በምዕራብ አርሲ ዞን በኮፈሌ ወረዳ በልዩ ስሙ ኢዶ በተባለ ቦታ ላይ ባሳለፍነው ቅዳሜ የመንግት ሃይሎች በከተማዋ ነዋሪ ሙስሊሞች ላይ ጥይት አርከፍክፈው የሰው ሂወት ማጥፋታቸው ይታወሳል፡፡ የመንግስት ታጣቂዎቹ በፈፀሙት ጅምላ ጭፍጨፋ ከ 12 ሙስሊሞች በላይ መገደላቸው ታውቋል፡፤በርካቶችም በጥቃቱ ከባድ እና ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው መዘገቡ የሚታወስ ነው፡፡ ሆኖም ይህንን ጅምላ ጭፍጨፋ እንዲካሄድ ሁኔታውን ያመቻቹት የከተማዋ ባለስልጣናት ስም […]
