Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሶሪያዊቷ ሴት በተአምር ህይወቷ ተርፏል፡፡

$
0
0
አይኤስአይኤስ በሚቆጣጠረው የሶሪያ ግዛት ማግጣለች በሚል በድንጋይ ተወግራ እንድትገደል የተፈረደባት ሴት ፍርዱ ተፈጽሞባት በድንጋይ ስትወገር ውላ ሞታለች ተብሎ በተወገረችበት ተትታ ነበር፡፡ አንድ የሆነ ተአምር ግን ይህችን ሴት ከወገራው እንድትተርፍ ሳይረዳት አይቀርም፡፡ እናም ሴትየዋ ከሞተችበት ተነስታ መሄድ ጀመረች፡፡ ይህን ያዩ የአይኤስ ታጣቂዎችም በጠብመንጃ ሊጨርሷት መሞከራቸው አልቀረም፡፡ ነገር ግን በአካባቢው የነበሩ ፍርዱን የሚስፈጽሙ ሽማግሌዎች በሴትየዋ ላይ ጣታችሁን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles