Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስከፊው ስርዓት ከውስጥም ከውጭም ተወጥሯል።

አበራ ሽፈራዉ /ከጀርመን/ የኢትዬጵያን ሕዝብ ሰብአዊና ቁሳዊ መብቶች በነፆነት ትግል ሰበብ ሕወሐት ለአለፉት 39 ዓመታት ሲረግጥ ቆይቷል።በመግቢያዬ ላይ ሀሳቤን በዚህ መልክ እንዳጠቃልል ያደረገኝ ደግሞ ባለፉት 39 ዓመታት የተከናወኑትን መለስ ብዬ ሳያቸው ከሰመሗቸው፣ካየሗቸውና ካነበብኳቸዉ እንደተረዳሁት በእርግጥም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኢአድና አንድነትን ለማዋሐድ እየተሞከረ ነው

*ውህደቱ ከሰመረ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ (መኢአፓ) የተባለ አዲስ ፓርቲ ሊፈጠር ይችላል በዘሪሁን ሙሉጌታ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት)ን ለማዋሐድ ተቋርጦ የነበረው ውይይት ለመጀመር እየተሞከረ ነው። የውህደቱን ሂደት የሚመሩ ከየፓርቲዎቹ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹የሴቶች ፓንት ከነቂጡ በ20 ብር ብቻ!›› ለፈገግታ

ዛሬ ጠዋት ታክሲ የምጠብቅበት ቦታ መንገድ ላይ ዕቃ ዘርግተው ከሚሸጡ ነጋዴዎች መካከል አንዱ፤ ጆሮ ገብ ማስታወቂያ ሲሰራ ሰምቼ ዞር ብዬ አየሁት፡፡ ‹‹የሴቶች ፓንት ከነቂጡ በ20 ብር ብቻ!››በበእውቀቱ ስዩም አባባል ‹‹ማቄጥ ለተሳናቸው›› ሴቶች የተሰራውን እንዲህ ያለውን ‹‹ግልገል ሱሪ›› ካየሁት ሰነባብቻለሁ፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በደባርቅ አካባቢ ጥቃት ፈጸመ

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በቅርቡ በወያኔ ላይ በከፈተው ድንገተኛ የማጥቃት እንቅስቃሴው 65 የሥርዓቱ ታማኝ ታጣቂ ሐይሎችን ከጥቅም ውጭ አደረጋቸው። አርበኛው የጦርነት ፍልሚያውን ግብግብ ከወያኔው ታጣቂ ሃይሎች ጋር የተካፈለው በጎንደር ደባርቅ ወረዳ የሥፍራው ልዩ ስያሜ በደዊ በመባል በሚታወቀው ሥፍራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና፤ ለኢትዮጵያውያን ፋይዳው ምንድን ነው? (በፕሮፌሰር ማሞ ሙጨ)

መግቢያ፤ ኢትዮጵያኒዝምን ለማወቅ፤ ማን እንደፈጠረው? መቼ እንደተጀመረና? ማንን ጠቀመ? የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ ጠቃሚ ነው። ቀጥሎም እኛ ኢትዮጵያውያን ለምን ስለ ኢትዮጵያኒዝም እስካሁን ሳናውቅ እንደቀረንና፤ ወደፊትም ለምን የኢትዮጵያኒዝምን ፋይዳ፤የማወቅ ፍላጎትና ጉጉት ሊያድርብን እንደሚገባ ቀደምት የነፃነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማኅበረ ቅዱሳን የተሸፈነ ማንነት በአሜሪካ ተገለጠ!

እንደ ስንዝሮ ታሪክ ሰኞ ቀን ዩኒቨርስቲ ተረከዝኩ፤ ማክሰኞ ብላቴ ላይ ተወለድኩ፤ ረቡዕ ዕለት በአቡነ ገብርኤል ማኅበረ ቅዱሳን በሚል የክርስትና ስም ተጠመኩ፤ ሐሙስ የቤተ ክርስቲያንን ጉዳይ ልሰብር የነገር እንጨት ለቀማ ሄድኩ የሚለው ይህ ማኅበር ብዙዎቹን ለማሰለፍ ቢችልም የስንዝሮ ታሪኩ እየተገለጠና እየተገፈፈ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማጣፊያው ሳያጥር ቅድሚያ ለእምዬ ኢትዮጵያ!!

