Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎች መጣጥፎች ከDCESON ሬዲዮ ይከታተሉ

የአውሮፓ ህብረት ልዑካን የኢትዮጵያ ስደተኞችን በተመለከተ ለምክክር ወደ አዲስ አበባ መጏዛቸው ታወቀ የወያኔ መከላከያ ሚኒስቴርን ጨምሮ በ23 መንግስታዊ ተቋማት ላይ ምርመራ በመካሄድ ላይ መሆኑ ተገለጸ። የወያኔ ታጣቂዎች በመተማ ከተማ   2 ነዋሪዎችን መግደላቸውና በርካታ ማቁሰላቸው ተሰማ የወያኔ ሰራዊት አሁንም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብጽ እና የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ሲኖዶሶች በዝግ ይመክራሉ

  የግብጽ ኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የሃይማኖት አባቶች፣ በሃይማኖታዊ ጉዳዮችና በማኅበራዊ ግንኙነቶች ዙሪያ በአዲስ አበባ እንደሚመክሩ ተገለጸ፡፡ በእስክንድርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፖፕ እና የመንበረ ማርቆስ ፓትርያርክ አቡነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሥርዓቱ በሁለት ጫፍ የተሳለ አደጋ አፍጦበታል፤

በብዙ መልኩ ዴሞክራሲያዊ ገፅታን ያልተላበሰው ኢሕአዴግ ራሱን በገዥ መደብነት «አመቻችቶ» አስቀምጧል። ግንባሩ በቀደመው ዓመት አስረኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን በዝግ በማካሄድ እንደተለመደው ባለ ዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቋል። በዚሁ ጉባኤ፣ ከዚህ ቀደም ከተካሄዱ ጉባኤዎች በተለይም በ1994 ዓ.ም በአዲስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በማይጨው 11ሉኳንዳ ቤቶች ታገዱ!

በማይጨው ከተማ ያሉት 11 ሉኳንዳ ቤቶች ለከተማዋ ኑዋሪ የሚያቀርቡት ስጋ ለማሳረድ ወደ ማይጨው ቄራ የተዘጋጁት ከብቶች ይዘው እንዲመለሱ ተደርገዋል። የመታገዱ ምክንያ በቄራው የከብቶች ምርመራ የሚያካሂድ ዶክተር “ለእርዱ የሚበቃ ውሃ ስለ ሌለ ከብቶቻቹ ይዛቹ ተመለሱ” የሚል ትእዛዝ መስጠቱን ተከትሎ መሆኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሑመራ ከተማ የ150 ነጋዴዎች ንብረት የሆነው የገበያ ማእከል በእሳት ቃጠሎ ሙሉ ወድሟል።

ቃጠለው ሓሙስ 13/ 01 / 2008 ዓ/ም ሌሊት ያጋጠመ ሲሆን የ150 ነጋዴዎች ንብረት የሆነ ከ50 ሚልዮን ብር በላይ ንብረት በቃጠለው መውደሙ ታውቋል። ህብረተሰቡ ቃጠለው ለማጥፋት የተቻለው ቢጥርም ሊሳካ እንዳልቻለ ኑዋሪዋሪዎች ገልፀዋል። ከሁሉም በላይ ሒመራን የምታክል ትልቅ ከተማ የእሳት ማጥፍያ መኪና መንግስት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ሁለት የአሜሪካ ከፍተኛ የጦር አማካሪዎች ኤርትራ ገቡ።

በ 1960 ዎቹ አመተ ምህረት አካባቢ ወደ ቬትናም ሄዶ ሲያሰለጥን የነበረዉ የአሜሪካዉ ምርጥ እንዲሁም ኤኮ 31 በመባል የሚታወቀዉ ሐይል U.S. Army Special Forces and Echo 31 ኤርትራ መግባታቸዉ ታዉቋል በትናንትናዉ እለት ከኤርትራ ከፍተኛ ባለስልጣናትና ተቀማጭነታቸዉ በኤርትራ በሆኑ የኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርባ‬ ምንጭ የነበረው የአሜሪካ መንግስት የመከላከያ ኃይል ቡድን አካባቢውን ለቆ እየወጣ ነው

‪አርባ‬ ምንጭ የነበረው የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ መንግስት የመከላከያ ኃይል ቡድን ከባለፈው ሳምንት ሐሙስ ጀምሮ አካባቢውን ለቆ እየወጣ እንደሆነ ታወቀ፡፡ ‪‎ህወሓት‬ በሁመራ የሚገኙ 40 የንግድ ቤቶችን ራሱ በስውር በእሳት አቃጥሎ በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ የታጠቁ የነፃነት ድርጅቶች ለማላከክ እየሞከረ እንደሚገኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፈራ ይመለስ የሚል ቲሸርት በመልበሳቸው የጎንደር ወጣቶች እየታሰሩ ነው

