Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ባዕዳን ላይ በተመሠሰረተ ጥላቻ ስድስት ኢትዮጵያውያን ሞተዋል

$
0
0
በደቡብ አፍሪቃ ደርበን ከተማ ዘነፎብያ (Xenophobia) ወይም በመጤ ባዕዳን ላይ በተመሠሰረተ ጥላቻ ምክንያት ስድስት ኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት የዐይን ምስክሮች ይገልጻሉ። ቀደም ሲል በዜናችን ላይ እንደተገለጸው፣ በደቡብ አፍሪቃዋ ደርበን፣ ዘነፎብያ (Xenophobia) በተሰኘ በመጤ ባዕዳን ላይ በተመሠሰረተ ጥላቻ፣ ስድስት ኢትዮጵያውያን ላይ አሰቃቂ ግድያ ተፈጽሞባቸዋል። ዜናውን እዚያው ከደርባን ለአሜሪካ ድምፅ ያደረሱን የዐይን ምስክሮች እንደገለጹት፣ ኢትዮጵያውያኑ ላይ የሚፈጸመው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles