Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና፤ ለኢትዮጵያውያን ፋይዳው ምንድን ነው? (በፕሮፌሰር ማሞ ሙጨ)

$
0
0
መግቢያ፤ ኢትዮጵያኒዝምን ለማወቅ፤ ማን እንደፈጠረው? መቼ እንደተጀመረና? ማንን ጠቀመ? የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ ጠቃሚ ነው። ቀጥሎም እኛ ኢትዮጵያውያን ለምን ስለ ኢትዮጵያኒዝም እስካሁን ሳናውቅ እንደቀረንና፤ ወደፊትም ለምን የኢትዮጵያኒዝምን ፋይዳ፤የማወቅ ፍላጎትና ጉጉት ሊያድርብን እንደሚገባ ቀደምት የነፃነት ታሪክ ትግሎችንና የወደፊቱንም በማንሳት ሃሳብ እንለዋወጣለን። የኢትዮጵያኒዝም አፈጣጠር 1/ የኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና የተፈጠረው፤ በሃይማኖትና በፖለቲካ የጭቆና ቀንበር ውስጥ ወድቀው፤ እንዴት ነፃነታቸውን ለመቀዳጀት እንደሚችሉ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543