ኢትዮጵያችን ታማለች። ኢትዮጵያችን ተወጣጥራለች። ኢትዮጵያችን በአደገኛ መርዝ ተበክላለች። ኢትዮጵያችን ውስጧ ነፍሯል። ኢትዮጵያችን እየቃተተች ነው። ቆዳዋ ሳስቷል። የሚሰማትና የሚደርስላት ስላጣች የያዘችውን ይዛ ልትነጉድ ከጫፍ ላይ ነች። እናም ቅድሚያ ለመቀመጫ፤ ቅድሚያ ለእምዬ ኢትዮጵያ!! ማጣፊያው ሳያጥር ሁሉም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በስብሰባ ተወጥሮ ያደረው ወያኔ መስማማት ተስኖታል::

በስብሰባ ተወጥሮ ያደረው ወያኔ መስማማት ተስኖታል:: አደርባዮች እና የድል አጥቢያ አርበኞች ጨንቋቸዋል:: ከየተኛው ወገንእንደሚለጠፉ ግራ ገብቷቸዋል::  የደህንነት እና የህወሓት ወታደራዊው ክንፍ በተጠንቀቅ ላይ ነው:: ባለስልጣናቱ ከውጪውአለም እየተደረገባቸውን ጫና እና ግፊት በፍጹም አንቀበለም የሚል ድምዳሜ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምዕራብ አርሲ ዞን በኮፈሌ ወረዳ የሚገኙ ሙስሊሞች በመንግስት ሃይሎች እንዲጨፈጨፉ ያስደረጉ የከተማዋ ባለስልጣኖች ተጋለጡ::

በምዕራብ አርሲ ዞን በኮፈሌ ወረዳ በልዩ ስሙ ኢዶ በተባለ ቦታ ላይ ባሳለፍነው ቅዳሜ የመንግት ሃይሎች በከተማዋ ነዋሪ ሙስሊሞች ላይ ጥይት አርከፍክፈው የሰው ሂወት ማጥፋታቸው ይታወሳል፡፡ የመንግስት ታጣቂዎቹ በፈፀሙት ጅምላ ጭፍጨፋ ከ 12 ሙስሊሞች በላይ መገደላቸው ታውቋል፡፤በርካቶችም በጥቃቱ ከባድ እና ቀላል ጉዳት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከኮፈሌ የደረሰኝ መልዕክ እንደወረደ!

ሃይ አቤ ሰላም ነዉ ? ይገርምካል በኮፈሌ ከተማ ዉስጥ እየሆነ ያለዉ ክሰተት ግራ እያጋባን ነዉ; የኢህአዴግ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች ! ሰላማዊዉን ህዝብ ግራ እያጋቡት ነዉ ! በየ ሆቴሉ በየካፌዉ ; በይ ሻይቤቱ ; እየገቡ ዝም በሉ ; በአንድ ላይ ተሰብሰቦ መቀመጥ አይቻልም; እያሉ የመታወቂያ ካርድ ሁሉ እየጠየቁ ነዉ ;...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ሰራዊቷን ወደ ሱዳን ድንበር አስጠጋች እርምጃው የግብጽን ወታደራዊ ዛቻ ተከትሎ እንደመጣ ይነገራል

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 28 ቀን 2005 ፕሮግራም <> ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ የወቅቱን በሙስሊሞች ላይ የተደረገው ጭፍጨፋ ሰላማዊ ትግሉን ይገታው እንደሁ ተጠይቆ ከመለሰው (ሙሉውን ያዳምጡት) <<…በአርባ ምንጭ ሕዝቡ የራሱን መፈክር ሲያሰማ ነበር<መልካችን ልዩ ኢትዮጵያዊነታችን አንድ ነው!፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔዎች ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን በሽብር ተግባር ለመወንጀል ቦምብ አያፈነዱም ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው

ባለፉት ሀያ አንድ አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ “የሽብር ተግባራት” የሚመስሉ “ሽብሮች” ተከናውነዋል። በሚኒባስ ዉስጥ፣ በሆቴሎች ዉስጥ፣ በቤተ ክርስትያን ቅጥር ግቢ ዉስጥ ወዘተ… ይሁንና ለአንዳቸውም የሽብር ጥቃቶት ባለቤት ተገኝቶላቸው አያውቅም፣ ባለቤት መገኘቱ ይቅርና የረባ ተጠርጣሪ ተይዞ ፍርድ ቤት ሲመላለስ እንኳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በአዲስ አበባ ለሚገኙ ከ30 በላይ ኢምባሲና የቆንስላ ፅ/ቤቶች በመጪው አርብ የሽብር...

ሰበር ዜና ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በአዲስ አበባ ለሚገኙ ከ30 በላይ ኢምባሲና የቆንስላ ፅ/ቤቶች በመጪው አርብ የሽብር ጥቃት ሊፈፀም እንደሚችል አስጠነቀቀ :: የኢሳት የአዲስ አበባ ምንጮች ያወጡትና በምሽት ዜናው ኢሳት በዘገበው መሰረት መንግስት እራሱ አቀናብሮ በመጪው አርብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፒያሳ መሃል አስገራሚ ነገር ተከሰተ

posted by Aseged Tamene Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, Africa, Amhara National Democratic Movement, Amharic language, Azeb Mesfin, Battle of Adwa, EPRDF, Eritrea,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና!! መንግስት የዒዱን ተቃውሞ ለመግታት ያቀደው ዘዴ ተደረሰበት!! ሙስሊሙ ላይ ምልክት የሚያደርጉ ሰዎችንም መድቧል!!

