ህወሓት ከባድ ዋጋ እንደሚከፍል ጀግናው የአርማጭሆ ህዝብ አስጠነቀቁ
“እናንተም ሆናችሁ ህወሓት የአገሪቱን ዳር ድንበር ማስከበር ስላልቻላችሁ፣ ህዝቡንም መምራት ስለተሳናችሁ ስልጣናችሁን ልቀቁ አርበኞች ግንቦት 7 ይምራን…” በማለት ድፍረት በተሞላበት ሁኔታ በአንድነት ጠይቋል፡፡ ከእንግዲህ ወዲህ ለሱዳን ተቆርሳ የምትሰጥ አንድ ጋት መሬት እንኳን ብትኖር ህዝቡ ከውስጥም ከውጭም...
View Articleፍርድ ቤት በዲሲ በምትገኘው የቅ/ማርያም ቤ/ክ ገንዘብ እንዳይቀሳቀስ ወሰነ
በዲሲ በምትገኘው ቅ/ማርያም ቤ/ክ የተፈጠረውና ወራት ያስቆጠረው የሁለቱ የቦርድ ቡድኖች ውዝግብ በፍርድ ቤት እየታየ ይገኛል። በፍርድ ቤት የተያዘው ጉዳይ እልባት እስኪያገኝ ድረስ ባለ አደራ ኮሚቴው ቤተ ክርስቲያኒቱን እንዲያስተዳድር በመወሰኑ በዶ/ር አማረ የሚመራው አሮጌው ቦርድ እጅ የሚገኘው የባንክ ሂሳብ ለጊዜው...
View Articleበታች አርማጭሆ ወረዳ ማሰሮ ቀበሌ በስብሳባ ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ነዉ የተባሉ ግለሰቦች ህወሃት አድራሻቸዉን አጠፋዉ።
የቀበሌዎን ህዝብ አቶ አዲሱ ለገሰ እና አቶ አለምነዉ መኮነን ለማነጋር ከሰበሰቡ በሃላ በፀረ ሰላም ሃይሎች ጥቃት ሊፈፀም ነዉ በማለት ስብሰባዉ ተቆርጧል። የስብሰባዉን መቋረጥ ተከትሎ ህወሃት በርካታ አርሶ አደሮችን ወዴት እንደወሰዳቸዉ አልታወቀም። የወያኔ ቡድን መገናኛ ብዙሃን ሰላም ነዉ እያሉ ቢለፉፉም አሁንም ድረስ...
View Articleየህንዱ ካሩቱሪ ግሎባል ሊሚትድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተበደረውን 55.8 ሚሊዮን ብር አልከፍልም ተሰማ
የህንዱ ካሩቱሪ ግሎባል ሊሚትድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተበደረውን 55.8 ሚሊዮን ብር አልከፍልም ስላለ የወሰደውን 100 ሺሕ ሔክታር፣ መጋዘን፣ የሠራተኞች ተገጣጣሚ ቤትን ለጨረታ ቢያቀርብም እስካሁን በሃራጅ ተሽጦ ባንኩ ሊያገኘው የቻለው 2.6 ሚሊዮን ብር ብቻ ነው። የካሩቱሪ ዳይሬክተር ራማክሪሽና ካሩቱሪ ለ100...
View Articleኢትዮጵያ መሬት ጠቧት ወደሱዳን ግዛት ለመስፋፋት እየሞከረች ናት ሲሉ በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር አላገጡ
በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር ኦስማን ናፊ Assayha ለተሰኘ አረብኛ ጋዜጣ የሰጡት ቃለመጠይቅ አስገራሚ ነው። ኢትዮጵያ መሬት ጠቧት ወደሱዳን ግዛት ለመስፋፋት እየሞከረች ናት ሲሉ ከሰዋል። የጉዌንን መስመር ተግባራዊ እንዲሆን ከንጉስ ሃይለስላሴ ጋር ስምምነት መደረሱን: ሱዳን በቅንነት መሬቷን ለኢትዮጵያውያን...
View Articleአቶ ዘሪሁን ገ/እግዚያብሄር ህክምና እንዳያገኝ መደረጉ ተገለፀ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ ፕሬዝደንት አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚያብሄር የህክምና አገልግሎት እንዳያገኝ መደረጉን ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚያብሄር በማዕከላዊ በደረሰበት ድብደባ እጁ፣ እግሩና ጆሮው ላይ ጉዳት የደረሰበት ቢሆንም ህክምና እንዳያገኝ መደረጉን ለነገረ ኢትዮጵያ...
View Articleኢህኣዴግ እርስበርሱ እየተባላ ነው
ከህዝብ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ድርጅቱ ውስጥ ብዙ መከፋፈል እንደተፈጠረ ከዛው ከድርጅቱ ኣባሎች ሚስጥር ማፈትለክ ጀምሯል። 1፡በስርቆትና በወገን ባብሮ ኣደግ ጠ/ሚ ከዚ በፊት በይፋ ባይሆንም ስብሰባን ኣግጣሚ ኣድርጎ የተናገራቸው ትግራይን ጨምሮ መላ ሃገሪትዋ ላይ ብልሽውና ላይ የተዘፈቁ ሌባነታቸውን ለመሸፋፈንና...
