Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይ ነጻ አውጭ ድርጅት /ህወሃት በተለየ ሁኔታ በኤርትራ ላይ ዛቻ እያሰማ ነው።

-ኤኤፍፒ የአገሪቱን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በመጥቀስ እንደዘገበው፣ የኢህአዴግ መንግስት በኤርትራ ላይ የሚያሰማው የጦርነት ዛቻና አገሪቱን እወራለሁ እያለ የሚያሰማው መግለጫ ጨምሯል። የትግራይ ነጻ አውጭ ድርጅት /ህወሃት በተለየ ሁኔታ በኤርትራ ላይ ዛቻ እያሰማ ነው። በክረምቱ ወር ይሰማ የነበረው ፉከራ ባለፉት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ተንጠልጥሎ መቅረት እንደኢትዮጲያ !›› (አሌክስ አብርሃም)

አንዳንዴ ምን ይገርመኛል መሰላችሁ እኛ ኢትዮጲያዊያን ነገሮችን ሞቅ በማድረግና ወዲያው እርግፍ አድርጎ በመተው (በመርሳት) በሽታ የተለከፍን ይመስለኛል ….ለዛም ነው ታሪካችን በእንጥልጥል ፣ እውቀታችን በእንጥልጥል ፣ ስልጣኒያችን በእንጥልጥል ፣ፍቅራችን በእንጥልጥል ሁሉም ነገራችን በእንጥልጥል የሚቀረው !! …እንደኔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሶርያ .የኢትዮጵያውያን ስደተኞች አቤቱታ.

” በጦርነት ውስጥ እያለን የዜግነት ማረጋገጫ አቅርቡ ተባልን “ * ” ማጣራት ካስፈለገ ከወጣን በኋላ ያጣራ !” * ” በሊባኖስ ቤሩት ኢንበሰሲያችን አይተባበረንም !” * ” የምንኖረው በኢትዮጵያ አምላክ ጥበቃ ብቻ ነው! “ የሻም ታሪካዊ ምድር ጥንታዊዋ ደማስቆስ ሶርያ በጦርነት አረንቋ ተዘፍቃ ትገኛለች ። በዚህችው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከአስመራ ለመጀመሪያ ጊዜ ለጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ተናገሩ

ብረት አንስተው የሕወሓትን መንግስት እጥላለሁ ብለው አስመራ የዘመቱት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከአንድ ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር ቆይታ አድርገዋል:: ዶ/ር ብርሃኑ እርሳቸው ከዘመቱ በኋላ ሕዝብ እያወራው ስላለው ነገር ሲናገሩም “ጆሮ ሰጥቼ ስከታተለው አልነበረም” ብለዋል:: ሙሉውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ከዳኞች ጋር ምንም ችግር የለብንም ከማን ጋር እንደተጣላን ገብቶናል›› በእስር ላይ ያሉ ጦማሪያን

‹‹አንድ ዳኛ ምንም ማድረግ አይችልም›› ዳኛ ዘሪሁን ደሳለኝ ‹‹ከዳኞች ጋር ምንም ችግር የለብንም ከማን ጋር እንደተጣላን ገብቶናል›› በእስር ላይ ያሉ ጦማሪያን በተጠረጠሩበት የሽብር ተግባር ወንጀል ክስ ከተመሠረተባቸው በኋላ የከሳሽ ዓቃቤ ሕግ የሰውና የሰነድ ማስረጃ ቀርቦባቸው ለብይን የተቀጠሩት አራት ጦማሪያን፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት የሚመራዉ ጽንፈኛ ቡድን ድንጋጤ ላይ ወድቋል፤፤

ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት የሚመራዉ ጽንፈኛ ቡድን ድንጋጤ ላይ ወድቋል፤፤ ዛሬ ይህዉ ወንጀለኛ ቡድን በመከላከያ ሚኒስቴር በኩል የመከላከያ ሰራዊቱ አጠቃላይ አዛዦችን ባጠቃላይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል። በተለይም የሰሜኑና የምስራቁ እዝ አዛዦች ላይ ትኩረት ያደረገዉ ይህዉ ድንገተኛ ጥሪ የጦርነት ነጋሪትን ለመጎሰም ይመስላል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ለአባይ ግድብ መስሪያ ገንዘብ አናዋጣም አሉ

