የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንደሌሉ ገለፀ
‹‹የስርዓቱን ሽፍትነት ያመላክታል›› 3ኛ ተከሳሽ አቶ ደናሁን ቤዛ • ‹‹የሚቀርብልን ምግብ ለእንሰሳትም መቅረብ የማይገባው ነው›› 2ኛ ተከሳሽ አቶ አሸናፊ አካሉ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ -5ኛ መዝገብ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ...
View Articleበአማራ ህዝብ ስቃይ፣ ስደት፣ መፈናቀልና ሞት እየጨፈረ ያለው ብአዴን
ብአዴን የአማራን ህዝብ ማንነት፣ ባህል፣ እምነት፣ ቦታና ታሪክ ለማጥፋት በህወኃት የተፈበረከ የአማራ ህዝብ ቀንደኛ ጠላት ነው። ራያ፣ ቆቦ፣ ሁመራን ለትግራይ ያስረከበው ይህ የወያኔ ገረድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የጎንደርን ለም መሬቶች ለሱዳን በማስረከብ በህዝባችን ላይ የፈፀመው ግፍ ትውልድ ይቅር የማይለው ነው።...
View Articleድምፃዊው የትጥቅ ትግሉን ተቀላቀለ!!
በፎቶው የምትመለከቱት ወጣት አማኑኤል መንግስቴ ይባላል። ድምፃዊ ሲሆን “የቋራዉ አንበሳ” በሚለዉ ተወዳጅ ስራዉ በህዝብ ዘንድ በስፋት ይታወቃል። አማኑኤል የወ/ሮ እማዋይሽ አለሙ ልጅ ሲሆን እናቱ ወ/ሮ እማዋይሽ የመፈቅለ መንግስት ሙከራ አድርጋችኋል በሚል በሕወሓት አገዛዝ የፈጠራ ክስ ሰለባ ሆነው የእድሜ ልክ እስር...
View Articleበጎንደር ከተማ 6 የፖሊስ አባላት ላይ ጥቃት ተፈፀመ፡
ባለፈው አርብ ዕለት ጥቅምት 12 ቀን 2008 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው የጎንደር ከተማ ፖሊስ አባላት የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋይ የሆነውን አርበኛ ታጋይ አምሳሉ ተሾመን በቁጥጥር ስር ለማዋል ሲሞክሩ አርበኛ ታጋይ አምሳሉ ተሾመ በታጠቀው ኮልት ሽጉጥ ተኩስ ከፍቶ 6 ፖሊሶችን መትቶ መሬት ላይ...
View Articleራያ ቆቦና የወያኔ ሴራ
ራያ ቆቦ አካባቢ በኢትዮጵያ እጅግ ለም ከሚባሉ መሬቶች አንዱ ነው። ወያኔ በምስራቁ አቅጣጫ ከዓለታማ ክልላቸው ባሸገር ያሉትን ለም የወሎ ወረዳዎች ከወሰዱ ቆዩ ኮረም፣መሆኒ፣ራያ፣አዘቦ….ልጆቹም የአማርኛ መጻህፍቶች እየተቃጠሉ በትግርኛ እንዲማሩ ተደረገ። አሁን ደግሞ ዓይን ባወጣ መልኩ ቆቦ ወረዳን ለመዋጥ አሰፍስፏል።...
View Articleሰውዲ አረቢያ በገንዘብ እጦት ችግር ክፉኛ ልትመታ ነው ተባለ
ነገሩ ቀልድ እና ሟርት ይመሰላል፣ ነገር ግን እውነት ነው ።ለብዙዎች እርጥባን እና ምጽዋት በመቸር እንደ ጣኦት የምተመለከው ስውዲ አረቢያ እንደ አለማቀፍፉ የገንዘብ ማእከል (አይ ኤም ኤፍ) ሰሞነኛ ማሰጠንቀቂያ ከሆነ (ይህቺው የአለማችን ቁጥር አንድ የተፈጥሮ ነዳጅ አመራች እና ሻጭ አገር) በቀጣዮቹ ጥቂት አመታት...
View Articleጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት በአማራነት ላይ ያነጣጠረው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም !
አካባቢያችንን በብሄር ለማተራመስ በደቡብ ወገኖቻችን ስም የሚነግዱ ግለሰቦች ኦሮሞና አማራን ለማጋጨት የተጀመረው ዘመቻ ከወዲሁ ገድብ ሊበጅለት ይገባል። በተለይ ደቡብን እንወክላለን የሚሉ ግን የራሳቸውን ድብቅ አጀንዳ ለማስፈፀም የሚራወጡ ግለሰቦች ሰሞኑን ለህዝብ አሳቢ ለሃገር ተቆራቋሪ መስለው ዲፕሎማት ሲራክ ላይ...
