የኢትዮጵያን መሬት ከጎንደር ቆርሶ ለመስጠት የተዋዋለዉና ትግራይን ለማስገንጠል ቆርጦ የተነሳዉ የሕዝብ ጠላት ወያኔ በሱዳንና በኢትዮጵያ ወታደሮች የታገዘ የጅምላ ጭፍጨፋ የጎንደር ህዝብ ላይ ለመፈጸም የመጨረሻዉ ዳር ላይ እንደሚገኝ ከዉስጥ አርበኞች የደረሰን መረጃ አመልክቷል። የወያኔ አቻ ባለስልጣን ተብዬ ወሮበሎች ከሱዳኑ ኦማር ሁሴን መሓመድ አል_በሽር ጋር የመሬት እርክክብ ለማድረግ ጫፍ በሚገኙበት በዚህ የመጨረሻዉ ወቅት የወያኔ ወታደሮች፣ የአጋዚ እንስሳዎች […]