የወያኔ ኢህአዴግ ስርአት መከላከያ ሰራዊት ለአባይ ግድብ መስሪያ ገንዘብ እንዲያዋጡ ለቀረበላቸው ጥሪ። እንዳልተቀበሉት ምንጮቻችን ከመከላከያ ውስጥ ገለፁ፣በምንጮቻችን መረጃ መሰረት።- የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እንደ አዲስ ለአባይ ግድብ መስሪያ የሚሆን በሚል ገንዘብ እንዲያዋጡ በአመራሮቻቸው ለቀረበላቸው ጥሪ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እጄን ለምን ቆርጠው እንደወሰዱት ሁሌም ሳስበው ውስጤ በእጅጉ ያዝናል። ”

በዚህ ምስል ላይ የምትታየው የ 17 አመቷ ካቡላ ማሳንጃ የታንዛኒያ ዜጋ ሰትሆን ከወራት በፊት ከወላጅ እናቷ ጋር ቀኑን ሙሉ ደፋ ቀና ሲሉ ውለው አመሻሹ ላይ ጎናቸውን ከአልጋ ጋር ለማዋሃድ በዝግጅት ላይ ሳሉ የቤታቸው በር በሃይል ይበረገዳል። በሩን ሰብረው የገቡት ግለሰቦች በቅድሚያ “ያላችሁን ሁሉንም ገንዘብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በቃሊቲ እስር ቤት በፍትሃዊ መንግድ ተይዘዋል ብለው እንደማያምኑ አንድ የእንግሊዝ ባለስልጣን ተናገሩ

ኢሳት ዜና :-ቫይስ ኒውስ የተባለው ድረገጽ የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ወቅታዊ ሁኔታ ይዞ በወጣው ዘገባ እንደገለጸው፣ የእንግሊዝ ባለስልጣናት አቶ አንዳርጋቸው ታስረው ከነበሩበት ስውር ቦታ ወደ ቃሊቲ መዛወራቸው በጎ ነገር ቢሆንም፣ በቃሊቲ በጥሩ ሁኔታ ተይዘዋል ብለው አያምኑም። የእንግሊዝ የውጭና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዉዳመት ዋዜማ ቦሌ ሃያት ሆስፒታል ስምንት መኪኖች እርስ በራሳቸው ተጋጩ !!!

ከቦሌ ድልድይ ወደ መገናኛ መስመር ሲጎዙ የነበሩ ኮድ 4 08800 ኮድ 2 34642 ኮድ 3 73243 ኮድ 3 03,850 a 00,759 ከባድ መኪናና 3 ሌሎች ለምርመራ ወደትራፊክ ፅቤት የተላኩ በአጠቃላይ 8 መኪኖችሃያት ሆስፒታል ፊት ለፊት ባለው ድልድይ ስር ሲደርሱ እርስ በራሳቸው ተጋጭተው ትላንት ሌሊት በንብረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት መንግስት የሞላ አስገዶምን መኮብለል ተከትሎ የኤርትራ መንግስት ጉያ ውስጥ ሆኜ የተሳካ ሥራ ሰርቻለሁ አለ

ኢሳት የደህሚቱ መሪ ሞላ አስገዶም የተወሰኑ ግብረአበሮቹን አስከትሎ ኢትዮጵያ ገባ የሚለውን ዜና ማሰማቱን ተከትሎ የሕወሓት መንግስት በልሳኑ በኢትዮጵያ ፈርስት በኩል ባሰራጨው ዘገባ “የሻዕቢያ ጉያ ውስጥ ገብቼ በግንቦት 7 እና በኤርትራ መንግስት በኩል የሚደረጉትን ሁሉ በመከታተል የተሳካ ሥራ ሰርቻለሁ” አለ::...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህዝብ አመጽ ዙሪያውን እየተቀጣጠለ ነው!

በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙ ሶስት ወረዳዎች የሚኖሩ አስተዳዳሪዎችና የህዝብ ተወካዮች መሬትን በተመለከተ ስብሰባ ማካሄዳቸው ታወቀ። በሰሜን ጎንደር ዞን ወረዳዎች መተማ ሳንጃና ጭልጋ የሚገኙ አስተዳዳሪዎች የሚሊሻ ኮማንደሮችና ከ40 በላይ የሚሆኑ የህዝብ ተወካዮች በተገኙበት ነሓሴ 24 / 2007 ዓ/ም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአባይ ወልዱ ሚስት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማርያም ስልጣን ለመልቀቅ አሻፈረኝ አሉ

የትግራይ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ሃላፊና የክልሉ ዳኞች ሰብሳቢ የሆኑት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማሪያም በሙስና ስለተገመገሙ ከሃላፊነታቸው መውረድ አለባቸው ሲሉ የህወሓት ጉባኤተኞች የወሰኑትን ውሳኔ እስከ አሁን ድረስ እንዳልተተገበረ ተገለፀ። እንደ ምንጮቻችን መረጃ መሰረት የአባይ ወልዱ ሚስት የሆኑት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማሪያም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ታማኝ ካድሬዎችና አባላት በህወሃት ስብሰባ ላይ ተቃውሞ አሰሙ

