Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

“እጄን ለምን ቆርጠው እንደወሰዱት ሁሌም ሳስበው ውስጤ በእጅጉ ያዝናል። ”

$
0
0
በዚህ ምስል ላይ የምትታየው የ 17 አመቷ ካቡላ ማሳንጃ የታንዛኒያ ዜጋ ሰትሆን ከወራት በፊት ከወላጅ እናቷ ጋር ቀኑን ሙሉ ደፋ ቀና ሲሉ ውለው አመሻሹ ላይ ጎናቸውን ከአልጋ ጋር ለማዋሃድ በዝግጅት ላይ ሳሉ የቤታቸው በር በሃይል ይበረገዳል። በሩን ሰብረው የገቡት ግለሰቦች በቅድሚያ “ያላችሁን ሁሉንም ገንዘብ አምጡ!” ሲሉ ቤተሰቡን ያሸብራሉ። የካቡላ እናትም በቤታቸው ውስጥ ምንም ገንዘብ እንደሌለ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles