በአራት ታላላቅ የነፃነት ድርጅቶች ጥምረት የተቋቋመውን የአገር አድን ንቅናቄ ለማፍረስ ጥቂት ተከታዮቹን ይዞ ለህወሓት አገዛዝ እጁን የሰጠው የቀድሞው የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ሞላ አስግዶም በጠና ታሞ ከሞት አፋፍ ላይ እንደሚገኝ ተረጋገጠ፡፡ “ተከተሉኝ ስራ አለ” የሚል ድፍን ያለ መመሪያ ብቻ በመስጠት ይዟቸው ወደ ኢትዮጵያ ሊሻገር ካንቀሳቀሳቸው ታጋዮች አብዛኞቹን በጠይት ካስጨረሰ በኋላ ለጥቂት አምልጦ የህወሓትን ዘረኛ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
