የወያኔዉ ጠቅላይ ሚኒስትቴር ዛቻ!!
ሐይለማሪያም ደሳለኝ የተባለዉ ግለሰብ ኤርትራ ዉስጥ የተደራጁ ሐይሎችን እያየን የምንታገስበት ምክንያት የለንም ሲሉ ቃዥተዋል በአመታታት ዲስኩራቸዉ በኤርትራ ምንም አይነት የተደራጀ ሐይል የለም ይሉ የነበሩት ወያኔያዉያን የቁርጡ ቀን ሲመጣ የተደራጁ ሐይሎችን ለመደምሰስ ኤርትራን እንወራለን ኢያሉ እየዛቱ ይገኛሉ...
View Articleዜና ሰበር ጦርነቱ እንደቀጠለ ነዉ. ክትግራይ ማይ ሁጻ አካባቢ የወያኔ ወታደሮች ተንቀሳቅሰዋል
ክትግራይ ማይ ሁጻ አካባቢ የወያኔ ወታደሮች ተንቀሳቅሰዋል! ከአዲ ሐገራይ የጦር አየር መንደርደሪያ የወያኔ ሄሊኮፍተሮች በተለያየ አቅጣጫ በሚሰነዘሩ ጥቃቶች የቆሰሉ ና የሞቱ ወታደሮችን በማንሳት ተጠምዷል አነ ስተኛ የቃኘዉ ሚጎች በአዲግራት ጠረፍና በሁመራ አካባቢዎች እያንጃበቡ ነዉ. በዚያዉ አካባቢ ከአዲ ሐገራይ...
View Articleየወልቃይት ህዝብ ከማንም እንዳይገናኝ ለማድረግ እና ነጥሎ ለማቆየት ከዳባት-አጅሬ ጠገዴ ሊሰራ የታቀደው መንገድ ተሰርዟል፡፡
ከዳባት አጅሬ ጠገዴ ሊሰራ ታቅዶ የነበረው መንገድ በአገዛዙ ከፍተኛ ባለስልጣናት ውሳኔ መታጠፉ ተገለፀ፡፡ የህወሓት አገዛዝ ከዚህ ቀደም መንገዱ የሚገነባበትን አካባቢ ህዝብ ማለትም ከዳባት እስከ ጠገዴ ለሚገኘው ነዋሪ መንገድ ሊገነባለት ዕቅዱ እና በጀቱ አልቆ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እንደሚገባ ቃል ከመግባት አልፎ...
View Articleጦርነቱ እንደቀጠለ ነዉ ከትግራይ ማይ ሁጻ አካባቢ የወያኔ ወታደሮች ተንቀሳቅሰዋል፤
ከትግራይ ማይ ሁጻ አካባቢ የወያኔ ወታደሮች ተንቀሳቅሰዋል! ከአዲ ሐገራይ የጦር አየር መንደርደሪያ የወያኔ ሄሊኮፍተሮች በተለያየ አቅጣጫ በሚሰነዘሩ ጥቃቶች የቆሰሉ ና የሞቱ ወታደሮችን በማንሳት ተጠምደዋል… አነስተኛ የቃኘዉ ሚጎች በአዲግራት ጠረፍና በሁመራ አካባቢዎች እያንጃበቡ ነዉ። በዚያዉ አካባቢ ከአዲ ሐገራይ...
View Articleጦርነቱ ከሰሜን እስከ ኦጋዴንና ጋምቤላ ተፋፍሞ ቀጥሏል።
ጦርነቱ ከሰሜን እስከ ኦጋዴንና ጋምቤላ ተፋፍሞ ቀጥሏል።ይህ በንዲህ እንዳለ እንደውስጥ አወቅ ምንጮች ኤርትራ ወያኔን ለማንበርከክ የዛተች ሲሆን ለኢትዮዽያ ህዝብ የሚከተለውን ያክብሮት መልክት አስተላልፋለች። “ወያኔ በሉኣላዊት አገር ኤርትሪያ ጦርነት ቢያውጅ የ ኤርትራ ህዝብና መንግስት ሊወስደው የሚችለው እራስን...
View Articleበርካታ ወጣቶች ወደ ትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ድርጂት መቀላቀላቸውን ከማሰልጠኛ ማዕከል የደረሰን መረጃ አመለከተ።
በደረሰን መረጃ መሰረት የወያኔን ከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ በመቃወም በርካታ ወጣቶች ወደ ማሰልጠኛ ማዕከል መቀላቀላቸውን የገለፀ ሲሆን የተወሰኑትን ለመጥቀስ ያህል 1 ተክላይ ታፈረ ገብረዋሂድ ከትግራይ ማዕከላዊ ዞን ናዴር አዴት ወረዳ አዲ ላኪያን ቀበሌ አዲ በዛ አካባቢ 2 በሪሁ ገብረየሱስ ሃድጉ ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን...
