የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 28 ቀን 2005 ፕሮግራም <> ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ የወቅቱን በሙስሊሞች ላይ የተደረገው ጭፍጨፋ ሰላማዊ ትግሉን ይገታው እንደሁ ተጠይቆ ከመለሰው (ሙሉውን ያዳምጡት) <<…በአርባ ምንጭ ሕዝቡ የራሱን መፈክር ሲያሰማ ነበር<መልካችን ልዩ ኢትዮጵያዊነታችን አንድ ነው!፣ ተጨቁነናል፣ነጻነት የለም> ከአርባ ምንጭ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት አስተባባሪ ግብረ ሀይል ም/ል ቃል አቀባይ አቶ ሀብታሙ አያሌው ሰልፉን አስመልክቶ ለህብር […]
