በባህርዳር የባጃጅ ሾፌሮች አድማ መቱ
የባህርዳር ከተማ የባጃጅ ሾፌሮች የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገለፁ፡፡ በከተማው ባጃጆች ከአንድ መስመር ውጭ እንዳይሰሩ ከመከልከላቸው ባሻገር ኮንትራት ጭናችኋል በሚልና በሌሎችም ሰበቦች በየቀኑከፍተኛ ቅጣት ስለሚጣልባቸውና ቅጣቱ ከሚያገኙት ገቢ በላይ በመሆኑ የስራ ማቆም አድማ ለማድረግ...
View Articleየህወሓት አገዛዝ የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት የነበሩትን እየለቀመ ከመከላከያ ኃይሉ እያባረራቸው መሆኑ...
ህወሓት በ1983 ዓ.ም መላ አገሪቱን በነፍጥ እንደተቆጣጠረ በሁለት ያለፉ የኢትዮጵያ መንግስታት ከፍተኛ የህዝብ ሀብት፣ ዕውቀትና ጉልበት ፈሶበት ለዘመናት በስንት ልፋትና ጥረት የተገነባውን የአገር መከላከያ ሰራዊት ባደረበት ጭፍን ጥላቻና ቂም ብቻ ተመስርቶ “የደርግ ነው” በሚል ሰበብ ባንድ ጀምበር ንዶ ማፈራረሱን...
View Articleየውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የለሊቱ የቪኦኤ ሚስጥራዊ ጉባኤ – በአበበ ገላው
በቅርቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኃኖም እና አምባሳደር ግርማ ብሩ በዩናይትድ ሰቴትስ አሜሪካ ዋሽንግተን ዲ.ሲ በሚገኘው የቪኦኤ ሬዲዮ ጣቢያ በሌሊት በድብቅ በመግባት ሕጋዊ ስልጣኑ ሳይኖራቸው ስለስርጭቱ ለጥቂት የድርጅቱ ሠራተኞች የኢዲቶሪያል መመሪያ ከሰጡ በኋላ በአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው አገልግሎት...
View Articleየኮሚኒኬሽን ሚ/ሩ እቶ ጌታቸው ረዳ “ጨረቃ ላይ” ጥለውን ነጎዱ
በርካታ ኢትዮጵያኖችን ለ ወከባ፣ ለ አሰራት እና በመጨረሻም ለሰደት የዳረጉት አወዛጋቢዎቹ የጸረ ሽብር እና የፕሬስ ህጎች በገዢው መንግስት በኩል እንከን የለሽ መሆናቸውን ቢነገረንም ዛሬም ድረስ ብዙዎችን ከአገዛዙ ጋር ሆድ እና ጀርባ አንዳደርጋቸው ይገኛል።ችግሩም በቅርቡም የፈታል ተብሎ አይጠበቅም። ታዲያ ባለፈው...
View Articleአይኔ አያየ እዚህ ዉስጥ አልገባም – መሠረት ሙሌ (ኤፍሬም ማዴቦ ከአርበኞች መንደር)
መብራቱን አጥፍቼዉ አልጋዬ ላይ የወጣሁት በግዜ ነዉ። አለወትሮዬ እንቅልፍ የሚባል ነገር በአይኔ አልዞር ብሎኝ ከጨለማዉ ጋር ፊት ለፊት ተፋጥጠናል። የነፋስ ሸዉታ እንኳን የማይሰማበት ደረቅ ሌሊት ነዉ። ጨላማዉ አይን ይበሳል። እቤቱ ዉስጥ ያለዉ ሰዉ ሁሉ ተኝቷል። ቀኑን በሠላም ላዋለኝ አምላክ ምስጋና ሰጥቼ ሌሊቱንም...
View Articleበቡሬ ግንባር ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የህወሓት መራሹ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከዱ፡፡
ባጠቃላይ በአራቱም ማዕዘን የኢትዮጵያ ጠረፎች በቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ የሚኖረው በህወሓት ቁጥጥር ስር የሚገኘው መከላከያ ሰራዊት አባላት በየዕለቱ ያለማቋረጥ ስርዓቱን እየከዱ ሲሆን በተለይም ደግሞ ከሰሞኑ ቡሬ ግንባር በስልጠና ላይ ይገኙ የነበሩ እጅግ በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች ያገኙትን ቀዳዳ ተጠቅመው...
View Articleኢትዮጵያ የኑክሌር መስሪያ Deuterium ባለቤት መሆኗ ተረጋገጠ
ታላቋ ብሪታሊያ በምስጢር የኑክሌር ጦር መሳሪያ ለማምረት የሚያገለግሉ የኑክሌር ነክ ንጥረ ነገሮችን በምስጢር ለኢትዮጵያ ኤክስፖርት ማድረጓ ተጋለጠ። ይህ ንጥረ ነገር ከሰሜን ኮርያን የመከላከያ ግንኙነት ለሌላት ሃገር ኤክስፖርት የሚደረግ ሲሆን የብሪታኒያ መንግስት የንግድ፣ ኢኖቬሽንና ሞያ ክፍል Department for...
