የአውሮፓ ህብረት ልዑካን የኢትዮጵያ ስደተኞችን በተመለከተ ለምክክር ወደ አዲስ አበባ መጏዛቸው ታወቀ የወያኔ መከላከያ ሚኒስቴርን ጨምሮ በ23 መንግስታዊ ተቋማት ላይ ምርመራ በመካሄድ ላይ መሆኑ ተገለጸ። የወያኔ ታጣቂዎች በመተማ ከተማ 2 ነዋሪዎችን መግደላቸውና በርካታ ማቁሰላቸው ተሰማ የወያኔ ሰራዊት አሁንም በአልሻባብ እየተገደሉ ነው ተባለ በሳውዲ አረቢያ መካ ለሀጅ ጸሎት ከተጓዙ ከ 817በላይ መእመናኖች ሲሞቱ ከ937 በላይ መቁሰላቸውን ተነገረ […]
