አካባቢያችንን በብሄር ለማተራመስ በደቡብ ወገኖቻችን ስም የሚነግዱ ግለሰቦች ኦሮሞና አማራን ለማጋጨት የተጀመረው ዘመቻ ከወዲሁ ገድብ ሊበጅለት ይገባል። በተለይ ደቡብን እንወክላለን የሚሉ ግን የራሳቸውን ድብቅ አጀንዳ ለማስፈፀም የሚራወጡ ግለሰቦች ሰሞኑን ለህዝብ አሳቢ ለሃገር ተቆራቋሪ መስለው ዲፕሎማት ሲራክ ላይ የከፈቱት ዘምቻ በኦሮሞ ህዝብ የተፈፀመ እንዳልሆነ እይታወቀ ለምን ብሄራችንን የዚህ አስፀያፊ የስም ማጥፋት ዘመቻቸው አካል ለማድረግ እንደፈለጉ ግልጽ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