View Articleለጉልበት ሥራ ወደ ሁመራ የሚሄዱ የአማራ ተወላጆች ኩላሊት ለሱዳንኞች እየተሸጠ ነው
ከደቡብ ጎንደር : ከምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም : ከሴሜን ወሎ ለጉልበት ሥራ ወደ ሁመራ የሚመጡ ወገኖቻችን ባሰሪወቻቸው አና ባካባቢው በዚህ ሥራ በተሰማሩ ( የትግራይ ተወላጆች ) ግፍ እየተሰራባቸው ነው :: ባለፉት 2 ወራት ብቻ የ16 ሰወች አስከሬን በተለያየ አካባቢ ወድቆ የተገኘ ሲሆን ጎዳዩን ቀለል በማድረግ እና...
View Articleወያኔ እስካለ የመልካም አስተዳደር ችግር በኢትዮጵያ ይቀረፋል የሚል እምነት የለኝም
ምክንያቱም ድርጅቱ፡- – መሰረቱ በውሸት፣ በሌብነት እና አጠቃላይ በሙስና የተዘፈቀ ስለሆነ -በዘረኝነት ላይ የተንጠለጠለ እከክልኝ ልከክልህ አካሄድ የህልውናው መሰረት ስለሆአባላቱም ሆኑ አመራሩ በትምህርትም ሆነ -በእውቀት ብቃታቸው እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ያሉ ሰዎች የተመሰረተ እና የሚመራ በመሆኑ -አባላቱም ሆኑ አመራሩ...
View Articleአወዛጋቢው ሮበርት ሙጋቤ ኬንያውያንን “ስርቆት በደማችሁ ነው ያለው!”በማለት ወረፏቸው!
ባለፈው እሁድ አንድ ቤተክርስትያን ውስጥ ለተገኘው ህዝብ ባደረጉት ንግግር ሙጋቤ ኬንያውያን ላይ ከፍተኛ ውርጅብኝ አውርደዋል. “እነዚህ የምስራቅ አፍሪካ ሰዎች በህዝባቸው ላይ የሚያደርጉት ዘረፋ እጅግ ያስደነግጣል. እንድያውም አንዳንዴ ስርቆት በደማቸው ውስጥ ያለ ይመስለኛል. ኬንያውያን ወደ ተለያዩ ኮሌጆች ይሄዳሉ,...
View Articleጭልጋ እየታመሰች ነው
ያልታደለው የጭልጋ ነዋሪ በወያኔና በኩሊዎች እየታመሰ ይገኛል፡፡ ከጥቅምት 20 ቀን በፊት የወያኔ ኩሊዎች ሌሊቱን ጀምሮ በአማራና በቅማንት መካከል ያለውን ሰላም ለማኮላሸት ‹‹ማተብ የሌለው ሀይማኖት መጣብህ፤ ሀይማኖት የሚያስቀይርህ መጣ፤ ልኩን አሳየው፤….ወዘተ. ›› የሚሉ የጠብ አጫሪ መልእክቶች ያሉበት ወረቀት...
View Articleወያኔ በአርቲስት ቴድሮስ ካሳሁን እና በገጣሚ በእዉቀቱ ስዩም ላይ ክስ ለመመስረት ሽር ጉድ እያሉ ይገኛል
ወንጀለኛዉ! ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት የሚመራዉ መንግስት ስራ አስፈጻሚዎች! ብሔራዊ መረጃ እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ አምስት የተዉጣጡ አባላት በአርቲስት ቴድሮስ ካሳሁን እና በገጣሚ በእዉቀቱ ስዩም ላይ ክስ ለመመስረት ሽር ጉድ እያሉ ይገኛል ከብሐራዊ መረጃ ቁጥር 207 ክፍል በወጣ ትእዛዝ መሰረት!! ሕዝብን በመቀስቀስ...
View Articleመንግስት በርሃብ ለተጠቁት ዜጎች እርዳታ እየሰጠ እንዳልሆነ ታወቀ
‹‹የመጣነው የሚላስ የሚቀመስ ስለሌለ ነው፡፡ ከብቶቻችን አልቀዋል፡፡ አዝመራ የሚባል የለም፡፡ ሰው በርሃብ እያለቀ ነው፡፡›››› • በርሃብ የተጠቁት ዜጎች ቀያቸውን ለቀው እየተሰደዱ ነው • ‹‹ሰው በርሃብ እያለቀ ነው›› • ‹‹የሚላስ የሚቀመስ የለም፡፡ ቤተሰባችን ፈርሷል›› • ‹‹እርዳታ ቢሰጥማ ከዚህ ድረስ...
View Articleከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ቁስለኛ ወታደሮች ዳሽ-6 በተባለ አውሮፕላንና ኤም.አይ-17 ሄሊኮፕተር ከሶማሊያ አየተጫኑ ድሬ ደዋ...