ትናንት መስከረም 17 ጎንደር ላይ በተፈጠረ ግርግር ብዛት ያለው ወጣት ታሥሯል፤ለመታሠሯቸው ዋና ምክንያት”የፈራ ይመለስ”በማለት ያሳተሙት ቲሸርት እንደሆነ ታውቋል።ከፎቶው እንደምታዮት ቀይ ቲሸርት ለብሠው ከታሠሩበት ሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ በር ላይ ቁመው የምታዮአቸው ልጆች ሁሉም “የፈራ ይመለስ”የሚል መፎከር ይዘው ወጡ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊ ማንነት እንዴት ያለ ነው? ኢትዮጵያዊ አንድነትስ ምን ይመስላል? (የግል እይታ)

እውን ኢትዮጵያዊነት ወይም የኢትዮጵያ አንድነት ሲባል በሁላችንም አእምሮ ውስጥ አንድ አይነት ምስል ይከሰታል? አንድ አይነት ትርጓሜስ ይኖረዋል? አንዳንዴ ሳስበው በእያንዳንዳችን አእምሮ ውስጥ ያለውን የኢትዮጵያዊነት እይታ ወደ ውጪ አውጥተን ብናስተያየው አንዱ ከአንዱ እጅግ የተለየ እንደሚሆን አልጠራጠርም፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሆድ እቃቸው ውስጥ 156ሺህ ዶላር(3ሚሊዮን ብር) የደበቁ ሰዎች “እንዲተፉት” ተደረጉ

ሰሞኑንን ከወደ ምእራብ አፍሪካዊቷ ናይጄሪያ የተሰማው አሰገራሚ ዜና በዙዎችን ወቸው ጉድ! ፣ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን? ማለቱ አይቀረም። የአገሪቱ ጸረ -የአደንዛዥ እጽ እና የሀገወጥ ገንዘብ አዘዋዋሪዎች ግበረ ሃይል ሰሞኑን ከመዲናይቱ ሌጎስ አይሮፕላን ጣቢያ አቅራቢያ ከሚገኝ አንድ ዘመናዊ ሆቴል ውስጥ ድንገተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘመናችን አጥማቂ ነን ባዮች፡- የሐሳዊው መሲሕ መንገድ ጠራጊዎች

ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት ክፍል አንድ በዚህ ዘመን በተደጋጋሚ ከሚነሡ መንፈሳውያን ጥቄዎች መካከል አንዱ የጥምቀትና አጥማቂዎች ጉዳይ ነው፡፡ ጥምቀት(የክርስትና ጥምቀትን አይመለከትም) በብሉይና በሐዲስ ኪዳን ምእመናን ፈውሰ ሥጋ ፈውሰ ነፍስ እንዲያገኙባቸው ከእግዚአብሔር ከተሰጡ ጸጋዎች አንዱ ነው፡፡(2ኛ ነገሥት 5፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትጥቅ ትግልና ግራ የሚያጋባ አስተያየት – በፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ

በኢትዮጵያ ትከሻ ላይ የተቆለፈውን ቀምበር ለማላቀቅ ቍልፉ የትጥቅ ትግል መሆኑ በተነሣ ቍጥር ከአንዳንድ ሰዎች የሚሰጠው አስተያየት ግራ የሚያገባ ነው። ገዢዎቹና ደጋፊዎቻቸው ቢቃወሙ ይገባኛል። የሚሰጡት አስተያየት ግን ሕፃንን ሳይቀር የሚያሥቅ ነው። “ጦርነት በቃን” ይላሉ። “አትንኩን” ማለታቸውን የማናውቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ! ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በየመን ወታደሮች ታሰረ !

የመን የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በየመን ወታደሮች ቁጥጥር ስራ መዋሉን ከታማኝ ምንጮች ማረጋገጥ ችያለሁ ። ጋዜጠኛ ግሩም ላለፉት ሶስት ቀናት ሲታደን መቆየቱን የጠቁሙኝ ምንጮች ዛሬ ማለዳ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን አረጋግጠውልኛል ! የጋዘጠኛ ግሩም መታሰር እንደሰማሁ ወደ የመን ስልክ በመደዎል ያነጋገርኳት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በረሃብ የተጠቁ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ተባለ፤

