ወንጀለኛዉ! ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት የሚመራዉ መንግስት ስራ አስፈጻሚዎች! ብሔራዊ መረጃ እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ አምስት የተዉጣጡ አባላት በአርቲስት ቴድሮስ ካሳሁን እና በገጣሚ በእዉቀቱ ስዩም ላይ ክስ ለመመስረት ሽር ጉድ እያሉ ይገኛል ከብሐራዊ መረጃ ቁጥር 207 ክፍል በወጣ ትእዛዝ መሰረት!! ሕዝብን በመቀስቀስ መንግስት ላይ እንዲነሳሳ ከማድረግ ባሻገር ከአሸባሪ ድርጅት ጋር ከሚሰሩ አባላቶች ጋር ግንኙነት በመፍጠር መንግስት […]