ራሱን በመንግስትነት ስም የሚጠራው የማፍያው ቡድን ህወሓት የምዕራባዊያንን ቁሳዊና ፖለቲካዊ ድጋፍ በማግኘት ስልጣኑን ለማደላደል ሲል ብቻ ከ10 ዓመታት በፊት ማለትም ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ የድሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ የሆኑ ዕልፍ አዕላፍ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ያለማቋረጥ ወደ ሶማሊያ በረሃማ ምድር እያስገባ...
View Articleባዕዳን ላይ በተመሠሰረተ ጥላቻ ስድስት ኢትዮጵያውያን ሞተዋል
በደቡብ አፍሪቃ ደርበን ከተማ ዘነፎብያ (Xenophobia) ወይም በመጤ ባዕዳን ላይ በተመሠሰረተ ጥላቻ ምክንያት ስድስት ኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት የዐይን ምስክሮች ይገልጻሉ። ቀደም ሲል በዜናችን ላይ እንደተገለጸው፣ በደቡብ አፍሪቃዋ ደርበን፣ ዘነፎብያ (Xenophobia) በተሰኘ በመጤ ባዕዳን ላይ...
View Articleበሰሜን ጎንደር ዳባት ወረዳ አምስት ቀበሌዎች በድርቅ መጠቃታቸው ታወቀ፡፡
በከፍተኛ ድርቅ ተመትተው ነዋሪዎቻቸው ክፉኛ ለጠኔ ተጋልጠው የሚልሱት የሚቀምሱት በማጣታቸው ከሞት አፋፍ ላይ ሆነው የሚገኙባቸው አምስቱ ቀበሌዎች ጨጨሆ፣ ፈንጠርያ፣ ቀንጠብጣ፣ አይጠላ እና እንድ ሌላ ለጊዜው ስሙን ያላወቅነው ቀበሌ ናቸው፡፡ በሰሜን ጎንደር የወገራ ወረዳዎቹን ሶሚያ፣ ጓሪ፣ ግጭሆ እና ቧግሽ የተባሉትን...
View Articleበጎንደር ጭልጋና ትክል ድንጋይ መካከል በሚገኝ ማውራ የተባለ ቦታ ላይ በአካባቢው ገበሬዎችና በህወሓት ልዩ ኃይል ጦር...
ፍልሚያው የተጀመረው ትናንት ረፋድ ላይ ሲሆን አሁንም ተባብሶ እንደቀጠለ ነው፡፡ አካባቢው ትንሽ እንኳን ፋታ በሌለው ተከታታይ የጦር መሳሪያ ፍንዳታ ድምፅ እየተናጠ ይገኛል፡፡ እስካሁን ድረስ በደረሰን መረጃ መሰረት በትንሹ 5 የልዩ ኃይሉ ጦር አባላት ተገድለዋል ከ9 በላይ ደግሞ ቆስለዋል፡፡ ነገር ግን በማውራ...
View Articleለኩላሊት እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት የሚሰበሰበው ገንዘብ የዋለበት ዓላማ ጥያቄ አስነስቷል
የኩላሊት ህሙማን ማህበር ስር ያለው የኩላሊት እጥበት ማዕከል የበጎ አድራጎት ድርጅት የተቋቋመው የኩላሊት ህመምተኞች እጅግ በቀነሰ ዋጋ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ነው። ለዚህም 20 ማሽኖችን ጀርመን ካለ በጎ አድራጎት ድርጅት እንደሚያገኙ ቃል የተገባለቸው ሲሆን፥ ማሽኑን ወደ ሃገር...
View Articleሰበር ዜና ! በሶማለያ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት አዛዥ የማነ ገ/ማርያም ቢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጥቃት ተሰነዘረባቸዉ፤
በሶማለያ በሚገኘዉ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ዉስጥ ከፍተኛ መከፋፈል እየተፈጠረ ይገኛል፤ የመቶ አለቃ ሰጠሕኝ የተባለ ወታደር በተለያየ ወቅት በሚያነሳዉ የመብት ጥያቄ ምክንያት በተደጋጋሚ ለእስር እና ለወታደራዊ ቅጣት ሰለባ እንደነበር መረጃችን ሲያመላክት ባለፈዉ ሳምንት ከአሚሶም ዉጭ በተሰማራዉ የ44/ ክ/ጦር ላይ...
View Articleመምህር ግርማ ዘንድ መቅረጸ ቪዲዮ እየታሰሰ ነዉ።
ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ በመምህር ግርማ ወንድሙ ሜኖርያ ቤት ዉስጥ የፈለገዉ የተቀረጸ ቪዲዮ ምስልን በማጣቱ ተጨማሪ ተጠርጣሪዎች በሚል ከመምህር ግርማ ጋር ንክኪ አላቸዉ የተባሉ ግለሰቦች በተለይም በቪዲዮ ቀረጻ ይተባበራሉ ያላቸዉን መኖሪያና የስራ ቦታ ሊያስስ ነዉ። አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን መምህር ግርማ ዘንድ...
View Article