Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

“ሹገር ማሚዎች” የአዲስ አበባን ጎረምሶች እያጠመዱ ነው

$
0
0
የተስተካከለ ቁመናውና የስፖርተኛ አቋሙ የብዙ ሴቶችን ዓይን ይስባል፡፡ ጐተራ አካባቢ በሚገኝ አንድ ጂምናዚየም ውስጥ ተቀጥሮ ደንበኞቹን ስፖርት ያሰራል፡፡ በተግባቢነቱ፣ በተጨዋችነቱና በሰው አክባሪነቱ ሁሉም ይወዱታል፡፡ ከሥራው ቦታ ሳይርቅ ጎተራ ላንቻ አካባቢ ከግለሰብ በተከራየው አንድ ክፍል ቤት ውስጥ እየኖረ ሳለ ነው ህይወቱን የሚቀይር አንድ አጋጣሚ የተፈጠረው፡፡ ያቺን ዕለት አይረሳትም፡፡ ሴትየዋ ጠና ያሉ ናቸው – ከ50 ዓመት በላይ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles