” በጦርነት ውስጥ እያለን የዜግነት ማረጋገጫ አቅርቡ ተባልን “ * ” ማጣራት ካስፈለገ ከወጣን በኋላ ያጣራ !” * ” በሊባኖስ ቤሩት ኢንበሰሲያችን አይተባበረንም !” * ” የምንኖረው በኢትዮጵያ አምላክ ጥበቃ ብቻ ነው! “ የሻም ታሪካዊ ምድር ጥንታዊዋ ደማስቆስ ሶርያ በጦርነት አረንቋ ተዘፍቃ ትገኛለች ። በዚህችው ምድር በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በህገ ወጥ ደላሎች እየታለሉ ለስራ ይገባሉ […]
