Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ መራሹ አምባ ገነን ስርዓት ክፉኛ ተደናግጧል

አይበገሬዎቹ የኦሮሚያ ወጣቶች ቀፎው እንደተነካ ንብ ሆ ብሎ ከተነሱበት ጊዜ ጀምሮ ተቃውሞው እንደሰደድ እሳት እየሰፋ በመሄዱና አገር አቀፍ ድጋፍ መቸሩን ተከትሎ የወያኔ ጉጅሌዎች ብርክ ውስጥ መሆናቸውንና ተቃውሞው እንደ አረብ ስፕሪንግ ከማይቀለበስበት ደረጃ ከመድረሱ በፊት አጣዳፊ ስብሰባ ላይ መሆናቸውን ታማኝ የ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወገኖችን እየገደሉ ሚሊዮኖች አዉጥቶ በዓል ማክበር –የሚሊዮኖች ድምጽ

ከጥቂት ሳምንታት በፊት፣ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ወገኖቻችን በችጋር እያለቁ እንደሆነ የአለም አቀፍ ሜዲያዎች በስፋት እየዘገቡ ባለበት ወቅት፣ ወያኔ የቡችላዎቹ 35ኛ አመት በዓል ልማክበር ብሎ ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በማድረግ ፣ በባህር ዳር ዳንኪራ ሲመታ እንደነበረ የሚታወስ ነው። በአሁኑ ወቅት በተለያዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምግብ ቢይኮት አደረጉ –የሚሊዮኖች ድምጽ

  የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በስፋት ተቃዉሟቸውን እያሰሙ ነው። በወያኔ ግፈኛ ታጣቂዎች በጎንደር እና በኦሮሚያ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ሃዘናቸውን በመግለጽ፣ እህቶቻችንም ጥቅር በመልበስ፣ በካፌቴሪያ ምሳ አንበላም ብለው ብይኮት አደርገዋል። እንቅስቃሴ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ወደ አዲስ አበባ እየገባ ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና!! ወያኔ ሰራዊቱን መምራት ተስኖታል!!

ከሰሞኑ በተደጋጋሚ እየተደረገ የሚገኘዉን ጦርነት በሐላፊነት የወሰደ አካል የለም! ትግራይ እና የጎንደር ጠረፎችን እየተሻገርና እየተመላለሰ የሚያጠቃ ብርቱ ሐይል ተከስቷል! በጎንደር ሶሮቃ፡ ሳንጃ፡ አሸሬ፡ ዳንሻ እንዲሁም መተማ በሱዳን በኩል አል ቃዳሪፍ ድንገተኛ ትቃቶች ተፈራርቀዋል! የወያኔ ሰራዊት እጅ እየሰጠና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎጃም ከተሞች የትግል ጥሪ በያዙ በራሪ ወረቀቶች አሸብርቀዉ አደሩ።

ተነስ ተነስተናል ዝምታዉ ይብቃ ። በመላዉ ኢትዮጱያ እንደ ሰደድ እሳት በመቀጣጠል ላይ ያለዉን ህዝባዊ አመፅ ተቀላቀል የሚል መልእክት የያዙ በራሪ ወረቀቶች በባህር ዳር ዳንግላ ሞጣ ማርቆስ ቻግኒ እና ቢቸና ለህዝብ ተዳርሰዋል።የህወሃትን የግፍ ስርአት በአጭር ጊዜ ለማስወገድ አመፁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ህዝብ የአፀፋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለጉልበት ስራ በመተማ በኩል ወደ ሱዳን የገቡ ኢትዮጲያዊያን ወጣቶች በጥይት ተጨፈጨፉ!!

ለማሽላ ቆረጣ በአንድ ሱዳናዊ ባለሃብት አማካኝነት ወደ ሱዳን ከገቡ የጉልበት ሰራተኞች መካከል ከ100 በላይ የሚሆኑት ኢትዮጲያዊያን ወጣቶች በሱዳን መከላከያ ሰራዊት በጂምላ መጨፍጨፋቸውን የአርበኞች ግንቦት -7 ድምፅ የራዲዮ ዜና ምንጮች ገለጹ፡፡ምጮቻችን አያይዘው እንደገለፁት በገፍ የተጨፈጨፉት ኢትዮጲያውያን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በረሃብ የተጎዳው ወገን ቁጥር በእርዳታ ድርጅቶች ዳታ 13 ሚሊዮን ደረሰ:: ቀየውን ጥሎ የሚሰደደው በርክቷል።