ኢሳት ዜና ፦ በኤልኒኖ የአየር መዛባት ምክንያት በተፈጠረው ድርቅ ሳቢያ በኢትዮጵያ ውስጥ ሕፃናትን ጨምሮ ከ4.5 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ከፍተኛ በሆነ የምግብ እጥረት እየተሰቃዩ መሆኑንና አፋጣኝ የሆነ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የአውስትራሊያው ቻይልድ ፈንድ በሪፖርቱ አስታውቋል። በኢትዮጵያ ያለው የርሃብ ሁኔታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መንግስት ልዑካን በጄኔቭ ስዊዘርላንድ እየተካሄደ ካለው 30ኛ ጉባኤ ስብሰባ ረግጠው ወጡ።

የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በጄኔቭ ስዊዘርላንድ እየተካሄደ ካለው 30ኛ ጉባኤ ጋር ተያይዞ በተጠራ መድረክ ላይ የተጋበዙት የኢትዮጵያ መንግስት ልዑካን ስብሰባ ረግጠው ወጡ። ስኞ እለት የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብት በተመለከተ በተጠራው ስብሰባ ላይ የተገኙትና በኋላ በቀረበው ሪፖርት ሳይደሰቱ ስብሰባውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ሃብታሙ አያሌው ከፍተኛ ፍርድ ቤት አርብ ይቀርባሉ –

ሽብርተኛ ናችሁ በሚል ክስ ተከሰው ከአመት በላይ በወህኑ የማቀቁት ታዋቂ የፖለቲክ መሪዎች፣ ሃብታሙ አያሌው፣ አብርሃ ደስታም የሺዋስ አሰፋና ዳን ኤል ሺበሺ ፍርድ ቤት ሽብርተኛ ስለመሆናቸው የሚያሳይ ምን አይነት መረጃ አልቀረበም በሚል በነጻ እንዲለቀቁ መወሰኑ ይታወቃል። ፍርድ ቤቶች፣ መረጃ ሳይኖር ዜጎችን ጥፋተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በብረት የሚቀጠቅጥ በብረት ይመከታል።(‪‎አበበ ገላው‬)

ወያኔዎች ለግዜው ግርግር ይፍጠሩ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ወደ አዲስ ምእራፍ ተሸጋግሯል። በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ውስጥ የነጻነት ትግሉ አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ ፍንትው ብሎ ይወጣል። እስካሁን ያላመንበትን አማራጭ አሁን ግን ተገደን በሙሉ ልብ ተቀብለነዋል። ወንጀለኛ ሥርዓትን በልመና፣ በምርጫ፣ በንግግር እና በምልጃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሩሲያ የአሜሪካ አውሮፕላኖች በሶሪያ ግዛት እንዳይበሩ የሚጠይቅና የሚያግድ ኦፊሻላዊ ደብዳቤ አስገባች.

ሩሲያና አሜሪካ ወደ የት እያመሩ ነው? በትንቢተ ህዝቅኤል ምዕራፍ 38 እና 39 የተነገረው የጉግ ማንጉግ የትንቢት ቃል ሊፈፀም ዳር ላይ የደረሰ ይመስላል. ሰሞኑን ከወደ ሩሲያ የሚሰሙ ዜናወች እጅግ አሳሳቢና አስደንጋጭ እየሆኑ መጥተዋል. በጠንካራ አቋማቸውና በግትርነታቸው በዓለም ዘንድ የሚታወቁት የሩሲያው መሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ መላማዊ ትግሉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፁ

(ለገሰ ወ/ሃና ) የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት( መኢአድ) ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ በመላው ሀገራችን እና በውጭ ሀገር የሚገኘው ህዝብ መኢአድ ይዞት የተነሳው ሠላማዊ ትግል ህዝብ የሚፈለገው የህግ የበላይነት : እኩልነት የሠፈነበት ስርአት እና የህዝብ የስልጣን ባለቤትነት እስኪረጋገጥ ድረስ ምንግዜም ቢሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልማታዊ አርቲስት ሆዱን እንጂ የሚረግጠውን አያይም

ኢትዮጵያ ያላችሁ እና በዓለም ዙርያ የምትገኙ ኢትዮጵያኖች እነዚህን ልማታዊ አርቲስቶች በ 4 ነጥብ ልትዝፕጓቸው ይገባል. አርቲስት ማለት የህዝብ ነው. አርቲስት ህዝብን በስራው ያዝናናል, ያፅናና ል, ያበረታታል, ያፋቅራል እንጂ ከመንግስት ጋር ወግኖ ያውም ህዝብን ንቆ ምን ታመጣላችሁ ብሎ ከሚረግጥ ጋር አይወግንም....

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live