በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር ኦስማን ናፊ Assayha ለተሰኘ አረብኛ ጋዜጣ የሰጡት ቃለመጠይቅ አስገራሚ ነው። ኢትዮጵያ መሬት ጠቧት ወደሱዳን ግዛት ለመስፋፋት እየሞከረች ናት ሲሉ ከሰዋል። የጉዌንን መስመር ተግባራዊ እንዲሆን ከንጉስ ሃይለስላሴ ጋር ስምምነት መደረሱን: ሱዳን በቅንነት መሬቷን ለኢትዮጵያውያን ገበሬዎች መፍቀዷን: በምላሹ የኢትዮጵያ ገበሬዎች የራሳቸው አድርገው በመስፋፋት ከዚያም ባለፈ የሱዳንን ዜጎች በመግደል ላይ መሆናቸውን ጠቅሰው ይሄን የሚያደርገው ማእከላዊውን […]