View Articleበነ ኦነግና ግንቦት ሰባት አታሳቡ ይላል ሪፖርተር ጋዜጣ –የሚሊዮኖች ድምጽ
ገዢው ፓርቲ ሕወሃት/ኢሕአዴግ በኦሮሚያና በጎንደር ለተከሰተው ቀዉስ ጣቶቹን በዉጭ ያሉ አመጽ ቀስቃሽ ኃይሎች በሚላቸው ላይ ማድረጉ ይታወሳል። አቶ ጌታቸው ረዳ ፣ የመንግስት ቃል አቀባይም አፋቸዉን ሞልተው ተቃዉሞ ያሰሙትን በመቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችንን “ጋኔኖች” ፣ በዉጭ ያሉ “ጋኔኖችን” የሚያንቀሳቀሱ...
View Articleኮሚኒኬሽን ሚኒሲተር ተብየው‹‹ የፀጥታ ኃይሎች የሚያኮራ ተግባር ሰርተዋል›› አለ፡፡
አቶ ጌታቸው ረዳ ትናንት ታሃሳስ 13/2008 ዓ.ም ከጀርመን ድምፅ ራዲዮ ጋር ባደረገው ቆይታ፣ሰሞኑን በኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን አመፅ ተከትሎ ከአስር አመት ልጅ እስከ ሰማኒ አመት አዛውት የጨፈጨፉትን የመንግስት የታጠቁ ሃይሎችን ‹‹እጅግ የሚኮራ!! ተግባር ሰርተዋል››ሲል አሞካሻቸው፡፡ አቶ ጌታቸው አክሎም ‹‹ሂውማን...
View Articleበኦሮሚያ ከተካሔደው የተቃውሞ ምክንያቶች ጋር የተያያዙ አዳዲስ መረጃዎች እየወጡ ነው
በኦሮሚያ ከተካሔደው የተቃውሞ ምክንያቶች ጋር የተያያዙ አዳዲስ መረጃዎች እየወጡ ነው posted by Aseged TameneFiled under: NEWS
View Articleለኩላሊት በሽታ ፓራሲታሞል (ለጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ)
ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በዝዋይ ማረሚያ ቤት ቆይታው ንጹህ የመጠጥ ውሃ ማግኘት ባለመቻሉ ለከፍተኛ የኩላሊት ህመም ተዳርጓል፡፡የተደረገለት የኤክስሬይ ምርመራም በግራ ኩላሊቱ የአሸዋ ክምችት መታየቱን ባለሞያዎች ተናግረዋል፡፡የማረሚያ ቤቱ ክሊኒክ ባለሞያዎች ለውብሸት ህመም የሚሆን መድሃኒት ማግኘት ባለመቻላቸው ፓራሲታሞል...
View Articleሰበር ዜና የህዝብ ጠላት የሆነዉ የወያኔ አየር ሐይል በድጋሚ ተናወጠ!!
በቅርቡ በኦሮሞ ወንድሞቻችን ኢትዮጵያዊያን የተነሳዉን ተቃዉሞ ተንተርሶ ወደ ሱሉልታ አካባቢ ከእግር ስር እንዲተኩሱ ተልከዉ የነበሩ የአየር ሐይል ሄሊኮፍተር አብራሪዎች በደረሰባቸዉ ግምገማ ምክንያት በተለይም ” ተቃዉሞ ሰልፉን እንድታጅቡ አይደለም የላክናችሁ ” በሚል የተዛበተዉን የግምገማ መሪ በመቃወም 4 አብራሪዎች...
View Articleሰበር መረጃ የህዝብ ጠላት የሆነዉ የትግራይ ነጻ አዉጭ ስብስብ ( ወያኔ ) በኢትዮጵያዊያን ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ ለማካሀድ...
የኢትዮጵያን መሬት ከጎንደር ቆርሶ ለመስጠት የተዋዋለዉና ትግራይን ለማስገንጠል ቆርጦ የተነሳዉ የሕዝብ ጠላት ወያኔ በሱዳንና በኢትዮጵያ ወታደሮች የታገዘ የጅምላ ጭፍጨፋ የጎንደር ህዝብ ላይ ለመፈጸም የመጨረሻዉ ዳር ላይ እንደሚገኝ ከዉስጥ አርበኞች የደረሰን መረጃ አመልክቷል። የወያኔ አቻ ባለስልጣን ተብዬ ወሮበሎች...
