በታላቁ አንዋር መስጂድ የተከሰተ ፍንዳታ ሙስሊም ምእመናን ላይ የአካል ጉዳት ማድረሱ ተዘገበ ። የኖርዌይ ኢምባሲ ዜጎቹ ወደ ጎንደርና ኦሮሚያ አባቢዎች እንቅስቃሴ እንዳያረጉ አስጠነቀቀ። ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ባለፈው ግንቦት ወር ተካሂዶ በነበረው ምርጫ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቦላቸው እንደነበር አና ጎሜዝ (ሃና ጎበዜ) ተናገሩ። የተ.መ.ድ. የህፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ (UNICEF) ኢትዮጵያ ውስጥ ሊደርስ ይችላል ለተባለው ረሀብ፣ ዓለማቀፉ ማኅበረሰብ […]
