ እንደ እኛ አገር የግድ የፓርቲ ሰው አሊያም የድሮ አብዮት ጠባቂ(ሰላም እና መረጋጋት አባል) መሆን የለበትም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሀት እስርና እንግልት ያልበገረው ፍቅር

ብዙ ጊዜ ስለተቃራኒ ፆታ ፍቅር መጻፍ ብዙመ አልወድም ወይም አይመቸኝም ይህ ተከታዩን በቂሊንጦ እስር ቤት ከሰሞኑ የተፈፀመው የቀለበት ስነስርዓት ስሠማ ግን የሆነ የተለየ ነገር ሆኖ ስላገኘሁት ትንሽ ፈለግኩኝ፡፡ ጉዳዩ እንዲህ ነው በተደጋጋሚ ከዚህ ቀደም እዚህ ፌስቡክ ላይ እንደገለፅኩት በአንድ ወቅት የአሁኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዞን9 ጦማርያን ጉዳይ በድጋሚ ለመስከረም 27 ተቀጠረ።

    በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ለዛሬ በተደጋጋሚ የተላለፈው የብይን ጥበቃ በድጋሚ ዳኞች አልተሟሉም በሚል ሰበብ ለ37ተኛ ጊዜ ተቀጥሯል። በዳኞች አለመሟላት የተነሳ ችሎቱን ማስቻል አልችልም ብለው በቢሮ ተከሳሾችን እና ጠበቆችን የጠሩት ዳኛ ዘሪሁን ብይኑ ቢሰራም ለማሳወቅ ሁሉም ዳኞች መገኘት ስላለባቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተሳካ ህዝማዊ ወይይት ተካሄደ

በዲምክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ  የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ስታቫንገር ቅርንጫፍ አዘጋጅነት መስከረም 5 2015  በኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ላይና በሰብዓዊ መብት አያያዝ በተመለከተ ታላቅና የተሳካ ውይይት ተካሄደ:: በሕዝባዊ ስብሰባው ላይ የነፃነት ተምሳሌቱና የጀግናው አንዳርጋቸው ፅጌ ወ/ሮ ብዙሃየው ፅጌ ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 ከOLF ና ከትህዴን ጋር ሊዋሃዱ ነው

by CDE A United Ethiopian Armed Force to take on the minority led Tigray People’s Liberation Front (TPLF) government.   The call of the Ethiopian people for a united political front has been answered...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አገር አድን በዴሞክራሲ የጋራ ንቅናቄ ምስረታ በማስምልከት የወጣ ድርጅታዊ መግለጫ

የኢትዮጵያ ህዝብ የኣገሩን ሉዓላዊነትና ኣንድነት ኣስከብሮ የኖረ ብቻ ሳይሆን ኣፍሪካውያን ወንድሞቹና እህቶቹ ከቀኝ ኣገዛዝ ነፃ እንዲወጡ የራሱ ኣስተዋፅኦ ያደረገ ጀግና ህዝብ ነው። ሆኖም ይህ ጀግና ህዝብ ከኣብራኩ በወጡ ገዢዎች ነፃነቱ ተገፎ፤ መብቶቹ ተረግጠው የመከራ ኑሮ እየገፋ ኣያሌ ዘመናት ኖZል። ይህ የመከራና...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live