View Articleበአረመኔው ISIS እጅ በሊብያ በረሀ 49 ኤርትራዊያንና 8 ኢትዮጵያውያን ተገደሉ።
ሊቢያ በአረመኔው አይሲሲ እጅ 49 ኤርትራውያንና 8 ኢትዮጵያኖች መገደላቸው ተዘገበ ። አሁንም ቢሆን ሊቢያ ውስጥ በድብቅ በአንድ ላይ ታጉረው የሚገኑ ብዙ ህፃናቶች እርዳታ በመጠባበቅ ላይ ናቸው ከታች ያለው ቪዲዮ ይመልከቱ Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Africa, EPRDF,...
View Articleየሀገር አድን ጥሪ ለወጣቱ!(ከአርበኞች ግንቦት7 ወጣቶች መምርያ )
እኛ የዘመኑ ወጣቶች በሃገራችን ላይ የተጫነብን የወያኔ የመርገምት አገዛዝ ያጎሳቆለን፤ በኑሮ የተበደልንና በሰላም ለመኖር ያልታደልን ፍጡሮች ብንሆንም ህዝባችን ነጻነቱን ሲቀማ፣ መብቱ ሲደፈር፣ ክብሩ ሲዋረድ ከዳር ቁመን የምንመለከትበት አንዳች ምክንያት ሊኖረን አይገባም። ወቅቱ ለነፃነታችንና ለመብታችን ባላንጣ...
View Articleየአውሮፓ ህብረት ልዑካን የኢትዮጵያ ስደተኞችን በተመለከተ ለምክክር ወደ አዲስ አበባ ተጓዘ
ከኢትዮጵያ የሚደረገውን ከፍተኛ የወጣቶች ስደት ተከትሎ የአውሮፓ ህበረት ልዩ የሉዑካን ቡድን በጉዳዩ ዙሪያ ለመምከር ወደአዲስ አበባ መጓዙን ህብረቱ ዛሬ ረቡዕ ገለጠ። በሃገሪቱ የሶስት ቀን ቆይታ የሚኖረው ይኸው የልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያ እየጨመረ በመጣው የወጣቶች ስደት እና ችግሩ በሚቀንስበት ዙሪያ ከመንግስት...
View Articleወያኔ ከድርጅት የሚለቁትን እያገደ ነው
በቅርቡ ኢህአዴግ በመቀሌ ላይ ባደረገው ጉባኤ ግንባሩን ጥለው የሚወጡ ሰዎች ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ መጨመሩን የገለጸ ቢሆንም፣ አሁንም ድርጅቱን ጥለው የሚወጡ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ ፣ ግንባሩ የመልቀቂያ ጥያቄን እንደማያስተናግድ አስታውቋል። ድርጅቱን ለመልቀቅ ጥያቄ ያቀረቡ አባላት አርፈው እንዲቀመጡ...
View Articleየዲላ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች ኣመፅ ኣስነሱ።
የዲላ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች በፕሬዝዳንታቸው “ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ ኮሬ” ላይ ዓመፅ በማስነሳት ወደ ትምህርት ምኒስቴር ጥያቄያቸው ልከዋል። ፕሬዝዳንቱ “ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ ኮሬ” ላይ 16 ክሶች ቀርቦላቸዋል። ከክሰቹ መሃል ፩) ከ229 በላይ ሰራተኞች ከህግና ድንብ ውጪ በራሳቸው ስልጣን እንዲቀጠሩ ኣድርገዋል፣...
View Article‹‹ኢህአዴግም ሞላን ከሚያስከዳ ይልቅ ሌላ ሰው ቢሞክር ይሻለው ነበር›› ተማም አባቡልጉ (ጠበቃ)
‹‹ሞላ (አስገዶም) ግን ምን አይነት ሰው ነው? ንግግር አይችልም፡፡ ሚዲያ ላይ ሲቀረብ፣ ምን እንደሚነገርና ምን እንደማይነገር እንኳን ለይቶ አያውቅም፡፡ ‹‹መግለጫው››ን በአጋጣሚ አይቼ በመገረም ‹‹አጃኢብ›› ስል ነበር፡፡ [ፈገግታ ያጀበው ሳቅ] …ኢህአዴግም ሞላን ከሚያስከዳ ይልቅ ሌላ ሰው ቢሞክር ይሻለው...
View Article“የኢትዮጵያ እና የአማራዉ ሕዝብ ጣላት ወያኔ ብቻ ነዉ:: ”ታጋይ ጌትነት አናጋዉ የአማራ ድሞክራሲዋ ሃይል ንቅናቄ ከፍተኛ...
