በሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ በአሰሪዎቿ ቤት በኤሌክትሪክ ገመድ አንገቷን በማነቅ እና ከወንበር በመዝለል ራሷን ማጥፋቷን ኤሚሬትስ 247 የተሰኘ ድረ ገፅ ዘገበ፡፡አፍላጅ በተሰኘ አካባቢ የሚኖረው አሰሪዋ ሰራተኛው በመኝታ ክፍሏ ውስጥ ታንቃ እንዳገኛት ለፖሊስ መናገሩን ድረ ገፁ ዘግቧል፡፡የኢትዮጵያዊቷ ሞት ገና በመጣራት ላይ መሆኑን ድረ ገፁ ጨምሮ ገልጿል፡፡ An Ethiopian housemaid committed a suicide by tying a […]