View Articleራያ ቆቦና የወያኔ ሴራ
ራያ ቆቦ አካባቢ በኢትዮጵያ እጅግ ለም ከሚባሉ መሬቶች አንዱ ነው። ወያኔ በምስራቁ አቅጣጫ ከዓለታማ ክልላቸው ባሸገር ያሉትን ለም የወሎ ወረዳዎች ከወሰዱ ቆዩ ኮረም፣መሆኒ፣ራያ፣አዘቦ….ልጆቹም የአማርኛ መጻህፍቶች እየተቃጠሉ በትግርኛ እንዲማሩ ተደረገ። አሁን ደግሞ ዓይን ባወጣ መልኩ ቆቦ ወረዳን ለመዋጥ አሰፍስፏል።...
View Articleሰውዲ አረቢያ በገንዘብ እጦት ችግር ክፉኛ ልትመታ ነው ተባለ
ነገሩ ቀልድ እና ሟርት ይመሰላል፣ ነገር ግን እውነት ነው ።ለብዙዎች እርጥባን እና ምጽዋት በመቸር እንደ ጣኦት የምተመለከው ስውዲ አረቢያ እንደ አለማቀፍፉ የገንዘብ ማእከል (አይ ኤም ኤፍ) ሰሞነኛ ማሰጠንቀቂያ ከሆነ (ይህቺው የአለማችን ቁጥር አንድ የተፈጥሮ ነዳጅ አመራች እና ሻጭ አገር) በቀጣዮቹ ጥቂት አመታት...
View Articleጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት በአማራነት ላይ ያነጣጠረው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም !
አካባቢያችንን በብሄር ለማተራመስ በደቡብ ወገኖቻችን ስም የሚነግዱ ግለሰቦች ኦሮሞና አማራን ለማጋጨት የተጀመረው ዘመቻ ከወዲሁ ገድብ ሊበጅለት ይገባል። በተለይ ደቡብን እንወክላለን የሚሉ ግን የራሳቸውን ድብቅ አጀንዳ ለማስፈፀም የሚራወጡ ግለሰቦች ሰሞኑን ለህዝብ አሳቢ ለሃገር ተቆራቋሪ መስለው ዲፕሎማት ሲራክ ላይ...
View Articleየአሜሪካ ኢምባሲ የመኢአድ ፕሬዝዳንት የአቶ ማሙሸት አማረን ቪዛ ከለከለ
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል ዉስጥ ዲሞክራሲ በሀገሪቱ ዉስጥ ይሰፍን ዘንድ ከሃያ አራት አመታት በላይ ሲታገል የኖረዉ እዉቁ የፖለቲካ ታጋይ አቶ ማሙሸት አማረ በወያኔ መንግስት ከአስር አመታታ በላይ በእስር ቤት ሲማቅቅ ኖሯል:: በቅርቡ እንኳን ባልተጨበጠ ዉንጀላ አቶ ማሙሸት አማረ ለወራት በእስር ቤት ሲንገላታ ከርሞ...
View Articleመምህር ግርማ ወንድሙን ፖሊስ አሰራቸው
የአዲስ አበባ ፖሊስ መምህር ግርማ ወንድሙን በቁጥጥር ስር አዋለ። የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ምንጮች መምህር ግርማ ዛሬ በፖሊስ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ተናግረዋል። መምህር ግርማ በተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት በማስተማርና በማጥመቅ ሲያገለግሉ...
View Articleፍርድ ቤቱ በአቶ አንዳርጋቸው ጉዳይ ለሶስት አካላት ትዕዛዝ እንዲሰጥ ተጠየቀ
በእነ ዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ -5ኛ መዝገብ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁን (4ኛ ተከሳሽ) እና አቶ አንሙት የኔዋስ (5ኛ ተከሳሽ) በመከላከያ ምስክርነት ተጠቅሰው በነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛው ወንጀል...
View Article10 የፌደራል ፖሊስ አባላት ኮንሶ እና ቦረና መገንጠያ ድልድይ ላይ ከነመኪናቸው ሙሉ በሙሉ ተደመሰሱ፡፡
በትናንትናው ዕለት አመሻሽ ላይ አስሩ የፌደራል ፖሊሶች መጀመሪያ አንድ አይሱዙ የጭነት መኪና በኃይል በማስገደድ አስቁመው የተሳፈሩ ሲሆን መኪናው መንቀሳቀስ ሲጀምር “የጫንካቸውን ፖሊሶች አራግፍ አለያ ከነንብረትህ አብረህ ትጋያለህ!” የሚል የስልክ ማስጠንቀቂያ መልዕክት ለአሽከርካሪው በመድረሱ አሽከርካሪው መኪናውን...
