ከኦሮሚያ ቴሌቪዥን 17 ጋዜጠኞች በዘላለም ጀማነህ ፊርማ ተባረሩ ከኦሮሚያ ቴሌቪዥን 17 ጋዜጠኞች በዘላለም ጀማነህ ፊርማ ተባረሩ ከሁለት ዓመት በፊት 20 ጋዜጠኞችን ያሰናበተው መንግስታዊው የኦሮሚያ ክልል ቴሌቪዥን ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ 17 የድርጅቱን ጋዜጠኞች አባርሯል ። የድርጅቱ ዜና ዘጋቢ የነበረው ፍቃዱ መርከና ለእስር ከተዳረገ በኋላ ቀጣይ ተረኛ እንሆናለን በሚል ስጋት ተወጥረው የነበሩት ጋዜጠኞች […]