የተለያዩ የሰሜን እና ምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍላተ ሃገራት የተሰማሩ ከተለያዩ የአለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች የተገኙ ዳታዎች እንደሚያመለክቱት በድርቅ የተጎዳው እና በረሃብ አለንጋ እየተገረፈ ያለው ሕዝብ ቁጥር 13 ሚሊዮን የደረሰ ሲሆን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት መሰረት በጥር 2016 አስራ አምስት (15...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ በሀገሪትዋ ዙርያ ጥቃት እየደረሰባቸው ነው

ከሰሞኑ በተደጋጋሚ እየተደረገ የሚገኘዉን ጦርነት በሐላፊነት የወሰደ አካል የለም! ትግራይ እና የጎንደር ጠረፎችን እየተሻገርና እየተመላለሰ የሚያጠቃ ብርቱ ሐይል ተከስቷል! በጎንደር ሶሮቃ፡ ሳንጃ፡ አሸሬ፡ ዳንሻ እንዲሁም መተማ በሱዳን በኩል አል ቃዳሪፍ ድንገተኛ ትቃቶች ተፈራርቀዋል! የወያኔ ሰራዊት እጅ እየሰጠና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ኦፌኮ የጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ አከሽፋለው ማለቱ ተሰማ

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) በመጪው ቅዳሜ በሁሉም የአገሪቷ ከተሞች የጠራውን ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መራሹ መንግስት ሰላማዊ ሰልፎቹን ‘ለማክሸፍ’ ምን አይነት ቅድመ ዝግጅቶች እያደረገና…. ለዕለተ ቅዳሜ ምን አይነት እቅዶች እያወጣ እንደሚገኝ የደረሱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በታላቁ አንዋር መስጂድ የተከሰተ ፍንዳታ በተወሰኑ ሙስሊሞች ላይ የአካል ጉዳት ማድረሱ ተዘገበ

በታላቁ አንዋር መስጂድ በዛሬው እለት ከጁምኣ ሰላት በኃላ በደረሰ አነስተኛ ፍንዳታ የተወሰኑ ሙስሊሞች ላይ ጉዳት እንደደረሰባቸው የታወቀ ሲሆን ፍንዳታው የደረሰው ከጁምአ ሰላት በኃላና የውሃ ፓምፕ ሞተር ያለበት አካባቢ መሆኑ ተገልፆል፡፡ አደጋው ከደረሰ ቡሃላ በመስጂዱ የፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አለማቀፉ ማህበረሰብ እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን እንዳይዘነጋ ተማጽኖ ቀረበ

በተለያዩ ጊዜያት ሰለ ሰብአዊ መብት መከበር ፣ሰለ ፍትህ ፣እኩልነት እና ሃሳብን በነጻነት ስለመግለጽ ሲጽፉ እና ሲሰብኩ የአወዛጋቢው የጸረ ሸብር ህግ ሽፋን ለከባድ ቅጣት እና እሰራት የተዳረጉት የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አባላት የሆኑት እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ተመሰገ ደሳለኝ፣ ውብሸት ታዮ፣ሰለሞን ከበደ፣የሱፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሼክ መሀመድ አል አሙዲ 4 ቢሊየን ዶላር ያህል ኪሳራ ደረሰባቸው

በኢትዮጵያ እና ስዊድን ቁጥር አንድ የውጭ ባለሃብት የሆኑት ቱጃሩ ሼክ ሙሃመድ ሁሴን አላሙዲን በሞሮኮ የሚገኘው ነዳጅ ማጣያቸው ለወራት አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ ተቀማጭነቱን ስዊድን ባደረገው የሚድሮክ እህት ኩባንያ በሆነው ኮራል የነዳጅ ኩባንያቸው ስር የሚገኘው ሳሚር የተባለው ነዳጅ ማጣሪያቸው በኪሳራ ሳቢያ ስራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሜን ጎንደር መተማ ላይ እየሆነ ያለው ይህ ነው። በአጋዚ ዘረኛ ጦር የተገደሉ አማሮች!!!