View Articleበጅንካ ከፍተኛ የሆነ ህዝባዊ አመፅ ተነስቷል፡፡
የህወሓት አገዛዝ በጅንካ የተነሳውን ጠንካራ ህዝባዊ እምቢተኝነት ለማርገብ ከሌላ አካባቢ የፌደራል ፖሊስና ልዮ ኃይል ጦር ጭኖ በአካባቢው አስፍሯል፡፡ ሆኖም አመፁን በኃይል ለማብረድ በአካባቢው ለሚገኙ የህወሓት የታጠቁ ኃይሎች ህዝቡ በአንድነት ተባብሮ ምግብና ውሃ መሸጥ በማቆሙ የፌደራል ፖሊስና የልዩ ኃይል አባላት...
View Articleበአርባምንጭ በርካታ ዜጎች መታሰራቸው ታወቀ
የሰማያዊ ፓርቲ የአርባምንጭ አስተባባሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ታስረዋል ትናንት ጥቅምት 17/2008 ዓ.ም ከሌሊቱ 8 ሰዓት ጀምሮ በርካታ የአርባ ምንጭ ነዋሪዎች በአፈሳ እየታሰሩ መሆኑን የነገረ ኢትተጵያ ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ከነዋሪዎቹ መካከል የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎችም ታስረዋል፡፡ ከአስተባባሪዎቹ...
View Articleመምህር ግርማ ወንድሙ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።
መምህር ግርማ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄም ወድቅ ተደርጓል። …” ሆን ተብሎ ከጀርባ የተጠነሰሰብኝ ሴራ አለ ” መምህር ግርማ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ መርማሪ ቡድን ዛሬ ግለሰቡን በፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የወንጀል ችሎት አቅርቧቸዋል።ፖሊስ ግለሰቡ በተጠረጠሩበት የማታለል ወንጀል...
View Articleየመን በጦርነት እየተለበለበች ዛሬም በርካታ ኢትዮጵያዊያን እየጎርፉባት ይገኛሉ
ካለፈው የፈረንጆቹ መጋቢት ወር አንስቶ እንደ ሰደድ እሳት እየጠቀጣጠለ ያለው የየመኖች የእርሰ በርሰ ጦርነት እና የ ጎረቤት ሰወዲ አረቢያ የአየር ላይ ድበደባዎች ያሰከተለው የሰብአዊ ቀወስን ተከተሎ የመን ዜጎቿ አካባቢያቸውን ጥለው በሚሰደዱበት በአሁኑ ወቅት ብዛታቸው ቀላል የማይባሉ ኢትዮጵያዊያኖች ባህር እና የብሰ...
View Articleሰበር ዜና ወያኔ ሐርነት ትግራይ ቡድን አንዳርጋቸዉ ጽጌ ላይ የሞት ፍርድ አስፈጽሟል የሚሉ መረጃዎች እያፈተለኩ ይገኛሉ
የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ቡድን አንዳርጋቸዉ ጽጌ ላይ የሞት ፍርድ አስፈጽሟል የሚሉ መረጃዎች እያፈተለኩ ይገኛሉ መረጃዎቹ በትትክክል እርግጠኛ ለመሆናቸዉ ጊዜና ወቅት የሚፈርድ ሲሆን። አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ለመጨረሻ ጊዜ አባታቸዉን እንዲያዩ ፣ ለመጨረሻ ጊዜ በእንግሊዝ አምባሳደር እንዲጎበኙ፣ ለመጨረሻ ጊዜ...
View Articleአልሽባብ ከወደቀ የጦር አውሮ ፕላን ውስጥ አሜሪካኖችን እና በርካታ ዶላሮችን መማረኩ ተነገረ
መነሻውን ከኬኒያ በማድረግ መዳረሻውን ወደ ሶማሊያ ሊያደርግ የነበር አንድ የእፍሪካ ህብረት የ ሶማሊያ ዘማቾች የእቃ መጫኛ አውሮፕላን አሮብ አለት ከሞቋደስሾ ደቡባዊ ክልል ተከሰክሶ በመወደቁ በወስጡ የነበሩ ሰራተኞቹ ከአክራሪው አልሽባብ እጅ ሳይወድቁ አልቀረም የሚል ሰጋት ናኝቷል። ከሞቋ ደሾ ሰሜናዊ ምእራብ 100...
View Article