ነገሩ ቀልድ እና ሟርት ይመሰላል፣ ነገር ግን እውነት ነው ።ለብዙዎች እርጥባን እና ምጽዋት በመቸር እንደ ጣኦት የምተመለከው ስውዲ አረቢያ እንደ አለማቀፍፉ የገንዘብ ማእከል (አይ ኤም ኤፍ) ሰሞነኛ ማሰጠንቀቂያ ከሆነ (ይህቺው የአለማችን ቁጥር አንድ የተፈጥሮ ነዳጅ አመራች እና ሻጭ አገር) በቀጣዮቹ ጥቂት አመታት ውስጥ ክፉኛ የገንዘብ እጦት ችግር ሊገጥማት አንደሚችል አስጠንቅቋል። የአሜሪካው ኬብል ኔውስ ኔት ዎርክ(CNN […]