በተጨማሪም ለጉልበት ስራ በመተማ በኩል ወደ ሱዳን የገቡ ኢትዮጲያዊያን ወጣቶች በጥይት ተጨፈጨፉ!! ለማሽላ ቆረጣ በአንድ ሱዳናዊ ባለሃብት አማካኝነት ወደ ሱዳን ከገቡ የጉልበት ሰራተኞች መካከል ከ100 በላይ የሚሆኑት ኢትዮጲያዊያን ወጣቶች በሱዳን መከላከያ ሰራዊት በጂምላ መጨፍጨፋቸውን የአርበኞች ግንቦት ፯ ድምፅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በህወሓት አገዛዝ የጦር ኃይል ላይ ጥቃት በመሰንዘር ከፍተኛ ድልን ተቀዳጀ!!

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ተደጋጋሚ የሽምቅ ውጊያዎችን በማድረግ የህወሓትን መከላከያ ሰራዊት፣ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ጦር አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት የህዝብ አለኝታነቱን እያስመሰከረ ይገኛል፡፡ ባለፈው ሳምንት ህዳር 21/2008 ዓ.ም ጀግናው ሰራዊታችን በዋልድባ በጠላት ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን አሁን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በድርቅ የተጎዱና የተረጂዎች ብዛት 18 ሚሊዮን ደርሷል ተባለ

በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡ የድርቁ አደጋ ከባድ መሆኑን በመግለጽ ለቀረበው የእርዳታ ጥሪ ፈጣን ምላሽ እንደሚያስፈልግ የተናገሩት የእንግሊዝ የውጭ ተራድኦ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በድርቁ ሳቢያ በሞያሌ ከተማ የአተት ወረርሽኝ ተቀስቅሷል

ከድርቁ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያና የኬንያ አዋሳኝ ከተማ በሆነችው ሞያሌ ከተማ፣ የአተት ወረርሽኝ ተከስቶ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ወደ 90 ገደማ የሚሆኑ በበሽታው ተይዘው ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡ በከተማው በአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) ተይዘው በጤና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወገኔ ላይ አልተኩስም ያሉ ወታደሮች ዩኒፎርማቸውን እያቃጠሉ ሕዝቡን እየተቀላቀሉት ነው ተባለ

በኦሮሚያ እና በ150 የኦሮሚያ ከተሞች የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ቁጣን ለማብረድ መንግስት ወታደሮቹን አሰማርቶ ትናንት ብቻ በም ዕራብ ሸዋ እና በደቡብ ም ዕራብ ሸዋ 25 ሰዎችን መግደሉን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም:: ዛሬ ከሃገር ቤት የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ወደ ሕዝቤ አልተኩስም ያሉ ሕወሓት የሚያዘው መከላከያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎችም ቁምነገሮች በDCESON ሬዲዮ ይከታተሉ

በታላቁ አንዋር መስጂድ የተከሰተ ፍንዳታ ሙስሊም ምእመናን ላይ የአካል ጉዳት ማድረሱ ተዘገበ ። የኖርዌይ ኢምባሲ ዜጎቹ ወደ ጎንደርና ኦሮሚያ አባቢዎች እንቅስቃሴ እንዳያረጉ አስጠነቀቀ። ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ባለፈው ግንቦት ወር ተካሂዶ በነበረው ምርጫ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቦላቸው እንደነበር አና ጎሜዝ (ሃና ጎበዜ)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕዝብን ከመጨፍጨፍ እየዘመተ ያለው ጦር –

በነሶሞራ የሚመራው እዝ፣ ህዝብን ለመጨረስና በሃይል አንገትን ለማስደፋት ሁለት ዲቪዝን ጦር ወደ ምራብ ሸዋና ወለጎ እየወሰደ ነው። ይህ አይነቱ እንቅስቃሴ አገዛዙ ሊወስደው የሚችለው የመጨረሻ ተግባር ነው። ጎንደር ላይ ከሰፈረው ጦር በተጨማሪ ወደ ኦሮሚያ እየተሰማራ ያለው ሲደመርበት በሌሎች ከተሞች የሚኖረው ጦር በጣም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔዎች ነገሩ ከቁጥጥር ዉጭ ሆኖባቸዋል።

ላለፉት በርካታ አመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ እየከረረ ነው፤ ብሄራዊ እርቅ ያስፈልጋል እያልን ስንጎተጉትና ስንጽፍ ነበር። ህዝብ ይሄንን መንግስት በጣም እንደሚጠላ፤ ሕዝብ ጨዋ ስለሆነ ታግሶ እንጂ የመረረው እለታ ጉድ እንደሚፈላ ስንናገርና ስናስጠነቅቅ ነበር። ሰዎቹ አልሰሙንም። ጭራሽ 100% አሸነፍን ብለው ለሕዝብ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live