በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙ ሶስት ወረዳዎች የሚኖሩ አስተዳዳሪዎችና የህዝብ ተወካዮች መሬትን በተመለከተ ስብሰባ ማካሄዳቸው ታወቀ። በሰሜን ጎንደር ዞን ወረዳዎች መተማ ሳንጃና ጭልጋ የሚገኙ አስተዳዳሪዎች የሚሊሻ ኮማንደሮችና ከ40 በላይ የሚሆኑ የህዝብ ተወካዮች በተገኙበት ነሓሴ 24 / 2007 ዓ/ም ስብሰባ ማካሄዳቸውን የገለፀው ሪፖርቱ የስብሰባው ዋና አጀንዳም ከኢህኣዴግ የምናገኘው ለውጥ የለም፤ መሬታችን ራሳችንን ማስተዳደር አለብን? መሬታችን […]