መንግስት የዒዱን ተቃውሞ ለመግታት ሊጠቀም ስላሰበው ስልት፤ መረጃውን ከውስጥ ምንጮች “ፈስቢር” ለማግኘት ችላለች፡፡ የዒዱን ተቃውሞ በማስመልከት፤ የእስታዲየሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ መግባት የሚችሉት፤ የመግቢያ ካርድ የሚሰጣቸው የመንግስት ካድሬዎችና የመጅሊስ አባላት ብቻ እንደሚሆኑ ከትላንት በስቲያ “ፈስቢር” በሰበር ዜና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፀረ-ሽብር አዋጁ ፓርቲዎች ሊከራከሩ ነው ! ኢህአዴግ፣ መድረክ፣ አንድነት፣ ሰማያዊ ፓርቲዎች ይሳተፋሉ

በዘሪሁን ሙሉጌታ ከፀደቀ አራት ዓመታት በላይ በማወዛገብ ላይ ያለው የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 ላይ ፓርቲዎች በመጪው ቅዳሜ ክርክር ሊያደርጉ ነው። የክርክር መድረኩን ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ነው። ተቋሙ በፀረ-ሽብር አዋጁ ላይ እንዲከራከሩ ገዢውን ፓርቲ ጨምሮ መድረክ አንድነትና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“መብታችንን ለማስከበር ስንሞክር ገደሉን ”ትግራይ ተወላጆች በሙሉ Abraha Desta

ዜጎች ነንና ፍትሓዊ ልማት ያስፈልገናል’ ሲንል አሰሩን። ‘ደማችን ገብረናልና ሰለማዊ ሰልፍ የመውጣት መብታችን ይከበርልን’ ስንል ደበደቡን። ‘ብዙ መስዋእት ከፍለናልና ነፃነታችንን አትንፈጉን’ ስንል ትጥቃችንን አስፈቱን። መብታችንን ለማስከበር ስንሞክር ገደሉን። ግን ይህን ሁሉ ወላጆቻችን፣ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሹገር ማሚዎች” የአዲስ አበባን ጎረምሶች እያጠመዱ ነው

የተስተካከለ ቁመናውና የስፖርተኛ አቋሙ የብዙ ሴቶችን ዓይን ይስባል፡፡ ጐተራ አካባቢ በሚገኝ አንድ ጂምናዚየም ውስጥ ተቀጥሮ ደንበኞቹን ስፖርት ያሰራል፡፡ በተግባቢነቱ፣ በተጨዋችነቱና በሰው አክባሪነቱ ሁሉም ይወዱታል፡፡ ከሥራው ቦታ ሳይርቅ ጎተራ ላንቻ አካባቢ ከግለሰብ በተከራየው አንድ ክፍል ቤት ውስጥ እየኖረ ሳለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታማኝ በየነ እና ቴዲ አፍሮ ከአመታት በኋላ መድረክ ላይ ተገናኙ

“ጥቁር ሰው” በድጋሚ ሲዘፈን ሌላ የሚያስጮህ ነገር እንደሚመጣ ያልጠበቀው የአውሮፓ ታዳሚ፤ ጉሮሮው እስኪነቃ እንደገና ጮኸ። ታዳሚው ከፊት ወንበር ላይ በVIP ላይ ታማኝ በየነ መቀመጡንም ሆነ፤ በስፍራው መገኘቱን አያውቅም። ቴዲ አፍሮም “ጥቁር ሰው”ን እንደገና ከማቀንቀን ውጪ፤ የድሮ ጓደኛው ወደ መድረክ ይመጣል ብሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመድረክ መስቀለኛ መንገድ

መድረክ በዘገምተኛ ሒደትም ቢሆን በጥናት ላይ የተመሠረተ የአደረጃጀት ሥልቱን ጀምሮ የጋራ አስተሳሰብ የያዘ ማኒፌስቶ በማውጣት ምናልባት በአገሪቱ ግንባር ቀደም ተቃዋሚ ድርጅት እየሆነ ይመስላል፡፡ ቀደም ሲል ይፋ ያደረገውን የፖለቲካ ፕሮግራሙን  አሻሽሎና ከጊዜ ጋር አጣጥሞ አሁን በድጋሚ ለሕዝብ ይፋ ባደረገው...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live