በርካታ ኢትዮጵያኖችን ለ ወከባ፣ ለ አሰራት እና በመጨረሻም ለሰደት የዳረጉት አወዛጋቢዎቹ የጸረ ሽብር እና የፕሬስ ህጎች በገዢው መንግስት በኩል እንከን የለሽ መሆናቸውን ቢነገረንም ዛሬም ድረስ ብዙዎችን ከአገዛዙ ጋር ሆድ እና ጀርባ አንዳደርጋቸው ይገኛል።ችግሩም በቅርቡም የፈታል ተብሎ አይጠበቅም። ታዲያ ባለፈው እሁድ የጀርመን ራዲዮ የአማሪኛው ክፈለ ጊዜ (ዶቼ ቬሌ ) “ በአትዮጵያ ሃሳብን በነጻ የመግልጽ መብት፣የ ፕሬስ […]
