በፍቼ ከተማ የኦሮምያ ፖሊስና የመከላከያ አባላት ተጋጩ
ባለፈው ቅዳሜ በተነሳው ግጭት ከፖሊስና ከመከላከያ አንዳንድ ወታደሮች ቆስለዋል። የግጭቱ መንስኤ ሁለት የመከላከያ ፖሊስ አባላት በፖሊሶች መደብደባቸው ነው። ከዚህ ቀደም አንድ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ፍቼ አካባቢ ሰፍሮ የሚገኘውን የመከላከያ ሰራዊት አባል ከገደለው በሁዋላ፣ በመከላከያና በፖሊስ መካከል ለወራት የዘለቀ ቁርሾ...
View Articleበማያገባው ገብቶ በሱማሊያ እንደ ቅጠል እየረገፍ ያለ ኢትዮጵያዊ ወጣት
በሱማሊያ የሚገኙት የኢትዮዽያ ወታደሮች መጨረሻ ባደባባይ እደዚህ መጎተት ሆንዋል ይህ በንዲ እዳለ በጥይትና በፍንጂ ጉዳት የደረሰባቸው ወታደሮች በኬንያ ሆስፒታል እግራቸው ተቆርጦ ሆድቃቸው ተዘርግፎ የጠያቂያ ያለ የመንግስት ያለ በማለት ላይ ናቸው ቆይ እንደዚህ እስከመቼ? ይህን ሁሉ ጉድ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ...
View Articleበእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ ተረኛ ችሎት የወሰነውን ይግባኝ ሰሚ ሻረው
በእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ ተረኛ ችሎት የወሰነውን ይግባኝ ሰሚ ሻረው ᎐የአቃቤ ህግ ይግባኝ ያስቀርባል ወይስ አያስቀርብም የሚለው ጥቅምት 17/2008 ይወሰናል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ...
View Articleበኢትዮ-ሱዳን ድንበር የተነሳው ጦርነት እንደቀጠለ ነው፤
ካለፈው እሁድ ጀምሮ በኢትዮጵያውያንና በሱዳን መንግስት ወታደሮች መካከል የተነሳው ጦርነት መቀጠሉን ከአካባቢው የደረሱን መረጃዎች ያመለካታሉ። ኢትዮጵያውያን ታጣቂዎች፣ ከዚህ ቀደም ማንነታቸው ያልታወቁ የሱዳን ታጣቂዎች 8 ኢትዮጵያውያንን ለሹፌርነት እንቀጥራችኋለን በማለት በአሰቃቂ ሁኔታ ከመኪና ላይ አውርደው...
View Articleየኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች ሰቆቃ ዛሬም ከወደ ደ/አፍሪካ ይጣራል
“ይህ አስር ቤት ለእኔ በምድር ላይ ያለ ሴኦል ሆኖ ነው የሚታየኝ” የ 15 አመቱ ኢትዮጵያዊ እስረኛ በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸውን ለመለወጥ/ለማሻሻል በማለት ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማቅናት ሲሉ በጎረቤት ማላዊ በኩል ለማቋረጥ የሞከሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ሰደተኞች በፖሊስ ተይዘው የተፈረደባቸወን የገንዘብ እና...
View Articleየተመስገን ደሣለኝ ጤና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተሰማ
የፍትሕና ልዕልና ጋዜጦች፣ እንዲሁም የፋክትና የአዲስ ታይምስ መፅሔቶች ባለቤትና አዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ከታሠረ ፤ ጥቅምት 3 ቀን 2008 ዓ.ም አንድ ዓመቱን ደፍኗል፡፡ የተመስገን ጤና አሳሳቢ መሆኑን ቤተሰቡቹ ገልጸዋል፡፡ ማረሚያ ቤቱ ግን ተመስገን ሕክምና እያገኘ መሆኑን ጤናማም እንደሆነ...
View Articleከሀዲው ሞላ አስገዶም በጠና መታመሙ ተነገረ
በአራት ታላላቅ የነፃነት ድርጅቶች ጥምረት የተቋቋመውን የአገር አድን ንቅናቄ ለማፍረስ ጥቂት ተከታዮቹን ይዞ ለህወሓት አገዛዝ እጁን የሰጠው የቀድሞው የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ሞላ አስግዶም በጠና ታሞ ከሞት አፋፍ ላይ እንደሚገኝ ተረጋገጠ፡፡ “ተከተሉኝ ስራ አለ” የሚል ድፍን ያለ መመሪያ ብቻ...
View Articleየወያኔ ሰራዊት ለበተንቸሮ ላይ በግፍ ታረደ!!
የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት መንግስትን የገንዘብ ጥማት ለማርካት ሲባል ብቻ ወደ ሶማሌያ የተላከዉ የወያኔ ሰራዊት ከሳምንት በፊት ልዩ ስሙ ለበተንቸሮ ተብሎ በሚጠራዉ ከአሚሶም ወይም ከአፍሪካ ህብረት ተብዬዉ ሰራዊት ክልል ዉጭ ጥቃት ለማድረስ ተንቀሳቅሶ የነበረ ሲሆን ከሰራዊቱ መካከል በተማረኩት 3 ኢትዮጵያዊያን...
View Articleአንድ የአርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ ተማሪ የህወሓትን አገዛዝ ግፍና በደል በመቃወም ራሱን አንቆ ገደለ
የአርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ ራድዮ እንደዘገበው ራሱን በመንግስትነት ስም የሰየመው የህወሓት አገዛዝ ምንም እንኳን ትምህርትን አስፋፍቻለሁ ብቻ ለማለት ያክል በየአካባቢው ከ30 በላይ የይስሙላህ ዩኒቨርሲቲዎችን ቢከፍትም የትምህርት ጥራት በእጅጉ እያሽቆለቆለ መጥቶ የኢትዮጵያ አንድ ትውልድ በድንቁርና ማዕበል ተመትቶ...
View Articleስንታየሁ ቸኮል ከእስር እንዲለቀቅ ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ አስተላለፈ
የቀድሞ አንድነት ፓርቲ አዲስ አበባ ምክር ቤት ወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ቸኮል፣ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቃሊቲ ምድብ ችሎት አቃቤ ሕግ የጠየቀበትን ይግባኝ በማስመልከት መዝገቡን ለመመልከት የተሰየመው ችሎት፤ ተከሳሹ ለሚገኝበት ማረሚያ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ ‹‹ስብሰባን በማወክ ወንጀል ተከሶ›› የነበረው...
View Articleሰበር ዜና ብሔራዊ መረጃ የተባለዉ ወንጀለኛ ቡድን ቴድሮስ አድሐኖም የተባለዉን እና ሬድዋን ሁሴንን ከተመረዘ ዉሃ...
በቅርቡ የሹም ሽር ሲያደረግ የነበረዉ ህዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ፓርላማ ስብሰባ ላይ በተገኙ የህወሓት አባላት ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸዉ። እንደ ብሔራዊ መረጃ የዉስጥ አካላት ከፍተኛ ሚስጥር ተደረጎ የተያዘዉ ይህዉ የግድያ ሙከራ ያነጣጠረዉ ቴድሮስ አድሐኖም ላይ እና ሬድዋን ሁሴን የተባለዉ የድርጅቱ አባልት...
View Articleከኢትዮጵያ ህዝብ ኢንተርኔት የሚጠቀመው 1.7 በመቶ ብቻ ነው ተባለ፡፡
ኤርትራ ዝቅተኛ የኢንተርኔት ተጠቃሚ በመሆን አለምን ትመራለች፡፡ በኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ የሆነው ከአጠቃላዩ ህዝብ 1.7 በመቶ የሚሆነው ብቻ ነው መባሉን የአሜሪካው የቢዝነስ መጽሄት ፎርቹን ዘገበ፡፡ ኢንተርኔት ላይቭ ስታትስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ እጅግ...
View Articleአቶ አብርሃም ጌጡ 28 ቀን ተቀጠረበት
በአቶ ማሙሸት አማረ ካቢኔ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የውጭ ጉዳይ ኃላፊ የነበረው አቶ አብርሃም ጌጡ ዛሬ ጥቅምት 6/2008 ዓ.ም አራዳ ፍርድ ቤት ቀርቦ ለህዳር 4/2008 ዓ.ም ተቀጥሮበታል፡፡ በዛሬው ችሎት ፖሊስ ‹‹እስካሁን ካልተያዙ ግብረ አበሮቹ ጋር ለሽብር ተግባር ከውጭ ሀገር የተላላከውን...
View Articleሜጀር ጀነራል አበባ ተ/ሃይማኖት ይናገራሉ –የሚሊዮኖች ድምጽ
100% እሚባል ውጤት አስቂኝ ግን ደግሞ አደገኛ ነው ፡፡ ይሄ ዉጤት አርቆ ለሚያስብ ሰው የአደጋ እንጂ የድል ምልክት ተደርጎ መቆጠር አይችልም።” “መላውን ህዝብ /አብዛኛው ክፍል/ ለአመታት ለአንድ ፓርቲ አመለካከት በማጋለጥ፣ ሌሎችን በመከላከል የሚደረግ አሰራር መከተል፣ በሃሳቦች መካከል ነፃ ውድድር እንዳይኖር...