View Articleግፍ ሲፈጸም ዝምታን ከመረጥን እንደ አገር እንጠፋለን – ( ሃብታሙ አያሌው |ከቂሊንጦ እሥር ቤት)
ለነጻነታቸው በሚያደርጉት ትግል፣ ኢትዮጵያ እንደ እናት ሆና የረዳቻቸዉ ፣ እንደ ጋና፣ ታንዛኒያና ሴኔጋል ያሉ የአፍሪካ አገሮች እንኩዋን ሳይቀሩ የትናየት በደረሱበት ዘመን፣ እንደ ደርግ ዘመን አሁንም በኢትዮጵያ፣ ረሃብና ችጋር የሚገድለን አልበቃ ብሎ፣ ኢትዮጵያዉያን በኢትዮጵያዉያን እጅ እየተገደሉ ነው። በቅርቡ...
View Articleሰበር ዜና በዛሪው እለት የሱዳኑ ፕሪዝዳት ሃሰን ኡመር አልበሸር መከላከያ ሰራዊቱን ወደ ኢትዮ ጠረፍ መሸኘታቸው ተሰማ።
ፕሪዝዳንቲ በተገኙበት በዛሪው እለት የነብዩ ሙሃመድን ልደት በማክበር ባዛውም መከላከያ ሰራዊታቸውን በተጠንቀቅ እንዲቆም ካሰረዱ በኋል ወደ ኢትዮ ሱዳን ጠረፍ በክብር ሸኝተዋል ፕሪዝዳንቱ ሰሞኑን አዲሰ አበባ መሰንበታቸውን የተለያዩ ብዙሃን መገናኛውቸ ሲዘግቡት መቆየታቸውን አሰታውሰን የሱዳኑ አምባሳደርም ሰለመሪቱ...
View Articleበቀለ ገርባ እና የምክር ቤት ፀሀፊ የሆነው ደጀኔ ጣፋ በአዲስ አበባና በአዳማ ላይ ታሰሩ።
በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የተነሳውን የሕዝብ ቁጣ ተከትሎ በርካታ ወጣቶችን እያሰረ የሚገኘው ሕወሓት መራሹ መንግስት ባለፈው ማርች 2015 ከ እስር የተፈቱትን አቶ በቀለ ገርባን እንደገና አሰረ:: ከአዲስ አበባ ምንጮቿ እንዳገኘቸው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ኦቦ በቀለ ገርባ...
View Articleፕ/ት ባራክ ኦባማ የሟቹ ወገናችን ቤተሰቦችን በግንባር ተገኝተው አጽናኑ
የአሜሪካው ፕሪዜዳንት ባራክ ኦባማ በቅርቡ( በታህሳስ 2, 2015 አ. ኤ. አ )በአሜሪካው የካሊፎርኒያ ግዛት በሰምበርላንዲኖ ክፍለ ከተማ ውስጥ ሁለት ባል እና ሚስት አሸባሪዎች የገና በአል ዋዜማን ለማክበር በተሰባሰቡ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ባደረሱት ጥቃት አንድ ኤርትራዊ ወገናችንን ጨምሮ 14 ነጹሃን ሰዎች መሞታቸውን...
View Articleየጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማሪያም ንቀት እና በአንድ ራስ ሁለት ምላስ
ዛሬ ባደረጉት የፓርላማ ንግራቸው ኢትዮ ሱዳንን ድንበር አስመልክተው ሲናገሩ ምንም አይነት ድርድር የለም ካሉ በኃላ ሲያብራሩ የኛ ባለሀብቶችና ጥቂት አርሶ አደሮች ወደ ሱዳን ዘልቀው ሚያርሱ አሉ ካሉ በኃላ በጣም ብዙ አርሶ አደሮች አሉ የሚል ማምታቻ ተጠቀሙና ቀጠሉ አክለው ሱዳን ድረስ ዘልቀው ሱዳንን ሰላም የነሱ...
View Articleየአማራ ብዙሃን መገናኛ ጋዜጠኞች ላይ ከፍተኛ ስጋት አንዣበበ።
በስራ አጋጣሚ የምታገኙትን መረጃ ለፀረ ሰላም ሃይሎች ታቀብላላችሁ በማለት ከፍተኛ ግምገማና ክትትል እየተካሄደባቸዉ ነዉ። በቅርቡ የፌዴራል እና የክልል ባለስልጣናትን የጎንደርን ጉብኝት ሙሉ መረጃ ለፀረ ሰላም ሃይሎች አድርሳችሗል በሚል የተወሰኑት ጋዜጠኞች ተለይተዉ በአይነ ቁራኛ ክትትል ዉስጥ ገብተዋል። ተቋሙ...
View Articleየህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ ባለስልጣናት እና ካድሬወች ለከት ያጣ ድንፋታ እና ስብዕናቸው
በየትኛውም ማህበረሰብ ባህል የሰው ልጅ ሲሞት የማያዝን ይኖራል ብሎ ማሰብ ይከብዳል። በተለይ ደግሞ የሞተው ህፃን ከሆነ ይበልጥ አንጀት ያሳርራል። 120 ወገኖቻችን ከሳምንት በፊት በግፉ ያረደው የህዝባዊ ወያኔ አርነት ግንባር ባለስልጣናት እና ካድሬወች ሰሞኑን በቴሌቪዥን እና ሌሎች መገናኛ ብዙሃን መስኮት ብቅ እያሉ...
View Article