ወያኔ ሀገራችን የነበራትን ስም ዝና እንዳልነበር ያደረገና ሌላ የእኛ ያልሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር ታርኳንና ስሟን በመቀየር ያላደረገዉ ነገር የለም:: አሁንም በሙሉ አቅሙ እየሰራ ይገኛል:: ይሕ ማለት አለም አንቱ ያላቸዉን መሪዎቻችን ቅርሶቻችንን ባለቤት አሳጥቶቸዋል አፍርሶቻዋልአቃጥሎቸዋል::ይሕም በቅርቡ እየሆነ...
View Article“የኢትዮጵያ አገር ዓድን ንቅናቄ የጀመረው ጉዞ ተጠናክሮ ይቀጥላል”ኤፍሬም ማዴቦ
የኢትዮጵያ አገር ዓድን ንቅናቄ የጀመረው ጉዞ ተጠናክሮ ይቀጥላል፥ ትግላችን በሞላ መኖር ወይም ዓለመኖር የሚወሰን ዓይደለም፥ ሞላ አስገዶም ትናንት ከኛ ጋር ሆኖ እኛ ሲል ነበር፤ ዛሬ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች ጋር ሆኖ እኛ ይላል። ይህ ሰዉ “እኛ” ሲል የሱ እኛ እነማንን እንደሚያጠቃልል አይታወቅም፤ እሱ እራሱም...
View Articleሰበር መረጃ! ወያኔ በነጻነት ሀይሎች የሚሰነዘርበትን ሀይል መቋቋም
ወያኔ በነጻነት ሀይሎች የሚሰነዘርበትን ሀይል መቋቋም ባለመቻሉ ያለም አቀፍ ትኩረትን ለመሻት ” በነጻነት ሀይሎች የሚሰነዘርበትን ጥቃት መቋቋምና በሀገር መከላከያ አብሮነት ተስፋው የተሟጠጠው የወያኔ ጉጅሌ ስርዓት ያለማቀፍ ትኩረትን ለመሳብ የተለመደውን መንግስታዊ አሸባሪነቱን ንጹሀን የውጭ ሀገር ቱሪስቶችን...
View Articleዘራፊዎቹ የወያኔ ጄነራሎች ሴራ
የወያኔ ደንቆሮ ጀነራሎች የኢትዮጵያን ሠራዊት በሰላም አስከባሪነት ወደ ሶማሌ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ቡሩንዲ፣ ሩዋንዳና ሌላም አፍሪካ አገር የሚሄዱት ወታደሮች ከ 1ሺ እስከ 1400 የአሜሪካ ዶላር በወር እንደሚከፈል እየታወቀ ከልዩ ጥቅማ ጥቅሞች በተጨማሪ እንደሚከፍል ነገር ግን የወያኔ ቱባ ጀነራሎች ለወታደሩ የሚከፍሉት...
View Articleየአሜሪካ ኤምባሲ የኢትዮጵያን የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ማስረጃ (TVET) እንደ ትምህርት ማስረጃ እንደማይቀበለው ገለጸ
ኤምባሲው የ2015 የዲቪ ሎተሪ የመጨረሻ ቀን ረቡዕ መስከረም 19 ቀን 2008 ዓ.ም. መሆኑን ያስታወቀ ሲሆን የቴክኒክና ሙያ የትምህርት ማስረጃን እንደሁለተኛ ደረጃ የትምህርት ማስረጃነት ከዚህ ቀደም ሲቀበል መቆየቱን በማስታወስ ከአሁን በኃላ የማይቀበል መሆኑን አስታውቆአል፡፡ ኤምባሲው ይህን ለምን እንዳደረገ...
View Articleሶሪያዊቷ ሴት በተአምር ህይወቷ ተርፏል፡፡
አይኤስአይኤስ በሚቆጣጠረው የሶሪያ ግዛት ማግጣለች በሚል በድንጋይ ተወግራ እንድትገደል የተፈረደባት ሴት ፍርዱ ተፈጽሞባት በድንጋይ ስትወገር ውላ ሞታለች ተብሎ በተወገረችበት ተትታ ነበር፡፡ አንድ የሆነ ተአምር ግን ይህችን ሴት ከወገራው እንድትተርፍ ሳይረዳት አይቀርም፡፡ እናም ሴትየዋ ከሞተችበት ተነስታ መሄድ...
View Articleአርበኞች ግንቦት7ን ለመቀላቀል ጥያቄ የሚያቀርበው ህዝብ ቁጥር ጨምሯል
ኢሳት ዜና :-ከድርጅቱ በተገኘው መረጃ መሰረት በቀን ውስጥ ወደ ንቅናቄው ከሚደውሉ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ስልኮች መካከል 80 በመቶው ፣ ንቅናቄውን ለመቀላቀል መረጃ የሚፈልጉ ሰዎች ናቸው። በሁለተኛ ደረጃ የሚመጣው ደግሞ የማበረታቻ ሃሳቦችን ለመስጠት የሚፈልጉ ሰዎች ሲሆኑ፣ 2 በመቶ የሚሆነው ደግሞ መረጃ ለመስጠት...
View Article