View Articleካልተጠነቀቅን አፋፍ ላይ ነው ያለነው!!
በ ዮሃንስ ሰ. ቁጥሮቹ አስገራሚ ናቸው – ማለቴ ለኢትዮጵያ። በ1997 ዓ.ም፣ (ከአስር ዓመት በፊት መሆኑ ነው…) የአገሪቱ ገበሬዎች ጠቅላላ የእህል ምርት 119 ሚሊዮን ኩንታል ነበር። አምና ደግሞ፣ 236 ሚሊዮን ኩንታል። እነዚህ፣ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ቁጥሮች… ስህተት ይሆኑ እንዴ? ሊሆኑ አይችሉም...
View Articleኃይሌ ገብረመድህን ዓለሙ የተባለ በጎንደር ከተማ የቀበሌ 18 ነዋሪ ግለሰብ ዓጠራጣሪ በሆነ ሁኔታ ተገደለ፥
ባለፈው ዓርብ ጥቅምት 5 ቀን 2008 ዓ ም ከምሽቱ ወደ ሁለት ሰዓት ዓካባቢ በሚኖርበት ቀበሌ ከጓደኛው ጋር ባመሹበት የተገደለው እውቅ ባለጸጋ ገበሬ፥ በሰሜን ጎንደር በተለይም በዓርማጭሆና በጠገዴ ወረዳዎች በመልካምነቱ ከፍ ያለ ዝናን ያተረፈ፥ በብዙዎች የተከበረ ደህና ጎበዝ እንደነበረ በሰፊው ይነገራል፥ ኃይሌ...
View Articleነአምን ዘለቀ አርበኞች ግንቦት 7 መንፈስ ነው አሉ
“የኤርትራ መንግስት ከራሷ ጋር የታረቀች ጠንካራ ኢትዮጵያ እንድትመሰረት ይፈልጋል” “ሁሉንም ፖለቲካ ሃይሎች ያካተተ የሽግግር ሂደት ይኖራል” “የወደብ ጥያቄን በተመለከተም ወደፊት በድርድር/በሰጥቶ መቀበል የሚፈታ ይሆናል እንጂ አሁን የትግሉ አጀንዳ መሆን የለበትም” “የመረጃ ትንሽ የለውም… መረጃ አይናቅም”...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ግብጽና የኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራትን አስጠነቀቁ
ግብጽና ኢትዮጵያ ሊዋጉ ነው እንዴ? ይሄ መግለጫ አላማረኝም “በሰላም የመኖር ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ግብጽ የተለያየ መስርያ ስለገዛች በመሳርያ ኃይል ኢትዮጵያን አታንበረክክም:: ነው እንጂ ግብጽን አንፈራም:: ግብጽ ጠቅላላ አገር ምድሩን መሳርያ ማድረግ ትችላለች ከፈለገች:: የሚዋጋው ግን መሳርያ አይደለም:: እኛም...
View Articleየአለም የመገናኛ ብዙሃን ስለኢትዮጵያ ድርቅ ሰፊ ሽፋን በመስጠት ላይ ናቸው
ኢሳት ዜና :-ከታላላቆቹ የአለም የመገናኛ ብዙሃን መካከል ዘ ኒውዮርክ ታይምስና ቢቢሲን ጨምሮ በርካታ የመገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ስለተከሰተው ድርቅ የዜና ሽፋን በመስጠት ላይ ሲሆን፣ ዘ ኒዮርክ ታይምስ ባወጣው ዘገባ ድርቁ አሳሳቢ መሆኑን ገልጿል። “ያሲን ሙሃመድ ከአነስተኛ የእርሻ ማሳው ላይ እየወሰደ ጫት...
View Articleየሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎችም ዳሰሳዎችን ያዳምጡ
አንድ አመት ከ5 ወር እስር ቤት የቆዪት አራት የዞን9 ጦማርያን ላይ ውሳኔ ተላለፈ። ሚሚ ስብሃቱና አማረ አረጋዊ ወያኔ የሰጣቸዉን አደራ መወጣት እንዳቃታቸው ተነገረ ኢትዮጵያኑ በደቡብ አፍሪካ እየተንገላቱ መሆኑንን አጃንስ ፈራንስ ፕሬስ ዘገበ “ድል ለአርበኞች ግንቦት 7!” “ሞት ለወያኔ!” የሚሉ እና ሌሎች...
View Article