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሃት) በመቀሌ ከተማ ባደረገው ስብሰባ ላይ በጥንቃቄ ተመርጠው የተጠሩ ታማኝ ካድሬዎችና አባላት የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰሙ፡፡ የትግራይ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች አብዮታዊ እርምጃ ሊወሰድባቸው መሆኑ በአባይ ወልዱ የሚመራው የህወሓት አንጃ አሳወቀ። አንጃው ይህንን አብዮታዊ እርምጃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርቲስቷ በመኪና አደጋ ሂወቷ አለፈ

~በበርካታ ፊልሞች እና ድራማዎች ላይ ተውናለች በተለይም በኤፍቢሲ ሲተላለፍ በነበረው <<ትናናሽ ፀሀዬች>> በተሰኘው የሬድዮ ድራማ የእማማ ጨቤ የተሰኙ ገፅ ባህሪ በመወከል ተጫውታለች። ቅዳሜ ምሽት በኢቢሲ እየተላለፈ በሚገኘው ቤቶች ድራማ ላይም ትርፌ በሚለውን ገፀባህሪዋ በርካታ ተከታታዮችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሞላ ዓስግዶም ከጥቂት ተከታዮቻቸው ጋር በሱዳን ጠረፍ እንደተሻገሩ፥

ፎቶው የሱዳን ወታደሮች በትራክተር ዓቀባበል ሲያደርጉላቸው ያሳያል፥ ሞላን ለማየት ሞክሬ ዓልቻልኩም፥ በሱዳን ጋዜጦች በዚህ መልክ እንደወጣ ነው፥ መራገፍ ይሉሃል እሄ ነው፥ በዘርና በቋንቋ መሰላል መንግሥት መሥርቶ፥ ፖለቲካዊ ስልጣንና የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለጥቂት የገዥው ወገኖች ጠቅልሎ የሰጠው፥ በዓገራችን የሰፈነው ቅጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኢአድ ለጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ አቤቱታ አቀረበ

መኢአድ በምዕራብ ሸዋ ናኖ ወረዳ ነዋሪ በነበሩ 87 አባወራዎች ላይ በአካባቢው የመንግስት ባለስልጣናት ተፈፅሟል የተባለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የአቤቱታ ደብዳቤ ፃፈ፡፡ ፓርቲው በደብዳቤው እንደገለፀው፤ በወረዳው ከ87 በላይ ሠላማዊ ሰዎች ያለምክንያት ከታሰሩ በኋላ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ, TPDM መግለጫ ሰጠ፥

September 14, 2015 ድርጅታችን ትህዴን በየካቲት 1993 ዓ/ም ብረት አንስቶ ትግል ሲጀምር አላማው ግልፅና የማያሻማ ነበር። እሱም በሃገራችን የገነነው አፋኝ ስርዓት ህዝባችንን ከፋፍሎ ሰብኣዊ መብቱን ረግጦ ለመግዛት በሚያመቸው መንገድ ይጓዝ ስለነበር ድርጅታችን ትህዴን ችግሩን ለመፍታት ኩሁሉም በኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችን ከDCESON ራዲዮ ይከታተሉ

ባሳለፍነው ሳምንት ነበር አራት ንቅናቄዎች አንድ የጋራ ሀገራዊ ንቅናቄ መመስረታቸው የተሰማው በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተሳካ ህዝባዊ ወይይት ተካሄደ ቢቢሲ የኢትዮጵያ አገልግሎት እንደሚጀምር አስታወቀ አልሸባብ በሶማሊያ ማንሰራራቱ እየተዘገበ ይገኛል .የወያኔ አገዛዝ በላይ አርማጭሆ ህዝብ ላይ ጥቃት እያደረሰ መሆኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብስሉ ከጥሬው ገና ከጅምሩ የተለየበት እውነትም አገር አድን!

የአፋር ሕዝብ ንቅናቄ፣ ት ህዴ ን፣ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄና አርበኞች ግንቦት ፯ የጋራ አገር አድን ንቅናቄ መመስረታቸውን በተመለከተ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋም በኢሳት ራዲዮ ተጠይቀው በድርጅቶቹ አባላት መሃል ማፈግፈግ ቢከሰት እንኳ አገር አድን ሰራዊቱ እንደሚታደገው አብራርተዋል። ለዚህም ካስረኛው የቃለመጠይቁ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live