$ 0 0 ሊቢያ በአረመኔው አይሲሲ እጅ 49 ኤርትራውያንና 8 ኢትዮጵያኖች መገደላቸው ተዘገበ ። አሁንም ቢሆን ሊቢያ ውስጥ በድብቅ በአንድ ላይ ታጉረው የሚገኑ ብዙ ህፃናቶች እርዳታ በመጠባበቅ ላይ ናቸው ከታች ያለው ቪዲዮ ይመልከቱ Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Africa, EPRDF, Ethiopian government, Politics of Ethiopia